cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Naqe sports ⚽️

Odeeffannoo wayitawaa fi haaraa kan Sport ilaalchisee siniif gadhisna. #NU_HORDOFAA!!! Share and join our link👇 @naqe_sports @naqe_sports

Show more
Ethiopia9 526The language is not specifiedSports22 108
Advertising posts
1 007
Subscribers
-224 hours
+337 days
+11630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በዛሬው ዕለት ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ በውድድር አመቱ ምርጥ ጎል አስቆጣሪነት ሽልማት ተበርክቶለታል። Mr Golden Boot 🐐 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Show all...
Photo unavailable
የአስቶን ቪላው ተጫዋቾች የሆነው ማቲ ካሽ 🗣 በቻምፒየንስ ሊግ የትኛውን ቡድን መግጠም ትፈልጋለህ ? 🗣 በየቀኑ ሪያል ማድሪድን ለመግጠም እመኛለሁ በሳንቲያጎ በርናባው መጫወት ለሁሉም ሰው ደስታ ሰለሚሰጥ። የዘንድሮውን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል ? 🗣 ሪያል ማድሪድ በቀጣይ የውድድር ዓመት ማን የቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ማን ያነሳል ? 🗣 ሪያል ማድሪድ 2024/25 በፕሪሚየር ሊጉ ከበፊቱ የተሻለ አቋም ያሳያል ብለህ ትጠብቃለህ ? 🗣 ቼልሲ እብድ ልትሉኝ ትችላላቹ ግን ቼልሲ የሊጉን ዋንጫ የሚያነሳ ይመስለኛል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Show all...
Photo unavailable
ማንችስተር ሲቲ የ ግሎብ ሶከር የ ዓመቱ የወንዶች ምርጥ ቡድን ተብሎ ተመርጧል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et‌‌
Show all...
Photo unavailable
በቀጣይ አመት በፕርሚየር ሊጉ አራት ፀጉር የሌላቸው ( መላጣ ) አሰልጣኞች ይኖራሉ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Show all...
Photo unavailable
ለቼልሲ መልካም ዜና💙😍 ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዩ አመት ከዩሮፓ ሊግ ወርዶ በኮንፈረስ ሊግ ሊጫወት ይችላል ተብሏል። ይህ ዜና የተሰማው ቀያዮቹ ሰይጣኖች የኤፍ ኤ ካፕ አሸናፊ በመሆን በዩሮፓ ሊግ እንደሚሳተፉ ከተገለፀ በኋላ ነው። አዲሱ የማንችስተር ዩናይትድ ባለድርሻ ሰር ጂም ራትክሊፍ የፈረንሳዩ ክለብ ኒስ ትልቅ ድርሻ ያላቸው በመሆኑና ኒስ ደግሞ በፈረንሳይ ሊግ 5ኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቁ ይሄው የፈረንሳይ ክለብ በዩሮፓ ሊግ መሳተፉን ተከትሎ ነው። በአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር ህግ መሰረት በአንድ ተመሳሳይ ባለድርሻ የሚመሩ ሁለት የአውሮፓ ክለቦች በተመሳሳይ የውድድር አይነት መሳተፍ አይችሉም ይላል ። ራትክሊፍ ከዩናይትድ ይልቅ በኒስ ክለብ ያላቸው ድርሻ ብዙ በመሆኑ የዩናይትድ በዩሮፓ ሊግ የመሳተፉ ሁኔታ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። በዚህ ምክንያት ቀያዩቹ ሰይጣኖች በኮንፈረንስ ሊግ የመሳተፋቸው ነገር እየበዛ የመጣ ሆኗል ሲል ዘሰን ዘግቧል። ምንጭ፦CD Sport / ሲዲ ስፖርት
Show all...
Photo unavailable
ከ15 ዓመት በፊት በዛሬዋ ቀን ነበር በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ባርሴሎና ማንችስተር ዩናይትድን በማሸነፍ ሻምፒዮን የሆኑት። በዚህም ጨዋታ መቼም ከማይረሱት ጎሎች ውስጥ አንዱ የሆነውን ጎል ሊዮኔል ሜሲ ቫን ደር ሳርን አፍዝዞ በግንባሩ አስቆጠረ። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Show all...
Repost from N/a
🎁Badhaasa adda dhaabachuuf jedhu😳😳❗️ ℹ️ "Mobile Card" Guyyaa guyyaadhaan ittiin guuttachuu dandeessu, Maallaqa hedduus hojjechuu dandeessu!               Milikita kaardii armaan gadiitti yoo buutan kaardii abbaa 100 argattu👇 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 👆👆👆👆👆👆👆 Nama tokkoon birrii dhibba sadii kan kaffalu yoo ta'u, akkasumas guyyaa guyyaadhaan bonus qaba!
Show all...
Photo unavailable
ኬቨን ዴ ብሮይን በማን ሲቲ ቤት የሚያቆየውን አዲስ ውል ለመፈረም ከክለቡ ጋር ንግግር ለማድረግ ዝግጁ ነው (ምንጭ: hirstclass) @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Show all...