SU|ኤስዩ
Ir al canal en Telegram
የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር [Scripture Union Ethiopia] #ኤስ.ዩ፣ ከ1957 ጀምሮ የኃይስኩል ተማሪዎችን እያገለገለ ይገኛል። #ራዕያችን "ኢየሱስን እየተከተሉ፤ በቃሉ እየታነፁ፤ ማኅበረሰባቸውን የሚያገለግሉ ተማሪዎችን ማየት" ነው በዚህ ቻናል:— በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኃይስኩል ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት አገልግሎት ነክ መረጃዎች ይተላለፍበታል።
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
667
Suscriptores
+324 horas
+27 días
+230 días
Archivo de publicaciones
667
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ (ሆሳዕና) ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ ተጠናቋል!
የኢትዮጵያ ቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማሕበር (SUE) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ ቢሮ ማዕከል በሆነችው በሆሳዕና ከተማ ያስተናገደው የ2018 ዓ.ም የክልላዊ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሪዎች ጉባኤ (SUE-RHLS) እጅግ በተባረከ ሁኔታ በስኬት ተጠናቋል።
በዚህ ታላቅ ጉባኤ ላይ ከተለያዩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዞኖች እና አካባቢዎች የተውጣጡ የተማሪ መሪዎችና አገልጋዮች በንቃት ተሳትፈዋል። ተሳታፊዎቻችንም ከሚከተሉት ዋና ዋና ከተሞች እና ዙሪያ የመጡ ነበሩ፦
▪️ ከሆሳዕና እና አካባቢዋ (ከሀዲያ ዞን)
▪️ ከዱራሜ (ከከምባታ ጠምባሮ ዞን)
▪️ ከሀላባ ቁሊቶ (ከሀላባ ዞን)
▪️ ከወራቤ (ከስልጤ ዞን)
▪️ ከወልቂጤ (ከጉራጌ ዞን)
▪️ ከቡታጅራ (ከምስራቅ ጉራጌ ዞን)
📖 የቃል ጥናት እና ሴሚናሮች፦
በነበረን ቆይታ "ተልዕኳዊ ህይወት ፡ ተልዕኳዊ ህብረት" በሚል መሪ ሐሳብ (በ1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍ ላይ) ከነበረን ጥናት በተጨማሪ፣ የተማሪዎችን አቅም በሚገነቡ ርዕሶች ዙሪያ የተለያዩ ስልጠናዎች (Seminars) ተሰጥተዋል፦
🔹 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ (Bible Study Method)
🔹 አገልጋይ መሪነት (Servant Leadership)
🔹 የቤተሰብ ቡድን (Family Group)
🔹ወዳጃዊ ወንጌል የመጋራት ስልት (PCS)
🚀 ቀጣይ ርምጃችን፦
እነዚህ የተማሪ መሪዎች ወደየ ትምህርት ቤቶቻቸው ተመልሰው በትምህርት ቤቶቻቸው ብርሃን ሆነው እንዲያበሩ፣ በጓደኞቻቸውም ህይወት ላይ በጎ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ፣ እንዲሁም በደቡብ ምስራቅ (ሀዋሳ) እና በምስራቅ (ድሬዳዋ) ለሚኖረን ቀጣይ ጉባኤ በጸሎት እንድታስቡን አደራ እንላለን!
የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር (ኤስ.ዩ)
🌐 @suethio
#LeadershipSummit2018 #Hossana #ሆሳዕና #CentralEthiopia #StudentLeaders #YouthEmpowerment #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት
667
የደቡብ ኢትዮጵያ (ወላይታ ሶዶ) ክልላዊ የተማሪ መሪዎች ጉባኤ በጌታ ጸጋ ተጠናቋል!
የኢትዮጵያ ቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማሕበር (SUE) በወላይታ ሶዶ ከተማ ያስተናገደው የ2018 ዓ.ም የክልላዊ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሪዎች ጉባኤ (SUE-RHLS) እጅግ በተባረከ ሁኔታ በስኬት ተጠናቋል።
በዚህ ታላቅ ጉባኤ ላይ ከተለያዩ የደቡብ ኢትዮጵያ አካባቢዎች የተውጣጡ የተማሪ መሪዎችና አገልጋዮች በንቃት ተሳትፈዋል። ተሳታፊዎቻችንም ከሚከተሉት ስፍራዎች የመጡ ነበሩ፦
▪️ ከጂንካ
▪️ ከአርባምንጭ እና አካባቢዋ (ጨንቻ)
▪️ ከጎፋ ሳውላ
▪️ ከኮንሶ
▪️ ከታርጫ
▪️ እንዲሁም ከሶዶ እና አካባቢዋ
📖 የቃል ጥናት እና ሴሚናሮች፦
በነበረን ቆይታ "ተልዕኳዊ ህይወት ፡ ተልዕኳዊ ህብረት" በሚል መሪ ሐሳብ (በ1ኛ ቆሮንቶስ መጽሐፍ ላይ) ከነበረን ጥናት በተጨማሪ፣ የተማሪዎችን አቅም በሚገነቡ ርዕሶች ዙሪያ የተለያዩ ስልጠናዎች (Seminars) ተሰጥተዋል፦
🔹 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ (Bible Study Method)
🔹 አገልጋይ መሪነት (Servant Leadership)
🔹 ሚዛን የጠበቀ ህይወትና አገልግሎት (Balanced Life and Ministry )
🚀 ቀጣይ ርምጃችን፦
እነዚህ የተማሪ መሪዎች ወደየ ትምህርት ቤቶቻቸው ተመልሰው በትምህርት ቤቶቻቸው ብርሃን ሆነው እንዲያበሩ፣ በጓደኞቻቸውም ህይወት ላይ በጎ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ፣ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ(ወላይታ ሶዶ) ለሚኖረን ቀጣይ ጉባኤ በጸሎት እንድታስቡን አደራ እንላለን!
የቃለ እግዚአብሔር አንባቢዎች ማኅበር (ኤስ.ዩ)
🌐 @suethio
#LeadershipSummit2018 #WolayitaSodo #ወላይታሶዶ #SouthEthiopia #StudentLeaders #YouthEmpowerment #ኢየሱስን_እየተከተሉ_በእግዚአብሔር_ቃል_እየታነፁ_ማህበረሰባቸውን_የሚያገለግሉ_ተማሪዎች_ማየት