es
Feedback
Mohammed Seid - Miftah

Mohammed Seid - Miftah

Ir al canal en Telegram

​🛠 Digital Skills | AI | Innovation 📢 አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች እና መፍትሄዎች። 👇 ፌስቡክ ላይም ያግኙኝ፡ https://www.facebook.com/share/1ANudUpgYu/

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 482
Suscriptores
Sin datos24 horas
+307 días
+35330 días
Archivo de publicaciones
#Ethiocoders@miftahcode የምዝገባ ሂደት የያዘ ፋይል ለጠየቃችሁኝ ፣ ይህን ሂደት ተከተሉ

AI ስራችንን ሊቀማን ወይስ ሊያግዘን? 🤖🚀 ​አሁን ባለንበት ወቅት የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ጉዳይ የሁላችንም የቤት ስራ ሆኗል። ብዙዎቻችን "AI ስራዬን ይተካ ይሆን?" በሚል ስጋት ውስ
AI ስራችንን ሊቀማን ወይስ ሊያግዘን? 🤖🚀 ​አሁን ባለንበት ወቅት የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ጉዳይ የሁላችንም የቤት ስራ ሆኗል። ብዙዎቻችን "AI ስራዬን ይተካ ይሆን?" በሚል ስጋት ውስጥ ነን። ነገር ግን እውነታው ይሄ ነው፦ "AI አንተን አይተካህም፤ ነገር ግን AIን የሚጠቀም ሰው አንተን ይተካሃል!" ​ታዲያ ከዚህ አብዮት ጋር እንዴት ራስን ማጣጣም ይቻላል? እነዚህ 3 ነጥቦች ወሳኝ ናቸው፦ ​✅ 1. መሳሪያውን ተላመደው (Master the Tool): AI ልክ እንደ ስማርት ስልክ ሁሉ አንድ መሳሪያ ነው። ChatGPTን ወይም Geminiን እንደ የግል ረዳትህ ቁጠረው። ኢሜይል ለመጻፍ፣ ሃሳቦችን ለማመንጨትና ጊዜህን ለመቆጠብ ተጠቀምበት። ​✅ 2. "ሰውኛ" ክህሎትህ ላይ ኢንቨስት አድርግ: ማሽን መረጃን ይተነትናል እንጂ እንደ ሰው ስሜት የለውም። ርህራሄ፣ የፈጠራ ጥበብ፣ እና ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት አሳድግ። እነዚህን AI በፍጹም ሊተካቸው አይችልም። ​✅ 3. ተማሪ መሆንህን አታቁም: የቴክኖሎጂው ዓለም በየቀኑ ይለወጣል። "ሁሉንም አውቃለሁ" ከማለት ይልቅ፣ አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ራስህን ክፍት አድርግ። ​የእኔ ምክር፦ AIን አትፍራው፣ እዘዘው! የወደፊት ህይወትህ የሚወሰነው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በምን ያህል ፍጥነት ተለማምደህ በምትጠቀምባቸው ላይ ነው። ​👇 እናንተስ ምን ታስባላችሁ? AI ለስራችሁ ስጋት ነው ወይስ ትልቅ እድል? ሃሳባችሁን በኮሜንት አጋሩኝ! 💭 ​#AI #Technology #FutureOfWork #Ethiopia #SelfImprovement@miftahcode

#Live በነገራችን 1000 ከሞላን ቴሌግራም ላይቨ ላይ እንማማራለን! 🙏 ይህ እንዲሆን የእናንተ ድጋፍ ያስፈልጋል! https://t.me/miftahcode

የአለም ትልቁ ዜና #News, 16,000 ሰራተኞች ሊሰናበቱ ነው።! ትናንት የአለም የመገናኛ ብዙሃኑን ትኩረት የሳበው ዜና:- ​📍 "አማዞን የ16,000 ሰራተኞችን ቅነሳ ይፋ አደረገ!" ​በ3 ወራ
+5
የአለም ትልቁ ዜና #News, 16,000 ሰራተኞች ሊሰናበቱ ነው።! ትናንት የአለም የመገናኛ ብዙሃኑን ትኩረት የሳበው ዜና:- ​📍 "አማዞን የ16,000 ሰራተኞችን ቅነሳ ይፋ አደረገ!" ​በ3 ወራት ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ የተደረገው ይሄው ቅነሳ፣ ኩባንያው ትኩረቱን ወደ Artificial Intelligence (AI) እና ዳታ ሴንተሮች ለማዞር ካለው እቅድ ጋር የተያያዘ ነው። 🤔 የግል ምልከታ: 💢 የቴክኖሎጂው ዓለም በከፍተኛ የለውጥ ሂደት ላይ ነው! 📉💻 ይህ #16k ሰራተኞች እንዲጠራረጉ ምክንያት የሆነው #ኤአይ 🤖 ምንድን ነው❓ ኤአይን አለማወቅ ያስበላናል ሰበባሰበቡን ትተን ኤአይን በጥልቀት እንረዳው ፤ በሀገራችን 🇪🇹 ኤአይ ሰዎችን ከስራ ያፈናቅላል የሚል እምነት ባይኖረኝም ስራው ግን ቴክኖሎጂውን በሚያውቁ ሰዎች ይተካል። እናም ንቁ ሁኑ! እንንቃ! "ቴክኖሎጂ ከመጠቀም ፤ ከቴክኖሎጂው መጠቀም" መሻገር አለብን! ሰናይ ቀን 😍 መሐመድ ሰኢድ (ሚፍታህ) https://t.me/miftahcode https://t.me/miftahcode https://t.me/miftahcode

​🎓 ChatGPT አሁን የግል ፈታኝዎ ነው! ​ቻት ጂፒቲ (ChatGPT) ከተራ ወሬ ባለፈ አሁን ደግሞ "Quizzes" የተባለ አዲስ አገልግሎት መጀመሩን ያውቃሉ? ይህ አገልግሎት በተለይ ለተማሪዎች
+4
​🎓 ChatGPT አሁን የግል ፈታኝዎ ነው! ​ቻት ጂፒቲ (ChatGPT) ከተራ ወሬ ባለፈ አሁን ደግሞ "Quizzes" የተባለ አዲስ አገልግሎት መጀመሩን ያውቃሉ? ይህ አገልግሎት በተለይ ለተማሪዎች እና ለቴክኖሎጂ አፍቃሪዎች ትልቅ እድል ነው። ​እንዴት መጠቀም ይቻላል? 📌 መጀመሪያ በስልካችሁ የChatGPT App ላይ የመደመር (+) ምልክቱን ስትነኩ 'Quizzes' የሚል አዲስ ምርጫ ታገኛላችሁ። 📌 እሱን መርጣችሁ የምትፈልጉትን የትምህርት አይነት ስትጽፉ (ለምሳሌ፦ Math, Biology, Programming...) ቻት ጂፒቲ ጥያቄዎችን በምርጫ ያቀርብላችኋል። 📌 ፈተናውን እንደጨረሳችሁ ስንት እንደመለሳችሁ እና ስህተታችሁ ምን እንደሆነ በዝርዝር ያሳያችኋል። ​ለምን ይጠቅማል? ✅ ለማንኛውም ብሄራዊም ሆነ አለምአቀፍ ፈተና ለመለማመድ። ✅ ያነበቡትን ነገር ምን ያህል እንደተረዱት ለማረጋገጥ። ✅ በአስደሳች እና አሰልቺ ባልሆነ መንገድ እውቀት ለመገብየት። ​አሁኑኑ ገብታችሁ ሞክሩት! ፌስቡክ ላይ እኔን ለማግኘት:⤵️ https://www.facebook.com/share/1P8xGMtovh/

😍 እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ!🚀 ​ሰላም የቴክኖሎጂ ቤተሰቦቼ! ​ይህ ቻናል የተከፈተው በዓለማችን ላይ በየቀኑ የሚፈጠሩ አዳዲስ የኢኖቬሽን ግኝቶችን፣ በተለይም የሰው ሰራሽ አስተውሎት (Artificial Intelligence) በሶሻል ሚድያ እና በዲጂታል ህይወታችን ላይ ያለውን ተፅዕኖ የምንዳስስበት ነው። ​በዚህ ቻናል፡- 💎 ​አዳዲስ የ AI ግኝቶች እና አጠቃቀም 💎 ​ለቢዝነስ ፣ ትምህርት እና ለስራ የሚረዱ የቴክኖሎጂ መፍትሄዎች 💎 ​የወደፊት የቴክኖሎጂ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮሩ መረጃዎችን ታገኛላችሁ። 💎 መሰረታዊ የዲጂታል ክህሎቶችን ጭምር በተግባር እንማማራለን ​አብራችሁኝ ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል! ወደፊት አብረን እንማራለን፣ እንመራመራለን። ፌስቡክ ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙኛል: https://www.facebook.com/share/1ANudUpgYu/