es
Feedback
ኢማሙ አህመድ

ኢማሙ አህመድ

Ir al canal en Telegram

https://t.me/+QqgDQRukANRmZjRk

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
275
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+4730 días
Número de Publicaciones

Carga de datos en curso...

Reacciones
Comentarios
Estrellas de Telegram
PUBLICACIONES TOP por

Carga de datos en curso...

Análisis de publicación
Mensajes
Ver dinámicas
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+QqgDQRu
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+QqgDQRukANRmZjRk
38000Inicia sesión para ver las estadísticas
በአላህ ላይ ከማጋራት ተጠንቀቅ.mp3
132201Inicia sesión para ver las estadísticas
Sin texto...
125000Inicia sesión para ver las estadísticas
ቅድሚያ ለተውሂድ_1.mp3
118301Inicia sesión para ver las estadísticas
Sin texto...
126000Inicia sesión para ver las estadísticas
ቅድሚያ ለተውሂድ_1.mp3
1000Inicia sesión para ver las estadísticas
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት   ሊ        ጀ              መ                    ር ነው ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
21000Inicia sesión para ver las estadísticas
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ። ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Assel
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ። ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
32000Inicia sesión para ver las estadísticas
🌿 የሙስሊሞችን ጉዳይ ችግር ማቃለል ማስወገድ የመልካምነት ታላቅ በር ነው። አላህ ሱበሀነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሎናል፦ ﴿وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾ «መልካምን ሥሩ፤ ምናልባትም ልትድኑና ነጃ ልትወጡ ትችላላችሁ።» 🤍 የሰውን ጉዳይ ማስተናገድ ትንሽ ሥራ አይደለም… አንድ ሰው በችግር ውስጥ ሆኖ ሲመጣብህ፣ ምናልባት በእጅህ ያለው ነገር ትንሽ ይመስልህ ይሆናል፤ አንተ ግን ለእሱ ያደረግከው ነገር በሕይወቱ ትልቅ ቦታ ሊኖረው ይችላል። አንድ ሰው በጭንቀት ላይ እያለ በአንድ ቃል ማጽናናት፣ ●አንድ ሰው ጉዳዩን ማስፈጸም፣ ●የሚያስፈልገውን ሰው ማገዝ፣ ●በችግሩ ጊዜ ከጎኑ መቆም፣ ●የሚያውቀውን መረጃ መንገር፣ ●አንድ የተዘጋ በር እንዲከፈትለት ምክንያት መሆን… ●እነዚህ ሁሉ የሙስሊም ወንድማማችነት ምልክቶች ናቸው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لَا يَظْلِمُهُ وَلَا يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً فَرَّجَ اللهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا سَتَرَهُ اللهُ يَوْمَ القِيَامَةِ.» (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 🌿 “የወንድሙን ፍላጎት ለማሟላት የሚጥር ሰው አላህ ፍላጎቱን ያሟላለታል” ይህ ቃል ልብን የሚነካ ታላቅ ተስፋ ነው። እኛ የሰውን ጉዳይ ስናስተናግድ እንዲህ እንበል፦ “ይህን ሰው ለማገዝ አላህ ምክንያት አድርጎኛል።”ከዚያ የምናገኘው ክብር ወይም ምስጋና ሳይሆን፣ የአላህ ውዴታ ይሁን የምንፈልገው። ሰዎች አመስግነውን ይሆናል፤ አላመሰገኑንም ይሆናል። ሰዎች አስታውሰውን ይሆናል፤ ረስተውንም ይሆናል። አላህ ግን የሠራነውን መልካም ሥራ አይረሳም። ● አንድ ሰው የእኛን እርዳታ ሲፈልግ አንተ የምታየው ችግሩን ብቻ ነው፤ አላህ ግን የሚያየው የአንተን አቋም ነው። ለዚህ ነው አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የምናደርገው ነገር በአላህ ዘንድ ታላቅ የሚሆነው። ●አንድ ሰው እንባውን እንዲያብስ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል። ●አንድ ቤተሰብ ችግሩን እንዲያልፍ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል። ●አንድ ወንድም ተስፋ እንዳይቆርጥ አንተ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል። እነዚህን መልካም ስራዎች አታቃልል። ምክንያቱም ነብዩ ﷺ እንዳስተማሩን፣ የሰውን ጭንቀት ማስወገድ እንኳን በቂያማ ቀን ከጭንቀቶች አንዱን እንዲያስወግድልን ምክንያት ይሆናል። ● ወንድማማችነት የሚታየው በደስታ ጊዜ ብቻ አይደለም… ሰው ሲደሰት ከእሱ ጋር መደሰት ቀላል ነው። ነገር ግን ሲወድቅ እጁን መያዝ፣ ሲጨነቅ ማጽናናት፣ ሲደክም መደገፍ ነው እውነተኛ ወንድማማችነት። ሰዎች በሚያስፈልጉን ጊዜ ብቻ አንቅረባቸው፤ እኛም ሌሎችን በሚያስፈልጋቸው ጊዜ እንቅረብ። የሙስሊም ወንድምህ ጉዳይ ካለው፣ “እኔ ምን አገባኝ?” ከማለት በፊት “ምን ላግዘው እችላለሁ?” ብለህ አስብ። 🌿 ምናልባት ያ ትንሽ እገዛህ በአላህ ዘንድ የተቀበለች ትሆናለች። 🌿 ምናልባት ያ የሰጠኸው ጊዜ ነገ አንተ በችግር ላይ ስትሆን የምትፈልገው ምሕረት ይሆናል። 🌿 ምናልባት የሰውን ጭንቀት ያስወገድክበት ቀን አንተም ከቂያማ ቀን ጭንቀት እንድትወጣ ምክንያት ይሆናል። ● እንግዲህ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን በቻልነው አቅም እንርዳ… ● ጉዳያቸውን እናስፈጽል፣ ● ችግራቸውን እናቅልል፣ ● እንባቸውን እናብስ፣ ● ምስጢራቸውን እንጠብቅ፣ ● ነውራቸውን እንሸፍን፣ ● በችግራቸውም ጊዜ ከጎናቸው እንቁም። ምናልባት ነገ እኛ የምንፈልገው እርዳታ ዛሬ ለሌላ ሰው የሰጠነው እርዳታ ትሆናለች። ⚠️ አላህ ሆይ! የሙስሊሞችን ጭንቀት አስወግድ፣ ጉዳያቸውን አስተካክል፣ እኛንም የተጨነቁትን ከሚያጽናኑ፣ የተቸገሩትን ከሚረዱ፣ የወደቁትን ከሚያነሱ ባሮችህ አድርገን። እኛ የሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት ስንሮጥ፣ አላህ የእኛን ፍላጎት የሚያሟላልን ጌታ ነው። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
46100Inicia sesión para ver las estadísticas