Ibro markets
Ir al canal en Telegram
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
356
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+2630 días
Archivo de publicaciones
355
ሰላም የBinance ማህበረሰብ,
ይህ ለእርስዎ ነው! ከ5,000 USDT ሽልማት ውስጥ ድርሻ ለማግኘት እድል ይፈልጋሉ? ለኢትዮጵያ ብቻ የተዘጋጀውን ዘመቻችን በማህበራዊ ሚዲያ ያጋሩ እና ሽልማት ያግኙ።
ለመሳተፍ የሚከተሉትን ያድርጉ:
1. @BinanceAfrica ን ይከተሉ
2. በX ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ልዩ ዘመቻ ፖስት እንደገና ያጋሩ [Link]
3. ፖስቱን ይውደዱ፣ ያጋሩ እና ከኢትዮጵያ የሆኑ ሁለት ጓደኞችን ታግ ያድርጉ
4. የሰርቬይ ቅጹን ይሙሉ [Link]
ይሄ ብቻ ነው! 200 ዕድለኛ ተሳታፊዎች ከ5,000 USDT የሽልማት ገንዘብ ውስጥ ይካፈላሉ።
355
Repost from Meryem Hub
Did you know?🙄
The word "Ayiii" has two definitions:
1. Ayiii ከ sad emoji ጋር, for eg. 🥺,☹️,😔... ከሆነ, "I feel sorry," "አዝኛለሁ በጣም," "my heart is broken" ....እንደማለት ነው።
2. Ayiii with lovely emojis, eg. Ayiii 🥰❤️, ከሆነ... "So cuteee," "በጣምም ደስ ብሎኛል" ማለት ነው።
355
Repost from HULU TECH
የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! #ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ #ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡
ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡
ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም ” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡
ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከልልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡
ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ አለው፡፡ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቀይ ተረጋጋ! እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡
ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡
ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!” በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡
ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል?i (Africa’s elites are lords of poverty! ያለው ማን ነበር?)
የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤የደስታ ግምጃ አድምቆታል በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡ ዋነኞቹ ዘራፊዎች እነማን ናቸው?
355
Repost from Blue Researcher
An NFT giveaway is coming
The NFT is from Arc NFT.
5 winners will receive a Guaranteed Token Distribution (GTD) spot for the mint
Stay tuned for more details
355
Repost from N/a
🎨 Pozz Creative | Branding Packages
Need a fresh look for your project? Check out the pricing tiers below and grab exactly what you need. 👇
🥉 Tier 1: Just the Logo | $25 ✨ Primary logo design 📁 Transparent files (PNG/JPG)
🥈 Tier 2: Logo + Colors | $55 ✨ Everything in Tier 1 🎨 Full custom brand color palette ,with hex codes + custom Telegram Emojis 💼
🥇 Tier 3: Logo + Colors + Typo | $85 ✨ Everything in Tier 2 🏝 Paired typography system (Heading & Body fonts)
💎 Tier 4: The Full Stack | $125 ✨ Everything in Tier 3 📱 Social media package (Profile pics, banners & post templates)
💼 DM to get started and don't hesitate to check my [ Portfolio ]
✈️ [@Pozvx ]
355
ገንዘብ ደስታን አይገዛም ማለት የሚችለዉ ገንዘብ ኖሮት ደስታን መግዛት ያለቻለ ሰዉ ነዉ አባባሉ እኛ ገንዘብ የሌለንን ሰዎች አይመለከትም😁 😄
355
Repost from Meryem Hub
#Day_60 😍😍✨
🎊 Most TV remotes can't control the TV from another room because they use infrared light, which needs a clear line of sight and typically can't pass through walls.
@meryem_hub
