⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟
Ir al canal en Telegram
240
Suscriptores
-324 horas
+97 días
+1130 días
Archivo de publicaciones
𝑯 𝒆 𝒚 𝒂 𝑸 𝒕 / 𝑸 𝒕 𝒂,
Ꮗ 𝒆 𝒍 𝑪 𝒐 𝑴 𝒆💗 !!
𝑰𝒇 𝒀𝒐𝒖 𝑳𝒊𝒌𝒆 𝑰𝒕 𝑻𝒉𝒆𝒏 𝑪𝒐𝒎𝒆 𝑨𝒏𝒅 𝑱𝒐𝒊𝒏 𝑶𝒖𝒓 𝑪𝒉𝒂𝒏𝒏𝒆𝒍💗
🎀💗 @soulmates_forevers 💗🎀
🎀💗 @soulmates_forevers 💗🎀
🎀💗 @soulmates_forevers 💗🎀
🥂 𝒀𝒐𝒖 𝑮𝒆𝒕 𝑨𝒍𝒍 𝑻𝒉𝒊𝒏𝒈 𝑰𝒏 𝑶𝒏𝒆 𝑭𝒓𝒂𝒎𝒆🌚✨
❤️🔥 𝐌ake 𝐍ew 𝐅riends
👍 24x7 𝐀ctive 𝐕oice-𝐂hat
❤️🔥 𝐒afe 𝐅or 𝐆irls (𝐍o 𝐀buse)
👍𝐋isten 𝐒ongs
🥹 𝑰𝒇 𝒚𝒐𝒖 𝒄𝒐𝒖𝒍𝒅 𝒔𝒉𝒂𝒓𝒆 𝑶𝒖𝒓 𝑳𝒊𝒏𝒌 𝒘𝒊𝒕𝒉 𝒚𝒐𝒖𝒓 𝒇𝒓𝒊𝒆𝒏𝒅𝒔,
𝒕𝒉𝒂𝒕 𝒘𝒐𝒖𝒍𝒅 𝒃𝒆 𝒂 𝒈𝒓𝒆𝒂𝒕...🌝
🫐𝙶𝚛𝚘𝚞𝚙 𝚕𝚒𝚗𝚔 - 🌙
https://t.me/+dfkkZzvHDNZhYjI9
https://t.me/+dfkkZzvHDNZhYjI9
https://t.me/+dfkkZzvHDNZhYjI9
https://t.me/+dfkkZzvHDNZhYjI9
𝁘ໍ𝛕ʜ⋏ꪀк𝛅 𝁘𓂃 ָ.🫀🦋
Repost from 🚔 𝑩𝒆𝒔𝒕 𝑷𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆 🚔
+9
🎀welcome🎀
💚 ♻️
ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🧡
┊ ✿ 💙
❀ 🤎
╠═══፨❤️🩹 ፨═══╣
☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
Repost from 🚔 𝑩𝒆𝒔𝒕 𝑷𝒊𝒄𝒕𝒖𝒓𝒆 🚔
+9
🎀welcome🎀
💚 ♻️
ˡᶦᵏᵉ ˢʰᵃʳᵉ
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 🧡
┊ ✿ 💙
❀ 🤎
╠═══፨❤️🩹 ፨═══╣
☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥
ʜᴇʏ ɢʀᴏᴜᴘ ᴏᴡɴᴇʀs! 🚀
ᴅᴏ ʏᴏᴜ ᴡᴀɴᴛ ᴛᴏ ᴋᴇᴇᴘ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ᴄʟᴇᴀɴ ғʀᴏᴍ ᴜɴᴡᴀɴᴛᴇᴅ ʟɪɴᴋs & ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴᴀʟ sᴘᴀᴍ?
ɪɴᴛʀᴏᴅᴜᴄɪɴɢ [˹ʟɪɴᴋ ꭙ ʀᴇᴍᴏᴠᴇʀ˼] ➜ ᴀᴜᴛᴏ-ᴅᴇʟᴇᴛᴇs ᴜɴᴀᴜᴛʜᴏʀɪᴢᴇᴅ ʟɪɴᴋs ➜ ᴅᴇᴛᴇᴄᴛs & ʀᴇᴍᴏᴠᴇs ʙᴏᴛ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴs ➜ ᴄᴜsᴛᴏᴍɪᴢᴀʙʟᴇ sᴇᴛᴛɪɴɢs ғᴏʀ ᴏᴡɴᴇʀs ➜ ᴄʜᴏᴏsᴇ ᴡʜᴏ ᴄᴀɴ sᴇɴᴅ ʟɪɴᴋs 👥💯 ᴘʀᴏᴛᴇᴄᴛ ʏᴏᴜʀ ɢʀᴏᴜᴘ ɴᴏᴡ! 🚀
📴 ᴛʜᴇ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ ʜᴀꜱ ᴇɴᴅᴇᴅ. 🎧 ᴡᴀɴᴛ ᴛᴏ ᴋᴇᴇᴘ ᴛʜᴇ ᴠɪʙᴇ ɢᴏɪɴɢ? ꜱɪᴍᴘʟʏ ꜱᴇɴᴅ /play ꜱᴏɴɢ_ɴᴀᴍᴇ ᴛᴏ ꜱᴛᴀʀᴛ ᴀ ɴᴇᴡ ꜱᴛʀᴇᴀᴍ.
40 ልብ ካለው ሰው ጋር እንዴት ነው
ተማምኖ ፍቅር ውስጥ ሚቆየው?🙄
እንደ ጥያቄ ነው?።
💓 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🪫 ✍ 🔖 ⤴️
ㅤㅤㅤㅤ
Scary story time😳😐
በM6 Motorway መንገድ ላይ የማትታየው ተሳፋሪ😱
የረጅም ርቀት አሽከርካሪ የሆነው ጆን፣
በአንድ ጨለማ ምሽት ከ london ወደ manchester ከተማ እያመራ ስላጋጠመው አስፈሪ የማይታመን እና አስጨኔቂ ክስተት..!
አየሩ በጣም ጨጋጋማ እና ነፋሻ ነብር
በመብረቅ የታጀበ ዝናብም አከባቢውን አስፈሪ አርጎታል።
ጆን በፍጥነት ወደ ቤተሰቡ ለመድረስ ይህን አስቸጋሪ አየር ተቋቁሞ እያሽከረከረ ሳለ አንዲት ወጣት ሴት ብዝናቡ ውስጥ እየበሰበሰች በፍጥነት ስትራመድ ያያታል። አየሩ አስፈሪ ስለነበረ ጆን ይቺን ወጣት ዝም ብሎ ማለፈ አልቻለም ነበር። መኪናውንም ቀዝቀዝ አርጎ ወደ መኪናው እንድት ገባና መሄድ እስካሰበችበት ሊሸኛት እንደሚችል ሲነግራት ምንም መልስ አልሰጠችውም ነበር። ዝናቡ እየበረታ ሲመጣ ጆን ለምኗት ወደ መኪና ውስጥ አስገባት። ነገር ግን ምንም አትናገርም ነብር፤ በዚህ ዝናብ ወስጥ ብቻዋን ምን እንደምትሰራና የት እንደምትወርድም ሲጠይቃት እንኳን ምንም አይነት መልስ አትሰጠውም ነበር።
ጆን በሁኔታዋ ግራ ቢጋባም ገና ወጣት ስለሆነች የሆነ ነገር ያረገኛል ብላ ፈርታ ነው በማለት መውረድ የምትፈልግበት ቦታ ስትደርስ እንድታስቆመው ነግሯት በዝምታ መኪናውን ማሽከርከር ቀጠለ።
ከተወሰነ ጉዞ በኋላ የፊተኛ መስተዋቱን ሲመለከት ወጣቷ ልጅ የለችም። በጣም ተደናገጠ። ከአጠገቡ ግን አንድ የቀዘቀዘ እርጥብ እጅ በትከሻው ላይ ተሰማው። ጆን መኪናውን አጥፍቶ እየጮኸ ከመኪናው ወረደ። አከባቢው ላይ ምንም አይነት ሰው ስላልነበረ እራሱን በእራሱ በማረጋጋት የመኪናዎቹን በር በመክፈት ልጅቷን ቢፈልጋትም ሊያገኛት አልቻለም።
መኪናውንም በደንምብ ከፈተሸ በኋላ በፍጥነት ወደ manchester ከተማ እየነዳ ይሄዳል። እዛ ከደረሰ በኋላም ይህንን ያጋጠመውን ነገር ለእሽከርካሪ ሰዎች ሲያጋራ እነሱም ተመሳሳይ ነገር በዛ መንገድ ላይ እንደተመለከቱ እና ከፍተኛ ቅዝቃዜ መኪናቸው ውስጥ ዘልቆ እንደሚገባ ተናግረዋል።
በኋላም እንደ አከባቢው ሰዎች ግምተ ከሆነ፣ M6 Motorway መንገድ ላይ ባለፉት 5 ዓመታት ውስጥ ተመሳሳይ መኪና አደጋ ደርሶባት የሞተች ሴት እንዳለች ነው።
እስካሁንም በዚያ መንገድ ማታ ማታ የሚያልፉ አንዳንድ ሰዎች፣ ልጅቷን እንደተመለከቷት እና መኪናቸው ውስጥ የቅዝቃዜ ስሜት እንደሚሰማቸው ይናገራሉ።
💓 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
🪫 ✍ 🔖 ⤴️
@r3miovera
ስማኝ ያራዳ ልጅ
ሰአት ጊዜን ያሳያል ጊዜ ደግሞ የሰዎችን እውነተኛ ማንነት ያሳያል.....🤷 😷
