⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟
Ir al canal en Telegram
236
Suscriptores
-224 horas
+37 días
+530 días
Archivo de publicaciones
Repost from 🚔 𝑩𝒆𝒔𝒕 𝑷𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆 🚔
+9
🎀welcome🎀
💚 ♻️
ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🧡
┊ ✿ 💙
❀ 🤎
╠═══፨❤️🩹 ፨═══╣
☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
Repost from N/a
ይቅርታ ይቅርታ 🙏🙏
የፍልሰታ ጾም መጥቶ፣
የምሕረት ደጅ ተከፍቶ፣
የሰላም መንገድ ተጠርጎ፣
የፍቅር ብርሃን በርቶ።
እኔም ቆሜ በትሕትና፣
ከልቤ አንድ ቃል እላለሁ፤🤲
በሐሳብ፣ በቃል ወይም በተግባር ካሳዘንኩህ፣ ይቅርታ እጠይቃለሁ።🙏
ሰው ሆኜ ተሳስቻለሁ፣ በድዬም ይሆናል፣
ያቆሰለ ቃል ተናግሬ፣ ያሳዘነ ተግባር ፈጽሜ።
ዛሬ ግን በዚህ የተቀደሰ ጾም፣
ቂምን ሁሉ ልንተው እሻለሁ።
ይቅርታ የደካማ አይደለም፣
የጠንካራ ልብ ምልክት ነው፤
ይቅር ማለት ሽንፈት አይደለም፣
ፍቅርን የሚያሸንፍ ድል ነው።🤲
የተሰበረው ግንኙነት ይጠገን፣💞
የቀዘቀዘው ፍቅር ይሞቅ፣💖
የራቀው ልብ ይቅረብ፣❤️🩹
የጠፋው ሰላም ይመለስ።🥰
ከልቤ የምለምንህ አንድ ነገር ብቻ ነው፤
በፍቅር ይቅር በለኝ፣🫶
እኔም ከልቤ ይቅር እላለሁ፣🙏
ፈጣሪም ሁላችንን በምሕረቱ ይሸፍነን።
ይህ የፍልሰታ ጾም፣
ለሰላም የምንገናኝበት፣🫶
ለፍቅር የምንቀራረብበት፣❤️🩹
ለይቅርታ የምንታረቅበት የተባረከ ጊዜ ይሁን።🤲🤲
ይቅርታ ከልብ ስጦታ ነው፤
ሰላም የነፍስ ሀብት ነው፤
ፍቅር የሕይወት መሠረት ነው።
በዚህ የተቀደሰ የፍልሰታ ጾም፣
እኔ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ፤
አንተም በፍቅር ተቀበለኝ፣
ፈጣሪም ሁላችንን በሰላሙና በቸርነቱ ይጠብቀን እኔ ወንደማችሁ ሮያል ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
