የክብሩ ነፀብራቅ✨
Ir al canal en Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
360
Suscriptores
+324 horas
+137 días
+9030 días
Archivo de publicaciones
360
ሰው እግዚአብሔርን ለመምሰል ተፈጠረ፤ እግዚአብሔር ደግሞ ሰውን ለማዳን ሰው ሆነ። ሰው የመሆን ትርጉሙ የሚገባን፣
ሰው የሆነውን አምላክ (ክርስቶስን) ስንመለከት ብቻ ነው።"
360
“ለሙሴ እንደ ነገርሁት የእግራችሁ ጫማ የሚረግጠውን ቦታ ሁሉ ለእናንተ ሰጥቼአለሁ።”
— ኢያሱ 1፥3
“Every place that the sole of your foot shall tread upon,
that have I given unto you, as I said unto Moses.” — Joshua 1፥3 (KJV) God didn't say "I will give." He decreed, "I HAVE GIVEN." Your victory is not a future hope—it's a finished fact. Now, your obedient step isn't begging for it; it's legally enforcing what heaven already settled. The land is yours. Walk onto it and claim the deed. 🔥
360
And we know [with great confidence] that God [who is deeply concerned about us] causes all things to work together [as a plan] for good for those who love God, to those who are called according to His plan and purpose.
[ Romans 8:28 AMP Bible ]
360
One thing I have asked of the LORD, and that I will seek:
That I may dwell in the house of the LORD [in His presence] all the days of my life,To gaze upon the beauty [the delightful loveliness and majestic grandeur] of the LORD And to meditate in His temple.Psalms 27v4 AMP Bible
360
ባዶነት የእግዚአብሔርን "አቅም" መወሰኛ መስፈርት ነው
2 ነገስት 4:1–7
የኤልሳዕና የባልቴቷ ታሪክ (2 ነገስት 4:1–7) የሚያስተምረን እጅግ አስደንጋጭ የሆነ መንፈሳዊ ህግ አለ፡- "የሰማይ ዘይት የሚታዘዘው፣ ለምድር ባዶነት ነው።"
ዘይቱ (መንፈስ ቅዱስ) ወሰን የለውም፤ እንደ ውቅያኖስ ነው።
ወሰኑ (Limit) ያለው ዕቃው (አንተ) ጋር ነው።
በታሪኩ ላይ ልብ በል፡- "ዕቃ የለም አለችው፤ ዘይቱም ቆመ" ይላል።
ዘይቱ ያለቀው፣ ምንጩ ስለደረቀ አይደለም። ዘይቱ የቆመው፣ የሚፈስበት ባዶ ቦታ ስላጣ ነው።
ይህ ማለት፡- እግዚአብሔር መስጠቱን አላቆመም፤ እኛ ግን መቀበላችንን አቁመናል።
የተሞላ ዕቃ የዘይት ጠላት ነውብዙዎቻችን መንፈስ ቅዱስ እንዲሞላን እንጸልያለን፤ ነገር ግን "ሙሉ" ነን። በራስ ዕውቀት ተሞልተናል። በሰዎች ክብርና አስተያየት ተሞልተናል። በቴክኖሎጂ ጫጫታና በዓለም ወሬ ተሞልተናል። በመራራነትና በይቅርታ አለማድረግ ተሞልተናል። ወዳጄ፣ እግዚአብሔር ጨዋ ነው። አስወጥቶ አይገባም። አንተ የያዝከውን ካልደፋህ (Empty ካላደረግህ)፣ እርሱ አዲሱን ዘይት አይጨምርም። የሞላ ብርጭቆ ላይ ውሃ ብትጨምር ይፈሳል እንጂ አይይዝም። ዛሬ ባዶ ነህ ወይስ "በሌላ ነገር" ተሞልተሃል?
ባዶነት የእግዚአብሔርን ህልውና የሚስብ "ማግኔት" ነውበተፈጥሮ ህግ (Physics)፣ "Vacuum" (ባዶ ቦታ) ካለ፣ አየር በግድ ወደዚያ ይገባል። በመንፈሳዊ ዓለምም እንዲሁ ነው። ራስህን ከፍላጎትህ፣ ከምቾትህና ከእኔነትህ አውጥተህ "ባዶ" ስታደርግ፣ የእግዚአብሔር ክብር ተገዶ (Irresistibly) ወደ አንተ ይገባል። እግዚአብሔር ባዶ ሆኖ ለሚጠብቀው ልብ ምላሽ ሳይሰጥ ማለፍ ባህሪው አይደለም። ባዶነትህ ለእግዚአብሔር የሚላክ "የአደጋ ጊዜ ጥሪ" (Emergency Call) ነው። የዘይቱ መጠን፣ የረሃብህ መጠን ነው ባልቴቷን ኤልሳዕ "ከጎረቤቶችሽ ባዶ ዕቃ ተዋሺ፣ አታሳንሺ" አላት። ለምን አታሳንሺ አለ? ምክንያቱም የዘይቱ ብዛት የሚወሰነው እሷ በምታመጣው የዕቃ ብዛት ልክ ስለሆነ ነው። አንድ ዕቃ ብታመጣ፣ የአንድ ዕቃ ዘይት ታገኛለች። መቶ ዕቃ ብታመጣ፣ የመቶ ዕቃ ዘይት ታገኛለች። ዛሬ ያንተ መንፈሳዊ አቅም፣ የጸሎት ህይወትህና የአገልግሎትህ ኃይል ያለው በዚህ ደረጃ (Level) ላይ የሆነው፣ እግዚአብሔር የሰጠህ ያህል ስለሆነ አይደለም፤ አንተ ለእግዚአብሔር ያዘጋጀኸው የረሃብ መጠን (Capacity) ያህል ስለሆነ ነው። እግዚአብሔርን "በቃኝ" እስክትል ድረስ ልታገኘው ትችላለህ። እሳቱ የቀነሰው፣ የማገዶው (የፍላጎትህ) መጠን ስላነሰ ነው። "እግዚአብሔር ሆይ ሙላኝ!" ብለህ ከመጸለይህ በፊት፣ "እግዚአብሔር ሆይ፣ ውስጤን ከሞላው ከእኔነት ቆሻሻ አውጣኝ (Empty Me)" ብለህ ጸልይ። ዘይቱ የሚፈልገው ወርቅ መሆንህን አይደለም፤ ዘይቱ የሚፈልገው "ባዶ" መሆንህን ነው።
360
ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
¹⁶ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል።
@dagmawibabi
360
When you feel you are out of providence, remember the math of Jesus: what is given in faith is multiplied in grace.
ማቴዎስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ኢየሱስም፦ እናንተ የሚበሉትን ስጡአቸው እንጂ ሊሄዱ አያስፈልግም አላቸው።
¹⁷ እነርሱም፦ ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ በቀር በዚህ የለንም አሉት።
¹⁸ እርሱም፦ እነዚያን ወደዚህ አምጡልኝ አላቸው።
¹⁹ ሕዝቡም በሣር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፥ አምስቱንም እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ አየና ባረከ፥ እንጀራውንም ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ።
²⁰ ሁሉም በልተው ጠገቡ፥ የተረፈውንም ቁርስራሽ አሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
²¹ ከሴቶችና ከልጆችም በቀር የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ያህሉ ነበር።
360
Repost from Dagmawi Babi 🇪🇹
The only person who dares wake up a king at 3:00am for a glass of water is his child. We have that kind of access to God.
360
Repost from Anti World
Weak father = slutty daughter
Dominating mother = simp son
Narcissistic parents = insecure children
Absent father = self-hating children
Unhappy home = unhappy society
Or:
Strong father = capable daughter
Feminine mother = masculine son
Loving parents = secure children
Healthy marriage = peaceful home
Peaceful home = strong nation
We are products of our environment.
- Paul
360
Repost from The Bible Thinkers
"You don’t pray. you scroll on TikTok all day. You don’t choose what to see or avoid on social media; you just follow every trend. You curse because what you hear and see in Hollywood movies is full of cursing. You’ve forgotten that the Lord’s Prayer says, “Hallowed be Thy name.”
You don’t feed your soul what it needs. You don’t read your Bible, and you have no devotional time. You listen to, read, and watch things that slowly kill your spiritual life. You lust after men or women. You struggle with these sins because you haven’t given priority to what truly matters.
Please, don’t waste your time on things that don’t matter. You don’t have to feed yur soul with everything social media offers. Nowadays, much of what You see online doesn’t help you grow in Christ or become more like Him. Don’t watch every movie. Don’t listen to everything.
You are a Christian a child of the Almighty. You should have boundaries. Be set apart from the world."
_Holy Sprit
360
Repost from Anti World
"In like manner also, that women adorn themselves in modest apparel, with shamefacedness and sobriety; not with broided hair, or gold, or pearls, or costly array."
1 Timothy 2:9
Going back to 1 Timothy 2:9, the Greek word for 'apparel' is 'katastole,' which, according to a Greek lexicon, means properly 'a lowering, letting down.' So it is literally 'a garment let down.' The term 'katastole' could describe a long dress, skirt, robe, or coat, but would exclude pants worn with a waist-length shirt as an acceptable outer garment for a woman.
360
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ትክ ብለን እንይህ!
ማደሪያውም በተተከለ ቀን ደመናው የምስክሩን ድንኳን ሸፈነው፤ ከማታም ጀምሮ እስከ ጥዋት ድረስ በማደሪያው ላይ እንደ እሳት ይመስል ነበር። እንዲሁ ሁልጊዜ ነበረ፤ በቀን ደመና በሌሊትም የእሳት አምሳል ይሸፍነው ነበር ። ደመናውም ከድንኳኑ ላይ በተነሣ ጊዜ በዚያን ጊዜ የእስራኤል ልጆች ይጓዙ ነበር፤ ደመናውም በቆመበት ስፍራ በዚያ የእስራኤል ልጆች ይሰፍሩ ነበር። በእግዚአብሔር ትእዛዝ የእስራኤል ልጆች ይጓዙ ነበር፥ በእግዚአብሔርም ትእዛዝ ይሰፍሩ ነበር። ደመናው በማደሪያው ላይ በተቀመጠበት ዘመን ሁሉ በሰፈራቸው ይቀመጡ ነበር። ደመናውም በማደሪያው ላይ ብዙ ቀንበተቀመጠ ጊዜ የእስራኤል ልጆች የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር፥አይጓዙምም ነበር። አንዳንድ ጊዜ ደመናው ጥቂት ቀን በማደሪያው ላይ ይሆን ነበር፤ በዚያን ጊዜ እንደ እግዚአብሔር ትእዛዝ በሰፈራቸው ይቀመጡ ነበር፤ እንደ እግዚአብሔርም ትእዛዝ ይጓዙ ነበር። አንዳንድ ጊዜም ደመናው ከማታ ጀምሮ እስከ ጥዋት ድረስ ይቀመጥ ነበር፤ በጥዋትም ደመናው በተነሣ ጊዜ ይጓዙ ነበር፤ በቀንም በሌሊትም ቢሆን፥ ደመናው በተነሣ ጊዜ ይጓዙ ነበር። ደመናውም ሁለት ቀን ወይም አንድ ወር ወይም አንድ ዓመት ቆይቶ በማደሪያው ላይ ቢቀመጥ የእስራኤል ልጆች በሰፈራቸው ይቀመጡ ነበር፥ አይጓዙምም ነበር፤ ነገር ግን በተነሣ ጊዜ ይጓዙ ነበር። በእግዚአብሔር ትእዛዝ ይሰፍሩ ነበር፥ በእግዚአብሔርም ትእዛዝ ይጓዙ ነበር፥ እግዚአብሔር በሙሴ እጅ እንዳዘዘ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ይጠብቁ ነበር። ዘኅልቁ 9፡18-23ከእግዚአብሔር መሪነት ወደኋላ መቅረት ሆነ ወደ ፊት መቅደም የህይወት ትልቁ ኪሳራ ነዉ😭! ደመናውን መቅደም ከፊት ላለው ጠላት(whatever in future) ራስን አሳልፎ መስጠት ነው፡ ሃይለኛና አስፈሪ ወደሆነዉ ውግያ ያለ ትጥቅ(bare hand, without any armors) እንደመግባት ነዉ፤ እስራኤላዊያን የሚሸነፉት ደመናውን ሳያዩ የወጡ ዕለት ነው(ዘኅ 14፡41-45) ምክንያቱም አሸናፊነታቸው፡ሃያልነታቸውና በብዛታቸውና ባላቸዉ ነገር ሳይሆን ደመናውን በማየትና በመከተል ነዉ፡ ብርቱ ነን ብለው ያለ መሪ ፈቃድ ጦርነት ገጥመዉ በጠላት ተነሸነፉ። ደመናዉን ትክ' ብሎ ማየትና ማዳመጥ ሃይላቸዉ ነው! ከደመናዉ ወደኋላ መቅረት በምድረበዳ ለመሞት መወሰን ነዉ፡ ትናንት ድል አድርገው በመጡበት ለሽንፈት መቀመጥ ነዉ፡ አስፈሪ ናቸው በተባሉበት ልፍርሃትና ለድንጋጤ ራስን መስጠት ነዉ፡ ከደመናዉ ወደኋላ መቅረት መናዉንና ውሃዉን አልፈልግም ብሎ በረሃብ መሞት ነው! ትናንት ድል አድርገዉ ባለፉበት ጠላት ፊት አቅም ማጣት ነው፡ ትናንት ላለፉበት ሞት መንገድ ራስን መስጠት ነው። ደመናዉን ትኩር አድርጎ በማየት የሚሄድበትን መሄድ፤ በሚቆምበት መቆዬት ምርጫ ብቻ ሳይሆን ህይወትን ማትረፍ ነው። መቅደምም ወደኋላ መቅረትም ለከንቱነት መሰ'ጠት ነው!
የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም። ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል። እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ፤ ወስዶ ይነግራችኋልና። ለአብ ያለው ሁሉ የእኔ ነው፤ ስለዚህ፦ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል አልሁ። ዮሐ 16፡12-15መንፈስ ቅዱስ ሆይ ትክ ብለን እንይህ😭፡ የዓለም ጫጫታ እስከማይሰማን ድረስ ጆሮአችንን ቀስረን እናዳምጥህ 😭🙇♂️! ከምክርህ ፈቀቅ ማለት ማልቅያ የለለው ብክነት ነዉ፡ መሪነትህን አለማስተዋል መቅበዝበዝ ነዉ፡ ለፈቃድህ አለመሸነፍ ለጠላት መሸነፍ ነው፡ ለምክርህ አለመገዛት ለከንቱነት ባርያ መሆን ነዉ፡ ሃሳብህን ችላ' ማለት የአሁኑንና የወደፊት ዕድሜ መባከን ነው። መንፈስ ቅዱስ ሆይ ኮሽታህን ማዳመጥ፤ ለምክርህ መሸነፍን አስተምረን😭፤ ትክ' ብለን እያየንህ ምሪትህን መጠበቅ፤ ገና ሳትናገር እሽ ማለትን፤ ሌላ የሚታይ እንስክጠፋብን ፍዝዝ ብሎ አንተን ማየትን፤ ለድምፅህ መታዘዝን አስተምረን። መሪያችን ሆይ ትኩረታችንን ወደ ፈቃድህ መልስልን 🙇♂️! ✍️Abi-Kidan @Kbr111
360
እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን የምባእነውን
ትውት ላድርገው ልስማ ያልከውን የሚበጀውን
ራሴን ከአንተ አላምነውም
በመንገድህ ህያው አድርገኝ
መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ
መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ
ወደፊት ሊሆን ስላለው ነገር ነህና የምታውቅ
ትነግረዋለህ ለሰማህ ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ
በውስጤ በሙላት አውራ ወደእውነት መሪ የሆንከው
ከአባዛኝ አታላይ መንገድ እግሬንም እንድትጠብቀው
ከፈቃዴ ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ
ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ
የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ
ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x
ልታዘዝህ እወዳለሁ Nuhamin Teferi
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
Video Watch
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ
👇
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
360
“......አምላካችንን እግዚአብሔርን ባርኩ። እንዲህም በሉ፦
በበረከትና በምስጋና ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያለው ክቡር ስምህ ይባረክ።” 🙇— ነሀምያ 9፥5
360
ግዜ የላችሁም!!
ግዜአችሁን በከቱ ነገር አታባክኑት።ተነሱ ትኩረት አድርጉና የተሰጣችሁ እዛ ነገር ላይ ትጉ!! Apostle Epherem
360
ነሀምያ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ አንተ እግዚአብሔር አምላክ ነህ፤ አብራምን መረጥህ... ስሙንም አብርሃም አልኸው፤
⁸
ልቡም በፊትህ የታመነ ሆኖ አገኘኸው............🥹አንተም ጻድቅ ነህና ቃልህን ፈጸምህ። What a word!🙌
