cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ADVANCED FRESHMAN COURSE

📌ይህ ቻናል የ2017ዓ.ም Freshman ተማሪዎችን ለማገዝ እና የሚፈልጉበት Department እንዲገቡ እገዛ ለማድረግ የተመሰረተ ነው :: በዉስጡ :-Mid and Final exam, PPT (Tricks ,Soft Copy የሆኑ አጋዥ ማቴሪያሎችን ፣ጥያቄዎችን, ቲቶሪያሎችን እና ሌሎች አጋዥ PDF በማቅረብ ተማሪዎችን ለዉጤታማነት የሚያበቃ ነው :: Contact us :- @AFC_adminbot

Show more
Advertising posts
2 320
Subscribers
+424 hours
+4547 days
+72230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ቤተሰብ እረፍት እንዴት ነው 🙂 💻ዛሬ በአንዳንድ ተማሪዎች በቀረበልን ጥያቄ መሰረት ይህም "ለምን ገና ጊቢ ስንገባ freshman tutorial ከምትጀምሩ አሁኑኑ ለኛ የተወሰነ chapter cover እንድናደርግ እና ከትምህርቶቹ ጋር እንድንተዋወቅ አታረጉንም ከዛ ጊቢ እንደገባን ደሞ የቀሩትን ቻፕተሮች ከዘንድሮ 12ኛ ተፈትነው ከሚያልፉት ጋር አንድ ላይ ከመስከረም ቦኃላ እንማራለን ስላሉን እኛም ይሄን ሃሳብ በመያዝ ስንቶቻቹ ለዚህ ዝግጁ ናችሁ የሚለዉን ለማወቅ ፈልገናል:: ስለዚህ በዚህ ክረምት ጊቢ ገብታችሁ ፍሬሽማን እስክትጀምሩ የተወሰኑ ከበድ የሚሉትን common course ብናስተምራችሁ ምን ይመስላቿል:: በርግጥ የዘንድሮ 12ኞች ተፈትነው ዉጤት ከመጣ ቦኃላ በሰፊው ይጀመራል ግን እስከዛው እናንተን ከኮርሶቹ ጋር በደምብ እንድትላመዱ እና ቢያንስ ከ2-3 chapter cover አርጋችሁ ጊቢ እንድትገቡ ነው ሀሳባችን :: አምና ብዙ ተማሪዎች በዚህ ዓይነት መልኩ ከኛ ጋር አሳልፈው በጣም አሪፍ ዉጤት አምጥተዋል, በተወሰነ መልኩ የነሱንም ምስክርነት share እናረጋቿለን :: 💻እናም ብዙ ተማሪ ፍቃደኛ እና በዚህ ሃሳብ ሚስማማ ከሆነ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ወደ private room ተመዝግባችሁ summer freshman course ምትወስዱ ይሆናል:: ሀሳባችሁን በreaction እና በcomment አሳዉቁን⭐️👇
Show all...
36👏 7👍 5🔥 2🫡 2
ግቢ ውስጥ Grade እንዴት ነው ሚሰራው 🤔 ⭐️ GPA or CGPA ምን ማለት ነው ላላችሁኝ 😍 ጉድ የማያልቅበት ትምህርት ሚንስተር የሚያወጣው አዲስ ህግ እስካልኖረ ድረስ የሁሉም ግቢዎች grading system ተመሳሳይ ነበር በእያንዳንዱ ሴሚስተር ⏺️ Out of 20 or 30% Test, Quizzes , group work or Assignment ⏺️ Out of 20 or 30 % MID EXAM ⏺️ Out of 50% Final Exam ለእያንዳንዱ ኮርስ የሶስቱ ድምር ውጤት ሴሚስተር መጨረሻ ላይ ይደመርና ለጠቅላላ ኮርሶቹ ተካፍሎ ግሬድ ይሰራላቹሃል ። የስድስቱም ኮርሶች ድምር Garde ከተሰራ በኋላ የምታስመዘግቡት ውጤት የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው range ልክ value ይኖረዋል ። GPA ማለት በሁሉም ሴሚስተር የምታስመዘግቡት ግሬድ ማለት ነው CGPA ማለት Average Grade ማለት ነው። 🔔 በመጀመሪያው ሴሚስተር የተጠቀሱትን አምስት የትምህርት መስኮች join ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለውድድር የሚታየው first semister GPA ብቻ ይሆናል ፤ የተቀሩትን የትምህርት መስኮች join ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ግን የሚያዝላቹህ የሁለቱም ሴሚስተር Average or CGPA ይሆናል ማለት ነው። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስተር አለ የተባለው ወይም ትላንት Post ያደረኩላቹህ 20% entrance , 30% PRE-FEILD ምናምን የተባለውን ነገር በሁሉም ዩንቨርሲቲዎች ላይ በዚህ ዓመት ተግባራዊ ሆነም አልሆነ የመጀመሪያ ሴሚስተር ግሬድ ግን ማንኛውንም የትምህርት መስክ ለመምረጥ ትልቁን ድርሻ ይይዝላቹሃል ፡ ስለሆነም 20%ቷ እውን ከሆነች entrance exam ስለተበላሸብኝ ብላቹህ ተስፋ አትቁረጡ ፤ ሲጀመር 20% ምናምን የተባለው ጉዳይ የሚኒስተር መስሪያ ቤቱ ማህተምና የክብርት ሚኒስተሯ ፊርማ ስላረፈበት አስደንግጦኝ Post አደረኩላቹህ እንጂ እስካሁን 100% እርግጠኛ ሆኖ ለማውራት የሚያስደፍር ማረጋገጫ ከበላይ አካላት አልደረሰንም ፤ ትምህርት ሚኒስተርም ተማሪው ሁለት ልብ ሆኖ እየጨለለ ባለበት ባሁኑ ወቅት ምንም አይነት ማስተባበያ አልያም ማረጋገጫ አለመስጠቱ አስከፍቶኛል ። ለማንኛውም ግን በውስጥ መስመር ብዙ ተማሪዎች የዩንቨርሲቲ ግሬድ calculation አልገባንም ባላችሁኝ መሰረት ከአራት ወራት በፊት post ያደረኩላችሁን በድጋሚ ለማስታወስ እገደዳለሁ For instance AAU first semister coursoch እነዚህ ናቸው ብንልና የኮርሶቹም ECTS እንደሚከተለው ቢሆን ♨️Critical thinking...... #5Ects ♨ Psychology........... #5Ects ♨️ General Physics. #5Ects ♨ English .............. #5Ects ♨️Geography ..........#5Ects ♨️Mathematics......# 6Ects ♨️Physical fitness (pass or fail) ✍️Total credit hours #31Ects ተማሪ አለባቸው ደብድባቸው እርገጣቸው😂 የተባለ ተማሪ በመጀመሪያው ሴሚስተር ያስመዘገበው ውጤት 1) Critical thinking-------> 77 🔫✂B+ 2) Psychology ---------->82 🔫✂A- 3) Gen' Physics --------->59.9🔫✂C 4) Mathematics---------->42 🔫✂D 5) English ------------>68 🔫✂B- 6) Geography ------------->64 🔫✂C+ ነው ብንል የተማሪ ሙጃን ግሬድ እንደሚከተለው ማወቅ ይቻላል በቅደም ተከተል calculate ማድረግ 🔍 Credit hour × grade 5×3.5 =17.5 5×3.75 =18.75 5×2 =8 6×1 =6 5×2.75 =13.75 5×2.5 = 12.5 Total sum=76.5 Semister grade = Total sum÷Total credit hour 76.5÷31=2.467GPA ስለዚህ ተማሪ ሙጃ በመጀመሪያው ሴሚስተር የሰራው ግሬድ 2.46 ነው ማለት ነው ። Status of first year students in the first semister ፤ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር የሚያስመዘግቡት ግሬድ እንደሚከተለው ወደ ቀጣዩ ሴሚስተር Pass or Fail ያስብላቸዋል GPA Status 1.75-4.00 ➡️Promoted 1.50-1.75 ➡️Warning 1.00-1.50 🔫Academic dismissal( ለአንድ ዓመት ላግ ) 0.00-1.00 Complete dismissal ከትምህርት ዓለም ሙሉ በሙሉ ላግ 😤) ከዚህ ውጭ ደግሞ በአንድ ሴሚስተር ሶስት ኮርሶች የፈሉበት ተማሪ ሴሚስተር ላግ ይኖርበታል ምናምን የሚባልም ነገር አለ ቢሆንም ግን የኛ ቤተሰቦች ሁሉም ለሜዲስን ስለሚቸክሉ F ምናምን እንደማያሳስባቸው ይሰማኛል 🧛‍♂️ ከላይ የጠቀስኩላቹህ የግሬድ አሰራር ካልገባቹህ ደግማቹህ አንብቡትና በድጋሚ ካልገባቹህ ባቅራቢያቹህ የሚገኙ ነባር ተማሪዎችን refer አድርጉ ። Join and share@Advanced_freshman@Advanced_freshman
Show all...
👍 10 5🙏 3🥰 2😍 2🤗 2
🎓ፍሬሽማንን የት ጊቢ ነው ምትማሩት ❔ሁላችሁም የጊቢያቹን ስም comment አርጉ 👇
Show all...
👍 9🤝 3 2🫡 2
💻ይህ መፅሐፍ ለlogic course አሪፍ ዉጤት እንድታመጡ ይረዳቿል, ፅድት ያለ እና ከmodule የሚሻል ነው ለመረዳትም Join and share@Advanced_freshman@Advanced_freshman
Show all...
A Concise Introduction to Logic 12th (Hurley 2014).pdf45.27 MB
5🙏 3👍 2🥰 2
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
Show all...
Anthropology Chapter 1 PPT.pdf5.67 KB
Anthropology Chapter 2 PPT.pdf7.42 KB
Anthropology Chapter 3 PPT.pdf6.09 KB
Anthropology Chapter 4 PPT.pdf4.63 KB
👍 4 3🥰 2🙏 1
በቀጣይ ፍሬሽማን module እና PPT post ይደረግ ❔
Show all...
👍 61 4👌 4🔥 2😍 2🥰 1
🖊 በቀጣይ ዩኒቨርሲቲ የምትገቡ የ ማህበራዊ ሳይንስ(social science) ተማሪዎች የ መጀመሪያው ሴሚስተር ላይ ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ። 🥰 የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የምትወስዷቸው ኮርሶች👇 💠 Communicative English Skill I 💠 Economics 💠 Geography 💠 Maths(Social) 💠 Civics and Moral Education 💠 Global Trends 💠 Physical Fitness 🙌 አሁን ደግሞ ስለ እያንዳንዱ ኮርስ መጠነኛ የሆነ ገለፃ ወይም ጅንጀና እናድርግ። የተወሰኑት ኮርሶች ከnatural ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ ባለፈው ፖስት ያረግነውን ማየት ትችላላችሁ➡️ here 💻 Economics 📚 ግቢ ላይ ብዙ ሰቃይ ተማሪዎች Economics ን አይሰሩትም🙇‍♂️። 3.7 or 3.8 ያላቸው ልጆች Economics ን B- ምናምን ነው የሚያመጡት። ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ግቢ ላይ የ Economics ትምህርት ፈተናዎች ወይም ጥያቄዎች conceptual ናቸው። ስለዚህ Economics ን ስታነቡ አትሸምድዱ። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ሞክሩ ፡ ተግባራዊ እውነታውን ተረዱ።ከኛ ጋር ከሆናችሁ ደሞ እመኑን A+ ታመጣላችሁ 😎 💻 Maths (Social) 📚 ከ መጠነኛ ለውጥ ( modification) ውጭ 11 እና 12 የተማራችሁት ነው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል:: 💻 Civics and Moral Education 📚 ዩኒቨርሲቲ ላይ የሚሰጠው የ Civics and Moral Education ኮርስ ፤ Highschool ና pre paratory ከሚሰጠው ኮርስ ጋ በፍፁም አይገናኝም። ግቢ ላይ ያለው የ Civics ኮርስ ለተማሪዎች የሚያስቸግር ከባድ ኮርስ ነው። ይህ ኮርስ በተለይ ስለ Ethics ና Morality ምንነት በስፋት ያትታል። ከ Ethics ጋ የተያያዙ የ ሞራል ፍልስፍናዎችን ና ንድፈሀሳቦችን በስፋት ይዳስሳል። በተለይ ስለ Normative ና non-normative Ethics, Teleological Ethics, Ethical Egoism and psychological Egoism, Altruism, Utilitarianism, Quality over quantity Ethics, Quantity over quality Ethics, Act and Rule Utilitarianism, Virtue Ethics, Meta Ethics በጣም በስፋት ይዳስሳል። እንዲሁም ደግሞ ስለ state, government ና citizenship ምንነት በስፋት ያጠናል በተለይ ስለ pluralist state, capitalist state, Leviathan state, Patriarchal state, minimal state, developmental state,social-democratic state, collectivized state, totalitarian state, religious state ና ስለ Citizenship በጣም በስፋት ያጠናል። አይዞዓቹ እኛ አለንላችሁ 🥸 🥸 የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች first semester course እነዚህ ናቸው። በቀጣይ የእነዚህን ኮርሶች መፅሀፍ በ pdf እንለቅላችሗለን። ⭐️ADVANCED FRESHMAN COURSE
Show all...
👍 8 5🥰 3🙏 1
📚የ 2016 freshman course first semester በተለያዩ ግቢዎች ይሄንን ይመሥል ነበረ። 1. #️⃣ Addis ababa university 🔰Natural science 1General mathematics 2physics 3psychology 4Geography 5Logic 6Commulicative English 7Physical fitness 🔰Social science 1English 2Civics 3Economics 4Global trends 5Anthropology 6Entrepreneurship 2. #️⃣ Bahirdar university 🔰Social science 1Emerging technology 2 Economics 3 Global trend 4 Entrepreneurship 5 Social Antropology 5  communicative English skill1 🔰Natural science 1Physical fit 2mathematics 3English 4Geography 5physics 6psychology 7Logic and critical 3. #️⃣Hawassa university 🔰natural science 1.Logical and critical thinking 2.social Anthropology 3.General physics 4.physical fitness 5.communicative English 6.lntroduction to emerging thechnology 7.Mathimatics for natural 🔰 Social science 1 english 2 psychology 3 emerging technology 4 economics 5 logic and  critical thinking 6 geography of Ethiopian and the horn 4. #️⃣ Dilla University 🔰Natural science 1,communicative english 2,general biology 3,general psychology 4,maths for natural 5,logic and critical.... 6,physical fitness 7,geograpy of ethiopia and the horn 5. #️⃣Mekdela Amba University 🔰Natural science 1 physics 2 mathematics 3 English 4 geography 5 critical thinking 6 psychology 7 physical fitness 6. #️⃣ wollega university   🔰Natural science 1general biology, 2basic mathematics for natural science 3geography of Ethiopia & the horn, 4critical thinking, 5general psychology and life skills 6 communicative english skill 1 7physical fitness 7. #️⃣Wolayita sodo 🔰Natural science 1Communicative English 1 2General physics 3General psychology 4Mathematics for natural science 5Logic & critical thinking 6Geography of Ethiopia and the horn 7Physical fitness 8. #️⃣ DILLA UNIVERSITY 🔰Natural science 1COMUNICATIVE ENGLISH SKILL 2GENERAL BIOLOGY 3GENERAL PSYCHOLOGY 4LOGIC&CRITICAL THINKING 5PHYSICAL FITNESS 6MATHS FOR NATURAL SCINCE 7GEOGRAPY 9. #️⃣ Debremarkos university 🔰natural science 1Antrophology 2Civics 3Entrepreneurship 4Psychology 5 G physics 6emerging technology 7Communcative English 8Maths for NS 10.#️⃣ WOLKITE UNIVERSITY 🔰Natural science 1 physics 2 mathematics 3 English 4 geography 5 critical thinking 6 psychology 7 physical fitness 11. #️⃣jimma University 🔰Natural science 1 physics 2 mathematics 3 English 4 geography 5 critical thinking 6 psychology 7 physical fitness 12. #️⃣AASTU Applide maths 1 General phy General chem Introduction to computing Physical fitness Communicative English 12. #️⃣HARAMAYA UNIVERSITY 🔰 Natural science 1 physics 2 mathematics 3 English 4 geography 5 critical thinking 6 psychology 7 physical fitness 13.#️⃣ Jinka university 🔰Natural Physics Mathematics Psychology Communicative English Geography Critical thinking Physical fitness 🔰Social science Geography Mathematics for social Economics Communicative English Physical fitness Psychology Critical thinking 14. #️⃣Wachamo 🔰Natural  Psychology Logic and critical thinking Geography C English 1 G physics Maths Physical fitness 15. #️⃣ Mattu University 🔰natural science 1 mathematics 2 physics 3 logic and critical thinking 4 geography 5 physical fitness 6 chemistry 7 english skill 1 🔰 social science 1 psychology 2 english skill 1 3 logic and critical thinking 4 economic 5 geography 6 social anthropology 16. #️⃣ Debrebirhan 🔰Social science 1.ecnomics 2.logic 3.maths 4.psychology 5.communicative English skill 1 6.geography 7.physical fitness ⭐️ADVANCED FRESHMAN COURSE
Show all...
👍 12 7👏 3🥰 2🔥 1
📢 የ Common Courses አጭር ገለጻ !!😀 ADVANCED FRESHMAN COURSE 🤔ለ መሆኑ Global Trends ,  Anthropology ,Inclusiveness  ,Entrepreneurship ና Emerging technology ስለምን ነው ሚያጠኑት ? 😊💻በመጀመሪያ አብዛኞቹ ከላይ የምትመለከቷቸው courses  የ ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች ሲሆኑ ነገር ግን በ አዲሱ የ MOE curriculum መሰረት ለ ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችም አስፈላጊ ሁነው በመገኘታቸው እንዲወሰዱ ይደረጋል። እስኪ ትንሽ ስለ coursoch አጭር ማብራሪያ እንይ። 🔑 They all are brief and concise descriptions.😀 📚 Global ! 💬 ይህ ትምህርት ሙሉ ትኩረቱን የሚያደርገው በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ ነው። ይህም ማለት ግለሰቦች ፣ ሀገራት ፣ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ እርስ በ እርስ የሚያደርጉትን ግንኙነት አንድ በ አንድ ይመረምራል ያጠናልም ። ያ ግንኙነት ታዲያ በጦርነት ፣ በ ዲፕሎማሲ እና በተለያዩ ጉዳዮች ሊሆን ይችላል ። በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ የሚሳተፉት ተሳታፊዎች Actors ይባላሉ። In Ancient time በ ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች (international relation)  የሚሳተፉ  ሀገራት(States ) ብቻ ናቸው ተብሎ ይታሰብ ነበር።  ከዚ ጋር ማስተዋል ያለብን ይህ ትምህርት Domestic ወይም በ አንዲት ሀገር ውስጥ ብቻ ፤ ደንበር ያልዘለለ ግንኙነቶችን ሳይሆን across boarder ነው የሚያጠና። 📚 Entrepreneurship. 💬 ይህ ትምህርት በአሁን ስሀት እንኳንም ተማርሁት የሚያሰኝ ኮርስ ነው.......። ዓላማውም ተማሪዎች ተመርቀው ወጠው መንግስትን እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን እጅ ከሚያዩ በራሳቸው ስራወችን ፈጥረው Self Employment mindset እንዲኖራቸው ማድረግ ነው። ለዚህም እንዴት አንድ ሰው Entrepreneur መሆን እንደሚችል ፣ የ Entrepreneur ክህሎቶችን ፣ የ ቢዝነስ አይነቶችን፣ Risks በ አጠቃላይ  በ Entrepreneurship እና በሱ ዙሪያ ስላሉ ነገሮች ያጠናል።  📚 Anthropology ! 💬 Anthropology ደግሞ የሚያጠነጥነው በ ሰው ልጅ ላይ ነው። የሰው ልጅ በምድር ላይ ከመጀመሪያው ከታየበት ጊዜ አንስቶ አሁን እስካለው የእድገት ደረጃ ድረስ የሰውን ልጅ በቡድን በንፅፅር የሚያጸና ሰፊ ሳይንሳዊ ትምህርት ነው። ስለ ሰው ልጅ Biological እና Cultural ነገሮችን ልቅም አርጎ ያጠናል። የሰውን ልጅ ቋንቋቸውን፣ ባህላቸውን ፣ የ አኗኗር ዘይቤያቸውን ፣መገኛቸው፣ እድገታቸው፣ ወቅታዊ ልዩነቶች ና ስለ ማህበራዊ ሂወታቸው ይዳስሳል ። በቃ Anthropology የሰው ልጅ ባለበት ሁሉ አለ። wherever and whenever they have been found. ታዲያ ልብ ማለት ያለብን Anthropology በ ገጠር ውስጥ ስላለው ብቻ ሳይሆን በ ከተማ ውስጥም ስላለው እውነታ ይመረምራል እና ይህ ትምህርት ስለ ሰው ልጅ  ባህል ያጠናል እንጂ ይህ ትክክለኛ ባህል ነው ይህ ደግሞ መጥፎ ነው የ ሚሉ judgements አይሰጥም .....ማጥናት ብቻ ነው። 📚 Inclusiveness ! 💬 ከስሙ እንደምንረዳው ይህ ትምህርት ሁሉንም ሰው አካታች የሆነ ማጠቃለል የሚባል Concept ላይ ያተኩራል። ማጠቃለል ወይም Include ማድረግ ማለት የሆነ ግለሰብ ወይም Group በ ሆነ ምክንያት Maybe አካል ጉዳተኛ ስለሆነ .... ከ ማህበረሰቡ ተገሏል እሱን  Normals ከሚባሉት ማህበረሰብ ጋር ማገናኘት ነው። ለዚህም Special needs Education ይጠቀማል። Special needs Education ማለት የ ተለየ ድጋፍ ለሚፈልጉ Like, People with disabilities ,Talented children etc... የሚሰጥ በ ልዩ ሁኔታ የ ተቀረጸ የ ትምህርት Curriculum ነው። የዚህ ኮርስ አላማ የተማሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና አመለካከት በማዳበር ተገቢ አገልግሎቶችን፣ መሳሪያዎችን እና ምቹ የ ሆነ inclusive environment ለመፍጠር የሚያግዙ ስልቶችን ማዳበር ነው። 📚 Emerging technology ! 💬 Emerging technology የሚያጠናው አሁን ላይ እየወጡ እና እያደጉ ያሉ እንዲሁም ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው ። Emerging technology የሚለው ቃልም  አዲስ ቴክኖሎጂን ለመግለፅ ያገለግላል ፣ነገር ግን የነባር ቴክኖሎጂን ቀጣይ እድገትንም ሊያመለክት ይችላል ። ትምህርቱም past ላይ ስለነበሩ ቴክኖሎጂዎች ፣የ  ኢንዱስትሪ አብዮቶችን ያስቃኛል ። ይሁን እንጂ ሙሉ ትኩረቱ አሁን እያደጉ ያሉ እንዲሁም በ 5 እና 10 ዓመት ውስጥ  ወደፊት ሊፈጠሩ ስለሚችሉ የ ቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ ነው። 💻Technology ለምትገቡ ተማሪዎች እንደ መነሻ ያገለግላችኋል። ☺️በተረፈ ከኛ ጋር በመሆን ፍሬሽማንን 4GPA እንደምታመጡ 100% እርግጠኞች⭐️ መልካም ዝግጅት ውድ ቤተሰቦች🙌🏾🏃🏾 ⭐️ADVANCED FRESHMAN COURSE
Show all...
👍 11 4🥰 3🙏 3😍 3
ቤተሰብ ሰላም ብለናል ☺️ እንግዲህ ቀጣይ ዓመት (2017) ግቢ የምትገቡ የ ተፈጥሮ ሳይንስ( Natural science) ተማሪዎች በመጀመሪያው ሴሚስተር ስለምትወስዷቸው ኮርሶች መረጃ እንስጣችሁ🔺 BTW ይህ ቻናል ከጠበቃቹት በላይ እናንተን ለመርዳት ቆርጦ ተነስቷል 🤌እንዳትጠራጠሩ freshman 4GPA ነው ምታመጡት😎 ወደ ገደለው ስንገባ 👇 📚 የመጀመሪያ አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በአብዛኛው ጊቢ የምትወስዷቸው ኮርሶች (የ አንዳንድ ግቢዎች ሊለይ ይችላል የእያንዳንዱን በሚቀጥለው ፖስት እናደርጋለን)👇   📍 MATHEMATICS ( for natural science) 📍 GENERAL PHYSICS 📍 GEOGRAPHY 📍 LOGIC & CRITICAL THINKING 📍 COMMUNICATIVE ENGLISH SKILL I 📍 PSYCHOLOGY 📍 PHYSICAL FITNESS 🍸 እስኪ አሁን ደግሞ እያንዳንዱን ኮርሶች እንመልከት።                            💻 MATHS 📚 11 ኛ እና 12 ኛ ክፍል የተማራችሗቸው ናቸው አብዛሀኞቹ ፡ የተወሰነ ለውጥ( modification) ነው ያለው። 📚 በይበልጥ ፈተና ሲውጣ Basic ነገር ነው የሚያወጡት Module ማንበብ ለዚ ግዜ በጣም ወሳኝ ነው Module በደምብ ሳታነቡ Reference እንዳገልጡ አደራ Defintion , Properties , Exercises ..... module ላይ ያለውን በደምብ ያዙ የሚሰጣቹ Course outline ላይ ያለውንም ነጥብ በደምብ ተመልከቱ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባቹ ይረዳቹሀል::                   💻 Logic and critical thinking 📚 ወይኔ🙈 ይሄን course ስወደው የምር 🤌:: ይህ course ለእናንተ አዲስ ነው። ምክንያታዊነት እና ፍልስፍስና የትምህርቱ መሰረት ናቸው። የ concept ተማሪ ከሆናችሁ ትሰሩታላችሁ። ይህ ኮርስ በዋናነት የእናንተን የመረዳት ክህሎት ይጠይቃል ፡ እጅግ በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ኮርስ ነው🙈። ነገር ግን ጥልቅ ንባብ እና መረዳት ይጠይቃል ። ላይ ላዩን ማንበብ የለባችሁም😠📚 ለማንኛውም ለ logic and critical thinking የሚያግዝ እጅግ በጣም ምርጥ አጋዥ መፅሀፎች አሉ። 1ኛ) Concise introduction to logic 2ኛ)  freshman logic 📚 Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ በጣም አሪፍ አድርጎ ያስረዳል። በጣም አሪፍ አሪፍ የሚባሉ እና ከበድ ያሉ ጥያቄዎችም አሉት😀። የዚህን መፅሀፍ ጥያቄዎቹን ገብቷችሁ በአግባቡ ከሰራችሁ ፡ በእርግጠኝነት ግቢ ላይ የሚወጣውን  ፈተና ትሰሩታላችሁ🐱 ምክንያቱም የከባድ ጥያቄዎች ጣሪያ የሚባሉ ጥያቄዎች መፅሀፉ ላይ አሉ። ኸረ እንዳውም ከመፅሀፉ Exercise ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ፈተና ላይ ቀጥታ ያወጡታል🙈🙈። የግቢ መምህሮች በጣም የሚጠቀሙት መፅሀፍ ነው👏👏። እኛ ጋር ስላለ ፖስት ይደረግል 📚 Freshman logic የሚለው መፅሀፍ ደግሞ የ logic and critical thinking ትምህርትን በቀላሉ እንድትረዱት ያደርጋል ምክንያቱም በ አማርኛ እየተረጎመ ስለሚያስረዳ😀😀። የትምህርቱን ፅንሰ ሀሳብ ( concept) በቀላሉ ለመረዳት freshman logic የሚለው መፅሀፍ በጣም ምርጥ ነው። በዛ ላይ እጅግ በጣም ደስ ደስ የሚሉ የ concept ጥያቄዎችም አሉት😴😍። ስለዚህ እኛ የምንመክራችሁ 1ኛ) መምህሩ የሚሰጣችሁን ኖት ፡ PDF ማንበብ ፡መምህሩ ሲያስተምር በ ደንብ መከታተል። ጥሩ አድርጎ የማያስተምር መምህር ሊያጋጥማችሁ ስለሚችል ነባር ተማሪዎችን ጠይቆ መረዳት። እኛም በደምብ እናግዛቿለን ❤️:: 2ኛ) freshman logic የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ ምክንያቱም መፅሀፉ ላይ የቀረቡት ኖቶችን በቀላሉ ስለምትረዷቸው። 3ኛ) Concise introduction to logic የሚለው መፅሀፍ ላይ ሂዳችሁ ጥያቄ መፍለጥ🕺 ፡ የሚገራርሙ ጥያቄዎች አሉት😴። ከዛ A ታመጡና መቀወጥ🕺💃🆗🆗።                   💻 Communicative English skill I ይህ ኮርስ ላወቀበት ተማሪ የሚሰራ ኮርስ ነው፡🙈። በውስጡ ምን ምን ይዟል መሰላችሁ🤔 📚 Reading skill ( አንድ passage ይሰጣችሗል ፡ በዛ መሰረት ጥያቄ ይሰጣችሗል( የሆነ ማርክ%) 📚 Grammar ( Tense , Active and passive voice , conditional sentence, reported speech ... እነዚህ ነው የምትማሩት ፡ ደግሞ ቀላል ናቸው ::ከኛ ጋር ሁኑ እንጂ ልናግዛቹ ዝግጁዎች ነን ::                             💻 Geography 📚 ለ Geography ም አዲስ አይደላችሁም። ነገር ግን ይህ ትምህርት አንዴ ተነቦ የሚተው አደለም በተፈጥሮው ይተናል ብል ይቀላኛል 🤷‍♂ ስለዚህ ብትችሉ ስታነቡ Note ያዙ ቀጣይ ስትደግሙት Note ብቻ ማንበብ ነው የሚጠበቅባቹ ከ module ውጪ ፈተና አይወጣም PPT እንደ Apetizer ውሰዱ 🤣 እንዳልኳቹ ስለሚረሳ ቶሎ ቶሎ ሳይበዛ ከልሱት አንዳንዴ Module ስታነቡት ደስ ላይል ሰለሚችል Note እየያዛቹ ዋና ዋና ነጥቡን አንብቡ 👍::                           💻 Psychology 📚 ይህ ኮርስ በብዙ መልኩ አዲስ ሊሆንባችሁ ይችላል:: ይህ ትምህርት ለየትው የሚያረገው በደምብ መረዳትን ይጠይቃል Module ካነበባችሁ በቂ ቢሆንም Module በደምብ የማያብራራው ሀሳብ ስለሚኖር Google ማድረግ በጣም ተመራጭ ነው በይበልጥ ከ ምዕራፍ 3 ጀምሮ የ Case ጥያቄ ስለሚበዛ በደም Exercise መስራት ይጠቅማቹሀል በቀላሉ Google ላይ በ Topicu ርዕስ worksheet search ብታረጉ ከፈተናው ተመሳሳይ ጥያቄ ታገኛላቹ። 11 ምዕራፎች ሲኖሩት ቢበዛ እስከ ምዕራፍ 8 ብትማሩ ነው አታስቡ  A+  የናንተ ናት 👍                         💻 General Physics 📚 General physics የምትማሩት ከ 11 እና 12 የተለየ ነገር የለውም ከናንተ የሚጠበቀው Module ማንበብና የተወሰነ Refer አድርጋቹህ ጥያቆዎችን መስራት ነው እንጂ የተለየ አዲስ ነገር የለውም::                           💻 Physical fitness 📚 ሜዳ ወጥታችሁ ሱምሶማ መስራት መሮጥ ነው😁። ስለዚህ የ ስፖርት ትጥቅ ያስፈልጋችሗል ፡ እንዳትረሱ😂። ይህ ኮርስ ውጤት የለውም ማለቴ ውጤት አይሰራለትም::  pass or fail ነው የምትባሉት። በመጨረሻም የ natural science ተማሪዎች የመጀመሪያ ሴሚስተር የምትወስዷቸውን ኮርሶች እና አጋዥ መፅሀፍ በ PDF ቀጣይ እንልክላችሗለን::ብቻ እናንተ ከኛ ጋር ሁኑ እንጂ እንደ ስማችን advanced ነው ምቶኑት😎 ከተመቻቹ 👍❤️ በቀጣይ ለsocial.....
Show all...
33👍 18🤗 4🥰 3😍 3🙏 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.