𝙖𝙡-𝙝𝙞𝙙𝙖𝙮𝙖𝙝 𝙢𝙚𝙙𝙞𝙖
Ir al canal en Telegram
1 027
Suscriptores
-124 horas
-107 días
-5230 días
Archivo de publicaciones
1 027
አዲስ መንዙማ በአዲስ ማዲህ በቅርብ ቀን ይጠብቁ ዮቱብ ቻናላችንን ገብታቹ ሰብስክራይብ አድርጉን🙏https://www.youtube.com/@nur_studio2
1 027
፨፨፨፨፨
❤ኺያል❤
፨፨፨፨፨
#ክፍል_❹
እንድጎበኝ ይደርግ ይሆናል ከባህር መስመጥ ሞትን ሳይሆን መድህን እንዴት ይዞ ይመጣል? የሞት ዴግስነቱ የቱ ጋር ነው? የጠዋቶ ፀሀይ ከነፋሻማው አየር ጋር ታጅቦ ከሰመጥኩበት ምናብ አነሳኝ።
ያላመንኩት ህልም ደጋግሜ እያሰብኩ ትላንት ላይ ያየሁትን ምግብ ፍለጋ አይኔን ወደ ቦታው ሰደድኩ ቦታው ላይ ትርንጎ ሲቀር ቴምር፣ብርቱካንና ቆምጣጤው እንዳሉ አሉ።
ውስጤ ተረጋጋ ብቸኝነቴን የሚያስወግድ አብሮነት እንዳለ ተሰማኝ።
እንደ ትላንት ብዙ ሳልቸኩል የተቀመጡትን ቀስ እያልኩ አጠናቀኩ።ነገን በሙሉ መተማመን እየጠበኩ ዛሬን ጠግቤ በላሁ።
እዚህ ትንሽ ደሴት ጋር ቅንጣት የሰው ዘር ሳይኖር የሚቀበለኝ አላህ በልቤ አመስግኜ ፈገግ አልኩ።
ከባህሩ ዝምታ ጋር በዝምታ ውስጥ ሳወጋ ቀኑን አጋመስኩት።
እየመሸ መጣ።ፀሀይ እንደ ወትሮ ልትሰናበተኝ ሰፋፊ ጨረሯን ዘረጋችልኝ ከአይኖቼ እስክትርቅ ድረስ በአይኖቼ ሸኘዃት።
ውብ ጨረቃይቱ ተቀበለችን ዛሬ ዙሪያዋን ኮከብ አስከትላ ነበር ሰማዩ ደምቆዋል ከጨረቃ ጋር እንደተፍጠጥኩኝ ሰላት መስገድ እንዳለብኝ ድንገት ትውስ አለኝ።
ምን ሆኜ ነው የረሳሁት ተደናግጬ ያለፈኝን ሰላቶች ሁሉ ቀዳ ማውጣት ጀመርኩ።
እኩ ለሊት ላይ ሰውነቴ ተደካክሞ ባለሁበት አሸለበኝ።
ጭው ያለ በረሀ መሀል ነኝ ብጣራ ሚሰማኝ አንድም ሰው የለም የበረሀ አሸዋ እየያዘኝ መራመድ ጀመርኩ።
አንድ አነስ ካለች ኮረብታ ላይ እንደወጣው ማዶ ያለውን ለማየት መንጠራራት ያዝኩ ምን እንደምፈልግ ባላውቅም ፍለጋ ላይ ነኝ።
ባህሩ ደጃፍህ ሆኖ ሳለ እሩቅ ታስሰዋለህ ''የትላንቱ ድምፅ እራሱ ነው'' ዙሪያዬን እየቃኘሁ ማን ነህ?ማን ነህ?
ድንግርግር እንዳልኩ የመጣልኝን ጥያቄ ጠየኩት እንደባህር ያለ ዝምታ ድንገት አንተ ማን ነህ ሲል ጠየቀኝ...
ይቀጥላል...
#ሼር እያረጋቹ🙏
✍️:አ/ሰላም
1 027
=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-
ኺያል ክፍል_❹ትንሽ ቆይቶ ይለቀቃል ሼር እያረጋቹ።
=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-
1 027
፨፨፨፨፨
❤ኺያል❤
፨፨፨፨፨
#ክፍል_❸
ከራሴው ጋር እየተሻማው በላው።ትንሽ ረሀቤን ሳስታግስ የተቀሩትን በቀስታ
እመገብ ጀመርኩ አንድ በአንድ
የተቀመጡትን ፍራፍሬዎች ጨረስኩኝ።
ድንገት ግን ማን አስቀመጠው?አለኝ ሁሌም ጠይቆ መልስ የሚያጣው አዕምሮዬ ።ግን ማን አስቀመጠው?ጌታዬ ችሎታውን አሳየኝ ነው ?ማን ነው እንደዚህ ቸር ሚሆንልኝ ?ሰው ሳይሆን አይቀርም!እንዲሁም ዝም ብሎ ይህንንም ምግብ አላገኝም።
ቀኑን ሙሉ ደሴቶን ሳስስ ዋልኩኝ
።ምንም የሰው ፍና ሳጣ የነገ ንጋቴ ላይ ምንም ሚቀመስ እንደማይኖር እያሰብኩ ትላንት ወደ ተኛሁበት ስፍራ ተመለስኩ።
በራሴ ስግብግብነት ራሴን ረገምኩ።ምናለ የተወሰነ ባስቀረው የተወሰነ ቀናት እንኮን መቆየት እችል ነበር።
እንደ ወትሮ ፀሀይ ለጨለማው ጥላኝ ከባህሩ ስር መደበቅ ይዛለች።ድቅድቅ ጨለማ ንፍስን ቀላቅሎ ከበበኝ።
ጨረቃ እንደ ውብ ፈገግታ ሆና ሰማይ ላይ ተከለለች ዙሪያዎ ምንም አይነት ኮከብ አይታዩም ልክ እንደኔው ድቅድቅ ሆነዋል።
ከኔ ምትለየው ፈገግ በማለቶ ብቻ ነው።ከጨረቃ ፈገግታና ድቅድቃት ጋር እንደተፋጠጥኩ ድንገት ከባህሩ ለመሻገር አስፈራህ? የሚል ድምፅ ሰማሁ።ተደናግጬ ዙሪያዬን ተመለከትኩኝ።
አሁንም ከፍ ባለ ድምፅ ''ባህሩን ለመሻገር ምን አስፈራህ''እየተንተባተብኩ መሻገሪያ የለኝም።
እዚህ እንዴት እንደመጣው አላውቅም እባክህ እርዳኝ🙏!
እዚህ መሞቴ ነው።ለማይታየኝ ድምፅ በተማፅኖ መለመን ያዝኩ።
ሞትን ከፈራህ ወደ ባህሩ ስጠም ሞት ድግስህ ይሆናል።ሞት ድግስ✊
#ከሞት እና ህይወት ያለ
ሙትነት...ውስጥ እየኖርኩ
አንዳንድ ህልሞች የተሸሸገባቸው ሰንዱቆች ናቸው።ፋቺያቸው ብቻ ነው ምናቀው ያሰብነውን እንደምናልም ሁሉ የታሰበልንን አለም እንድንጎበኝ ይዳርግ ይሆናል...
ይቀጥላል...
#ሼር እያረጋቹ
✍️:አ/ሰላም
1 027
🌙✨ የመውሊድ ቲሸርት በሽያጭ ላይ! ✨🌙
መውሊድን በውብና ጥራት ባለው ቲሸርት ያክብሩ!
📏 የተለያዩ መጠኖች
✅ ጥራት ያለው ጨርቅ
💯 ተመጣጣኝ ዋጋ
📞 ለማዘዝ 📱 0956125457 📱 0947895265
📲 Telegram: @feyse12
⚡ ብዛቱ ውስን ነው፤ ዛሬውኑ ይዘዙ!
🤲 መልካም የመውሊድ በዓል! 🌹
1 027
<< ጭንቀትህ ድሃ ላለመሆን እንጅ ባለጸጋ ለመሆን አይሁን። በሁለቱ መካከል ያለውን ደረጃ ቀነዐህ (መብቃቃት) ነው። >>
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
✍️: ዶ/ር ሙስጠፋ ሲባኢ
⚡️ @islamic_media33
@islamic_media33
1 027
አረ ሼር እያረጋቹ ሰው እንጨምርበት ቻናላችን በጣም እየቀነሰ ይገኛል ለጎደኞቻቹ ሼር እያረጋቹ እንዲቀላቀሉን ንገሩዋቸው።ተባበሩን ሼር ባረከው እጅህ/ሽ አላህ ከሁሉ ወንጀልህ/ሽ ነጃ ያውጣህ/ሽ 🙏
1 027
🎖🎖 #የአላህ_መልዕክተኛ_ﷺ_ልጆች🎖🎖
የአላህ መልዕክተኛ የሆኑት ሀቢቡና
ሙሀመድ ﷺ ልጆች ከኢብራሂም በቀር ሁሉም የተወለዱት ከኸዲጃ ነው።እነሱም፡-
➊ #ቃሲም፡– የነቢዩ ﷺ የመጀመሪያ ልጃቸው ሲሆን አቡል ቃሲም ተብለው በሱ ይጠሩ ነበር።በእግሩ መሄድ ከቻለ በኋላ በሁለት ዓመቱ ሞተ።
➋ #ዘይነብ፡- ከነቢዩ ﷺ ልጆች ከሴቶቹ ታላቅ ስትሆን ከቃሲም በኋላ ነው የተወለደችዉ። የአክስታቸውን የሃላ ቢንት ኹውይልድ ልጅ የሆነውን አቡል ዓስ ቢን አል ረቢዕን ነው ያገባችዉ። ዘይነብ በ8ኛው ዓ.ሂ መጀመሪያ አካባቢ በመዲና ነው የሞተችው።
➌ #ሩቀያ፡ – ታላቁን ሰሀቢይ ዑስማን ኢብኑ ዐፋንን ያገባች ሲሆን የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በበድር ዘመቻ ላይ እያሉ ነው የሞተችው።
➍ #ኡሙ_ኩልሱም፡- ሩቂያ ከሞተች በኃላ የአላህ መልዕክተኛ ﷺለዑስማን የዳሯት ልጃቸው ስትሆን በሸዕባን ወር 9ኛው ዓ.ሂ ነው የሞተችው።
➎ #ፋጢማ፡- ከአላህ መልዕክተኛ ﷺሴት ልጆች መካከል ታናሽና ተወዳጅ ልጃቸው ስትሆን ከበድር ዘመቻ በኋላ ለአጎታቸው ልጅ ለዐሊይ ነው የዳሯት። የሞተችውም እሳቸው ከሞቱ ከስድስት ወር በኋላ ነበር።
➏ #ዐብደላህ፡- የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከኸዲጃ ከወለዷቸው ልጆች የመጨረሻው ሲሆን በልጅነቱ ነው የሞተው።
➐ #ኢብራሂም፡- በጁማዱል ኡላ ወይም በጁማዱል ሳኒ በ9ኛው ዓ.ሂ ከአገልጋያቸው ከማሪየቱል ቂብጢያ የተወለደ ሲሆን በ10ኛው ዓ.ሂ በሸዋል ወር ገና ጡት መጥባት ሳያቆም በመዲና ሞቶ በበቂዕ ተቀበረ።
ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ልጃቸው ኢብራሂም ሊሞት ሲቃረብ አንብተው ነበር። አነስ ኢብን ማሊክ በዘገቡት ሐዲስ፦
ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ኢብራሂምን አንስተው ይስሙና ጠረኑን ይምጉ ነበር።
ከዚያ አቡ ሰይፍ ቤት ገባን። በዚያን ወቅት ኢብራሂም የመጨረሻዎቹን እስትንፋሱን እየተነፈሰ ነበር።
ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ፦ “የአላህ መልእከተኛ ሆይ! እርስዎም ያለቅሳሉን?” አለ። ከዚያም ነቢዩ ﷺ እንደገና አነቡና😢 እንዲህ አሉ፦ “ዐይኖች ያነባሉ፤ ልብም ያዝናል፤ ሆኖም አላህ ከሚወደው ውጭ ምንም አንናገርም።
ኢብራሂም ሆይ አንተ ከእኛ በመለየትህ እናዝናለን!''አሉ
♦ ልጆቻቸዉ ሲሞቱ ታጋሽ አመስጋኝ ነበሩ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ
@islamic_media33
@islamic_mrdia33
1 027
፨፨፨፨፨
❤ኺያል❤
፨፨፨፨፨፨
ክፍል_❷
ድንጋዩ ላይ እራሴን አደላድዬ ተቀመጥኩኝ። ቁጭ እንዳልኩ ረዘም ያለ ጌዜ ከባህሩ ጋር ተፍጠጥኩኝ።
ሊመሽ ነበርና ፀሀይ የዛሬዋን ቀን ተሰናብታ እያዘቀዘቀች ነው።ብርቱካናማ ጨረሯ ከባህሩ ጥጋጥግ ተዘርግተዋል።
በዝግታ እየጠለቀች አጋማሿ ላይ ብርሀናማ አበባ መሰል ትታያለች።በግማሽ የጠለቀች ጀምበር ነፀብራቋ ከአድማስ ማዶ ብስራትን ተስፍን እያወጀች እኔ ያለሁበት ቁራጭ መሬትን ለፅልመት ነታ እያዘገመች ነው።
''እንዴት እዚህ መጣው?...ማነኝ? የት ነኝ?''
ጀምበር ስትጠልቅ ሀሳቤ ላይ የጥያቄ ፀሀይ አንፀባረቀ።ለጥያቄዎቼ ምንም አይነት መልስ የሌለኝ መሆኔ ሊገባኝ አልቻለም።
ህልም ላይ ልሁን እንዴ?
በሀሳብ ባህር እንደተንሳፈፍኩኝ የእንቅልፍ መርከብ ይዞኝ ነጎደ።
#ፅልመት ውስጥ ያለ ንጋት...
ፀሀይ ከጠለቀችበት ኮሮጆ በተቀራኒው አቅጣጫ ባለው ፈገግ እያለች ነው።ነፀብራቋ የባህሩን ንጣፍ ላይ አርፎ ባህሩን አብረቅራቂ ወርቅ አስመስሎታል።
የባህሩ ዳርቻው የሚያሰማው የእሽሽታ ድምፅና የአዕዋፋቶች ዝማሬ ንጋቱን አድምቆታል።የንጋትን ብስራት ለማድረስ ንፋሶ በባህሩ ቅዝቃዜ ቀዝፍ በስሱ ፍት እየዳበሰች አካልን ታነቃለች።
የዛፎቹ ድምፀት ከንፈሱ ፍጥነት ጋር ተመጣጥኖ እሽሽታውን ያደራዋል።
ትላንት አመሻሽ ላይ እንዳሰብኩት ህልም ላይ አነበርኩም ይልቅ ከአንድ ደሴት ላይ እንዴትና ለምን እንደመጣሁ ሳይቀር ማወቅ ተስኖኝ እገኛለው#ማንነቴም ተስኖኛል።
ከተኛሁበት ድንጋያማ ስፍራ ተነስቼ ሚቀመስ ነገር ፍለጋ ዙሪያዬን ከተኛሁበት በቅርብ ርቀት የተዘገጃጀን ነገር አየሁኝ።
ከአይነት አይነቱ ተኮልኩሎዋል።አይኔን ባለማመን አሸሽቼ ድጋሚ አስተዋልኩ በጥርጣሬ ቀረብኩ።
''ቆምጣጤ ፣ ብርቱካን ፣ ቴምርና ትርንጎ እንደ ዝርግ በሰፋ ቅጠል ተቀምጠዋል።
ተስፋና ግራ መጋባት ወረረኝ ።ከምንም በላይ የረሀብ ዳንኪራውን ሲደልቅ የነበረውን ሆዴን ተከትዬ የተቀመጡትን እየተስገበገብኩኝ አነሳሁት።
ከራሴው ጋር እየተሻማው...
ይቀጥላል ... ክፍል ❸ ቶሎ እንዲለቀቅ #ሼር አርጉ
✍️:አ/ሰላም
1 027
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ኺያል ክፍል ሁለት እንዲለቀቅ 10👍 አስገቡት
3:00 ይለቀቃል ያ ጀምዐ።♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
1 027
Repost from 𝐌𝐚𝐝𝐢𝐡 𝐀𝐛𝐝𝐬𝐞𝐥𝐚𝐦 حسين 📿
፨፨፨፨፨፨፨
❤ኺያል❤
፨፨፨፨፨፨፨
ክፍል❶
የተኛሁበት ሰፍራ ቅዝቃዜ ከሰመጥኩበት ሰመመን አባነነኝ ዙሪያዬን እያሰስኩ የት እንዳለሁ ለማስታወስ ብሞክርም የት እንደሆንኩኝ ማወቅ ተስኞኛል።
የት ነኝ ምንም መልስ ያላገኘሁበት ጥያቄ አይምሮዬን ያናውዘዋል ከተኛሁበት እርጥብ አፈር እራሴን እያላቀቅኩ ያለሁበት ለማስታወስ እጥራለሁ።
ከፊቴ ላይ በዝግታ የሚፈስ ነገር ይሰማኛል ከአናቴ በኩል በሚፈልቅ ደም ፊቴ ታጥቦዎል ጠንከር ያለ ብርድ ውስጤን እያደረቀኝ የባይተዋርነት ንፍስ ፊቴን እየገረፈኝ ካአፈሩ ተላቅቄ ቆምኩኝ።
ፊቴን የሸፈነው ደም በአይበሉባይ እየጠራረኩኝ ዙሪያዬን ቃኘው።
''የት ነኝ''? ''የት ነኝ''? ከባህር ዳርቻ ያለች ደሴት ዳር ያለሁ መሠለኝ ባህሩ ከዳር እስከዳር እንደሰማይ ተዘርግቶል የሰማይ ነፀብራቅ ከገፁ ላይ አብሮ በሰማያዊ ቀለም ተላወሰ።
ምድር ላይ የተዘረጋ ሰማይ መስሏል ዙሪያዬን ከቃኘሁኝ ቡሀላ በደመነፍስ እግሬ ወደ መራኝ መራመድ ጀመርኩኝ በደካከመ እርምጃ እየተንከረፈፍኩ ወደ ደሴቱ አዘገምኩ።
ጥቂት ዙሪያውን በዛለ ጉልበት አሰስኩት ምንም የሰው ዘር አለመኖሩ ካገለፅኩት ቦታ ተነስቼ እርግጠኛ ስሆን እፍኝ ተስፍዬ ተበተነ።
እንዲሁ በዚች ሰው አልባ ደሴት ውስጥ መንምኜ ተኮማትሬ ስሞት ታየኝ።
ደሴቱ ሰው ዝር ብሎበት የሚያውቅ አይመስልም ጥቅጥቃቱ እጅግ የበዛ ነው።እንደ ሀረግ ባሉ በተጠላለፉ እፅዋቶች ዙሪያውን ታጥሮዋል።
አህዋፍቶች ክንፍቸውን ሲያማቱ የባህር ዳርቻ ሲወነጨም ከሚፈጥረው ድምፅ ውጭ ፍፁም ፀፅታ የተሞላበት ስፍራ ነው።
እርምጃዬን እየቀነስኩኝ ለመቀመጥ የሚሆነኝ ቦታ አሰስኩ ወደ ባህር ዳርቻ ቀረብ ያለ ምቹ መቀመጫ ስፍራን አየሁ።
ዲንጋዩ ለመቀመጥ የባህሩ ሰፊ ግዛት ለመኮምኮም ሆን ተብሎ የተዘጋጀ ይመስላል ድንጋዩ ላይ...
ይቀጥላል...
#ሼር እያረጋቹ አበረታቱን🙏
✍️:አ/ሰላም
1 027
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
ማሽ አላህ 10👍 ገብተናል ታሪኩ ይለቀቃል
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
