es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

SU|ኤስዩ

SU|ኤስዩ

Ir al canal en Telegram

የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] #ኤስ.ዩ፣ ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል። #ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው በዚህ ቻናል:— በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አገልግሎት ነክ መረጃዎች ይተላለፍበታል።

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
666
Suscriptores
-124 horas
+27 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
photo content
+4

photo content
+7

photo content
+9

photo content
+9

#rhls #ኤስ_ዩ #South_Ethiopia #Wolaita_Sodo #Day_1
+9
#rhls #ኤስ_ዩ #South_Ethiopia #Wolaita_Sodo #Day_1

photo content
+4

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+3

Yaa'iin Hooggantoota Barattootaa Naannoo Lixaa (Neqemtee) ayyaana Gooftaatiin xumurameera! Tokkummaa Dubistoottaa Sagalee Waaqayyoo Itoophiyaa (SUE) wiirtuu waajjira naannoo Lixaa kan taate magaalaa Neqemteetti Yaa'ii Hooggantoota Barattoota Sadarkaa Lammaffaa Naannoo (SUE-RHLS) bara 2018 kan qopheesse haala eebbifamaa fi milkaa'aa ta'een xumurameera. Yaa'ii guddaa kana irratti hooggantoonni barattootaa fi tajaajiltoonni (Associates) naannawa Lixaa garaa garaa irraa dhufan dammaqinaan hirmaataniiru. 📖 Qorannaa Sagalee fi Seminaarota: Turtii keenyatti mata duree "Jireenya Ergamummaa : Tokkummaa Ergamummaa" jedhuun (Macaafa Qorontos 1ffaa irratti) qorannaa taasisneen dabalata, mata dureewwan dandeettii barattootaa fi tajaajiltootaa ijaaran irratti leenjiiwwan (Seminars) armaan gadii kennamaniiru፦ 🔹 Hooggansa Tokkummaa Mana Barumsaa Sadarkaa 2ffaa (Highschool Fellowship Leadership) 🔹 Tokkummaa Ergamummaa (Missional Fellowship) 🔹 Tajaajila Tajaajiltootaa (Associate Ministry) 🔹 Mala Qorannaa Macaafa Qulqulluu (Bible Study Method) 🚀 Tarkaanfii keenya itti aanu: Yaa'ii hooggantoota barattootaa kana qabachuun gara iddoowwan yaa'ii keenya itti aanutti imalla፦ 📍 Itoophiyaa Giddugaleessaatti: Hosaa'inaa 📍 Itoophiyaa Kibbaatti: Walaayittaa Sooddoo Kadhannaan akka nu yaadattan isin gaafanna! Tokkummaa Dubistoottaa Sagalee Waaqayyoo (SUE) 🌐 @suethio #LeadershipSummit2018 #Nekemte #Neqemtee #StudentLeaders #Highschool #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት

✨ የምዕራብ (ነቀምቴ) ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ ተጠናቋል! ✨ የኢትዮጵያ ቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማሕበር (SUE) በምዕራብ ክልላዊ ቢሮ ማዕከል በሆነችው በነቀምቴ ከተማ ያስተናገደው የ2018 ዓ.ም የክልላዊ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሪዎች ጉባኤ (SUE-RHLS) እጅግ በተባረከ ሁኔታ በስኬት ተጠናቋል። በዚህ ታላቅ ጉባኤ ላይ ከተለያዩ የምዕራብ አካባቢዎች የተውጣጡ የተማሪ መሪዎችና አገልጋዮች (Associates) በንቃት ተሳትፈዋል። 📖 የቃል ጥናት እና ሴሚናሮች፦ በነበረን ቆይታ "ተልዕኳዊ ህይወት ፡ ተልዕኳዊ ህብረት" በሚል መሪ ሐሳብ (በ1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍ ላይ) ከነበረን ጥናት በተጨማሪ፣ የተማሪዎችን እና የአገልጋዮችን አቅም በሚገነቡ ርዕሶች ዙሪያ የሚከተሉት ስልጠናዎች (Seminars) ተሰጥተዋል፦ 🔹 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ህብረት መሪነት (Highschool Fellowship Leadership) 🔹 ተልዕኳዊ ህብረት (Missional Fellowship) 🔹 የአገልጋዮች አገልግሎት (Associate Ministry) 🔹 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ (Bible Study Method) 🚀 ቀጣይ ርምጃችን፦ ይህንኑ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ ይዘን ወደ ቀጣይ የጉባኤያችን መዳረሻዎች፦ 📍 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ፡ ሆሳዕና 📍 በደቡብ ኢትዮጵያ፡ ወላይታ ሶዶ በጸሎት እንድታስቡን አደራ እንላለን! የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር (ኤስ.ዩ) 🌐 @suethio #LeadershipSummit2018 #Nekemte #ነቀምቴ #StudentLeaders #Highschool #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት

photo content
+3

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+8

የሰሜን ምዕራብ (ባህርዳር) ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ ተጠናቋል! ​የኢትዮጵያ ቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማሕበር (SUE) የሰሜን ምስራቅ ክልላዊ ቢሮ ማእከል በሆነችው በደሴ ከተማ ያስተናገደው የ2018 ዓ.ም የክልላዊ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሪዎች ጉባኤ (SUE-RHLS) እጅግ በተባረከ ሁኔታ በስኬት ተጠናቋል። ​ይህ ታላቅ ጉባኤ በአጠቃላይ ከ14 ከተሞች እና ከ36 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ወጣቶችን፣ መሪዎችንና አገልጋዮችን (Associates) ያገናኘ ስትራቴጂካዊ መድረክ ነበር። የተሳታፊዎቹ ስብጥርም የሚከተለውን ይመስላል፦ ከደቡብ ጎንደር፦ አዲስ ዘመንና ወረታ፤ ከምስራቅ ጎጃም፦ ደብረ ማርቆስና ቢቸና፤ ከአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር፦ አዲስ ቅዳምና ዳንግላ፤ ከምዕራብ ጎጃም ዞን፦ ከፍኖተ ሰላም፣ ቡሬና ጣቦ፤ ከሰሜን ጎጃም፦ አዴት፣ ዱር ቤቴና መራዊ እና ከባህርዳር ተልዕኳዊ ህይወትና ተልዕኳዊ ህብረት" በሚል መሪ ሐሳብ (በ1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍ ላይ) የቃል ጥናት አድርገናል። በተጨማሪም የተማሪዎችን አቅም በሚገነቡ ርዕሶች ዙሪያ ስልጠናዎች እና አገልግሎት ተኮር ውይይቶች ተካሂደዋል። ሴሚናሮች፦ ኦርቶዶክስን መረዳት (Understanding EOTC) የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ (BSM) የትምህርት ቤት ህብረት አመራር (Fellowship leadership) የእግዚአብሔር ልብ ለኃይስኩል (God's Vision for Highschool) ወዳጃዊ የወንጌል ምስክርነት (PCS) ​የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር (ኤስ.ዩ) ​@suethio #LeadershipSummit2018 #Bahirdar #ባህርዳር #StudentLeaders #rhls #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት

photo content
+3

#rhls #west #Nekemte #2026 #DAY_3
+4
#rhls #west #Nekemte #2026 #DAY_3

photo content
+9