es
Feedback
Alpha Technology Solution PLC

Alpha Technology Solution PLC

Ir al canal en Telegram

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
494
Suscriptores
Sin datos24 horas
+127 días
+2030 días
Archivo de publicaciones
Graphic Designer በኢትዮጵያ በወር ስንት ብር ያገኛል?
Anonymous voting

👉 የትኛውን ቴክ ክህሎት 2026 ውስጥ መማር ትፈልጋላችሁ? 🔘 Web Development 🔘 Robotics 🔘 Graphic Design 🔘 Digital Marketing 🔘 Video Editing 🔘 Basic Computer Skill 🔘 AI Tools 💬 በኮመንት መልሱ 👇

Tech Tip of Monday | Alpha Technology Solution PLC ኮምፒውተርህ slow እየሆነ ነው? ፈጣን መፍትሄ: 1️⃣ Ctrl + Shift + Esc ጫን 2️⃣ Start-up app
Tech Tip of Monday | Alpha Technology Solution PLC
ኮምፒውተርህ slow እየሆነ ነው? ፈጣን መፍትሄ:
1️⃣ Ctrl + Shift + Esc ጫን 2️⃣ Start-up apps ታብ ክፈት 3️⃣ የማትፈልጋቸውን Apps → Disable አድርግ 4️⃣ ኮምፒውተርህን Restart አድርግ
🚀 ይህ ኮምፒውተርህን በጣም ያፋጥነዋል! #AlphaTechTips #TechTip #Techtipofmonday Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየ
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ፡፡
〽️ አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect 〽️ አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com 〽️ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization 〽️ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ: https://cbefayda.cbe.com.et/ 〽️ ኦሮሚያ ባንክ : https://obfayda.oromiabank.com/ 〽️ ወጋገን ባንክ: https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization 〽️ ንብ ባንክ: https://fayda.nibbank.com.et/ 〽️ ፀሀይ ባንክ:https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home 〽️ ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443 〽️ ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et 〽️ አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

🎄🎁 ልዩ የገና በዓል ቅናሽ – 15% OFF! 🎁🎄 🚀 ክህሎትዎን አሁን ያሻሽሉ! Alpha Technology Solution የሚሰጣቸው ኮርሶች 👇 📈 Digital Marketing 🛒 Sale
🎄🎁 ልዩ የገና በዓል ቅናሽ – 15% OFF! 🎁🎄
🚀 ክህሎትዎን አሁን ያሻሽሉ! Alpha Technology Solution የሚሰጣቸው ኮርሶች 👇
📈 Digital Marketing 🛒 Sales & Marketing 🎨 Graphics Design 🌐 Web Development 🎬 Video Editing 🇬🇧 English Language 🖥 Basic Computer 🤖 Robotics
🔥 15% OFF የገና በዓል ቅናሽ 🎯 ዛሬ ይመዝገቡ፣ ነገዎን ይቀይሩ! 📩 DM: @Alphatechnologysolution 📞 Call Us: 📱 0992 24 25 22 📱 0916 40 92 40 Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

⏰ ነገ የሚጀምር! 📚 Digital Marketing Training 🗓 1 ወር | ⏱️ 11:00 – 1:00 (ቀን) የሚማሩት👇 ✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ ✅ ሶሻል ሚዲያ ስትራቴጂ ✅ ማርኬቲንግ ቴክኒኮች
⏰ ነገ የሚጀምር!
📚 Digital Marketing Training 🗓 1 ወር | ⏱️ 11:00 – 1:00 (ቀን) የሚማሩት👇 ✅ ዲጂታል ማርኬቲንግ ✅ ሶሻል ሚዲያ ስትራቴጂ ✅ ማርኬቲንግ ቴክኒኮች ✅ Paid Ads
💵 Total Payment: 5000 ብር
📩 DM: @Alphatechnologysolution 📞 Call: 0992 24 25 22 0916 40 92 40 🚀 እድሉን አያምልጣችሁ! Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 ለመላው
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”   — ኢሳይያስ 9፥6
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🏾 መልካም በዓል ❤️ Alpha Technology Solution Digital World For Everyone!

⏰ አንድ ቀን ብቻ ቀረው! በ100 ብር ብቻ ልጅዎን ከቴክኖሎጂ ጋር ያስተዋውቁ! 📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች * Robotics – ልጆች ሮቦት እንዴት እንደሚሰራ ይማራሉ * Programming – የኮ
⏰ አንድ ቀን ብቻ ቀረው!
በ100 ብር ብቻ ልጅዎን ከቴክኖሎጂ ጋር ያስተዋውቁ!
📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
* Robotics – ልጆች ሮቦት እንዴት እንደሚሰራ ይማራሉ * Programming – የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎቶች * English Language – የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት * Web Development – ድህረ ገፅ መፍጠር ⚠️ ምዝገባው ሊጠናቀቅ የ1 ቀን እድሜ ብቻ ቀርቶታል! 📌 ባሉን ውስን ቦታዎች ልጅዎን አሁኑኑ ያስመዝግቡ! Alpha Technology Solution PLC 📞 ስልክ: +251 91 640 9240 +251 99 224 2522

photo content
+9

photo content
+6

🚨New Class Alert 🚨 ነገ ሀሙስ 9:00-11:00 የሚጀምር ቪዲዮ ኤዲቲንግ ክላስ። ✂️ Premiere Pro — ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ኮለር ግሬዲንግ፣ Motion Graphics እና Visual
🚨New Class Alert 🚨
ነገ ሀሙስ 9:00-11:00 የሚጀምር ቪዲዮ ኤዲቲንግ ክላስ። ✂️ Premiere Pro — ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ኮለር ግሬዲንግ፣ Motion Graphics እና Visual Effects በአንድ ኮርስ 📅 በሳምንት 3 ቀናት 🥇 ሰርተፍኬት
💰 ዋጋ – 6,000 ብር
ባሉን ጥቂት ቦታዎች ለመመዝገብ @Alphatechnologysolutionsupport  or +251992242522 ይደውሉ።

photo content
+4

🚨New Class Alert 🚨 ነገ 4:00-6:00 የሚጀምሩ የቀን የቤዚክ ኮምፒውተር ኮርስ ለሁለት ወር
ሙሉ ክፍያ 3000 ብር
ባሉን ጥቂት ቦታዎች ለመመዝገብ @Alphatechnologysolutionsupport  0992242522 0912365300ይደውሉ።

✨ የዌብሳይት (Website Development) ስልጠና! ✨ 💻 Alpha Technology Solution 💻 ከመሰረቱ ጀምሮ ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ! የምንሰጣቸው ትምህርቶች፡ HTML
✨ የዌብሳይት (Website Development) ስልጠና! ✨ 💻 Alpha Technology Solution 💻 ከመሰረቱ ጀምሮ ዘመናዊ ድረ-ገጾችን መገንባት ይማሩ! የምንሰጣቸው ትምህርቶች፡ HTML: የዌብሳይት መሰረት CSS: ዲዛይን እና ውበት JavaScript: ተለዋዋጭነት (Interactivity) C++: (አስፈላጊ የፕሮግራሚንግ መሰረታዊ እውቀት) 💥 የ20% ልዩ የቅናሽ ዕድል! አሁኑኑ ይመዝገቡና የክፍያ ቅናሹን ይጠቀሙ! 🗓 ይህንን ዕድል እንዳያመልጥዎ! 👇 ለመመዝገብ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት: +251983640202 +251916409240

its's simple register now https://alphatechnologysolution.com/
its's simple register now https://alphatechnologysolution.com/

🚀 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንን ለምን መምረጥ አለብዎት? ✔️ "የኢንዱስትሪውን ሚስጥር" የሚያውቁ ባለሙያ አስተማሪዎች ✔️ ጥራት ሳንቀንስ፣ በጣም ርካሽ ዋጋ! (Budget-Friendly) ✔️ በእጅ
🚀 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንን ለምን መምረጥ አለብዎት? ✔️ "የኢንዱስትሪውን ሚስጥር" የሚያውቁ ባለሙያ አስተማሪዎች ✔️ ጥራት ሳንቀንስ፣ በጣም ርካሽ ዋጋ! (Budget-Friendly) ✔️ በእጅ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች - ጠንካራ ፖርትፎሊዮ ይገንቡ! ✔️ የሚመችዎትን ሰዓት ይምረጡ (Onlineም ሆነ Offline መማር ይቻላል) ✔️ የክፍል ቪዲዮዎችና ፋይሎች ላልተወሰነ ጊዜ የእርስዎ ይሆናሉ! ✔️ ኦንላይን ገንዘብ ለማግኘት (Freelancing) ሙሉ ድጋፍ እናደርጋለን!
📱 በቶሎ ይመዝገቡ!
📞 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦ 👉 +251916409240 / +251983640202 ✈️DM ON Telegram https://alphatechnologysolution.com/