cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Olympian አውቶ የመኪና ገበያ

ፍላጎታችሁን ሁሉ olymian ያሟላል ይደውሉልን👉 0900774421

Show more
Advertising posts
3 631
Subscribers
+2624 hours
+1837 days
+86630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
አግብታቹሀል?
Show all...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Show all...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰
🔥የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ 🤔 🕰ይፍጠነ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ አጠፋዋለው። ከስር ባሉት ቻናልች ታሪኩን ማግኘት ይችላሉ 👇
Show all...
😔 መጅነኑ ለይላ 😔
❤️ ፈርሂን ❤️
🥹 ሀላሌን 🥹
🙈 አይናፋሯ ሊና 🙈
😢 የሰርጉ ለት ማታ 😢
🫰ያስሚን🫰
🤩 የልብ ነገር 🤩
💍 የኔዋ ኢብቲሳም 💍
🧣add channel to halal folder🧣
ገንዘብ የሚያስገኝ ስራ ለመስራት 🔥1
ገንዘብ የሚያስገኝ ስራ ለመስራት 🔥2
ገንዘብ የሚያስገኝ ስራ ለመስራት 🔥 3
ጁዲ የተሰኘው የሀፍሳ ልብ ወለድ ይለቀቅ?
Show all...
👍 2
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Show all...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰
ታሪክ ይጀመር ወይ? እስቲ በreact
Show all...
👍 7
Wave መግባት ምትፈልጉ እና ከዚህ በፊት 👉 @Crezymind12 በዚኛው acc wave የተመዘገባችሁ ከይቅርታ ጋር 👉 @WAVER_BOY_433 በዚኛው acc አውሩኝ ጥሩ view ያለው chanal ብቻ ነው ምንፈልገው
Show all...
3 ቀናት » [አብዱልሀኪም ሰፋ] ~(ቅጣት~ ቀን –3 መለያየት (አያ ጊዜ) : [በጊዜ ውስጥ–አሁን] : « ያ ሸህ ለምን ቀድመው አልነገሩኝም? » « ሁሉም ነገራቶች ተነግረው አይጀመሩም። አንዳንድ ጉዳዮች መመስጠርን ይሻሉ። » አያ ፊቷ አብጧል። እንባዎቿ የወረዱበት መስመር ከፊቷ ላይ ያስታውቃል። አሚን እና ሸህ ጊዜ እያወሩ በነበረበት ቅፅበት ተከሰተች። አሚን አያ ከሸህ ጊዜ ጋር እንዲያወሩ በትህትና ተነስቶ ሄደ። « ልብሽ እንዴት ነው የኔ ልጅ? » ሸህ ጊዜ ጠየቁ። « ታሟል ግና እጅ አልሰጠም። » « ያስተማርኩሽ ቅዱስ ቃላቶች ከምን አደረስሻቸው? » « ልቤ ሲቆሽሽ ረሳኋቸው! » ሸህ ጊዜ ትካዜ ገባቸው። ሀዘን በወረሰው ድምፅ « አባትሽ አልናፈቀሽም? » አሉ። « ነውረኛ ከሆንኩ ወዲህ የፈለገኝ አባቴ አልናፈቀኝም። ነውር ላይ መሆኔን አውቆ ሲያፅናናኝ የነበረው አጎቴ ይበልጥ ናፍቆኛል! » ሸህ ጊዜ የአያን ምላሽ ሲሰሙ እንባቸው ቀደማቸው። እንባቸው ፂም አልባ ያረጀ ፊታቸውን ዳበሳቸው። « አላህ እስካሁን ያቆየሽ ለመልካም ነው። ወደሱ ተመልሰሽ ትውልድ ትሆኝ ዘንድ እሻለሁ። » «  ውሻ ያላገኘች ዝሙተኛ ማን ይፈልጋታል? እርሶ ለብዙዎች አባት ኖት! ለኔ ግን አልሆኑም! ተዉኝ… » አያ እየተነፋረቀች ብድግ ብላ ተነስታ ሄደች። ሸህ ጊዜ በእንባቸው ሸኟት። ………… [በጊዜ ውስጥ– የህልም ውቅያኖስ ] || ነውሩ ያልታወቀን ሰው ከመመኘት የበለጠ ነውሩ በአደባባይ የታወቀን ሰው መቀበል ከባድ ነው። ነውሩ ያልታወቀን ሰው ከማፍቀር የበለጠ ከነውሩ በኋለ ተውበትን ያስከተለን ማፍቀር ከባድ ነው። ንፁህ የሚመስሉትን እንጂ ተውበት አድራጊዎችን የሚፈልጉት ጥቂቶች ናቸው። ሰው ኃጥያቱ ተሰይሮለት አዲስ ህይወት ከጀመረ ሰው ጋር ከመኖር የበለጠ ቆንጆ ሆኖ በድብቅ ከሚባልግ ሰው ጋር መኖርን ይመርጣል! ንፁህ መሆንማ መታደል ነበር። ሳይነፁ ልንፃ ያሉትን ማሸማቀቅ ግን ወንጀል ነው። ቪታ… ቪታ… አዝናለሁ ወደ ተውበት ከማመላከት የበለጠ በፍቅሬ አሳስሬ ስላሰቃየሁሽ! አላገባሁሽ ነገር ቀደር ቀደመኝ። ግን አሁንም ጌታዬን ሁሌም እንዲምርሽ እለምነዋለሁ። አሁንም ጌታዬ የመጨረሻው እስትንፋስሽ ላይ እሱን አስታውሰሽ ወደሱ እንድትመለሽ እንዳደረገሽ ሁሌም ተስፋ አደርጋለሁ። ለሸሀዳ አድገሽ ከደጃል ጀነት ዶልኩሽ። ሑረል ዓይንን ልትበልጪ ነበር የተሰራሽው እኔ ግን አሳትኩሽ! አሁን የኔ ተውበት ሙሉ ይሆናል? የቂያም ቀን ምን ብለሽ ስሞታ ታቀርቢብኝ ይሆን? ጌታዬ በደንብ ያልተገዛሁህ ይህ ሰው በፍቅሩ አሞኝቶኝ ነው ብለሽ ትከሺኝ ይሆን? ዛሬ ላይ ትላንት የነበርኩበት ማንነት ላይ ባልሆንም ባንቺ ላይ ባደረግኩት ግን ጎብጫለሁ! ቪታ… » || አሚን ቪታ የመጨረሿ እስትንፋሷን ተንፍሳ በተኛችበት አልጋ ነፍሷ ወጥቶ በድን ሆና የተመለከተበት ቅፅበት በህሊናው ብቅ እያለ ይረብሸዋል። ትዳር ሊይዝ መሆኑን ለቤተሰቦቹ ተናግሮ ሲመለስ ሙሽሪቷ ወደ ማይቀረው ዓለም ሄዳ ነበር። የሚወዱት፣ የሚያፈቅሩት፣ ከማንም በላይ የሚፈልጉትን በድንገት ፍፁም ባልተጠበቀ መልኩ በሞት ሲነጠቁ አንዳንዴ ድንጋጤው ያደነዝዛል። ድንጋጤው እንባ ያደርቃል። እህ ሲል ሲሰሙ ያነቡለት የነበረው ሰው ድንገት ሲሞት እንባ ድርቅ ይላል። አሚን ድንጋጤው አላስለቀሰውም። ዝም… ሙሽራው ተሰናድቶ ሙሽሪት ፍፁም ላትገኝ ስትጠፋ ዝም… አንዳንድ ሀዘን ወድያው አያስለቅስም። እየቆየ ውስጥን እያመነመነ ይጨርሳል። እንደዚያ ነው አሚን። ለሚወዳት ከተውበት አስበልጦ ፍቅሩን ስላስቀደመ ሁሌም በፀፀት እራሱን ይቀጣል። || ……………… [በጊዜ ውስጥ–አሁን] « የኔ ልጅ አሁን መምህርህ ሳልሆን እንደ አንድ አባት ልጠይቅህ! » ሸህ ጊዜ ጭንቅላታቸው ላይ የሚያደርጉትን ጥምጣም አውልቀው በእጃቸው ይዘው አሚንን መጠየቅ ጀመሩ። « ያ ሸህ ምነው ምን አስጨነቆ? » ሸህ ጊዜ ሀፍረት እየተሰማቸው « መልካም ፍቃድህ ከሆነ ብቻ አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እጠይቅሀለሁ! » « በአላህ ይሁንብኝ እርሶ ላመላከቱኝ መልካም መንገዶች ሁሉ ውለታዎን የምከፍልበት አንድ ነገር ፈልገው ከኔ ዘንድ እንዲያገኙ ጌታዬውን ደጋግሜ ጠይቄዋለሁ። ያ ሸህ ንገሩኝ ምን ላድርግሎ? » « አንተ በኔ ላይ ምንም ውለታ የለብህም። በአላህ ይሁንብኝ የጠየቅኩህን ውለታ ብለህ ላልከው እንደክፍያ ቆጥረህ የምታደርገው ከሆነ አልነግርህም! » « ለምን እንደዚህ ይላሉ ያ ሸህ? » « የልብ ጉዳይ ነው የኔ ልጅ። የልብ ጉዳይ ለውለታ አይውልም። ትውልድ የሚቀጠልበት መንገድ ልብ ሳይደሰትበት መጀመር ተገቢ አይደለም። ውለታ ለመክፈል ተብሎ የሚጀመር ህይወት እርባና የለውም! » አሚን ላፍታ ካንገራገረ በኋላ « ያ ሸህ ተስማምቻለሁ! » አለ። « የምጠይቅህን የምትፈፅም ከሆነ ለኔ ብለህ ሳይሆን እራስህ ወደህና ፈቅደህ አምነህበት  እንደምታደርገው በአላህ ስም ቃል ግባልኝ! » « በአላህ ስም ቃል እገባለሁ! ምንድን ነው ጉዳዩ ይንገሩኝ! » « የአንዲትን ነፍስ ተውበት ተቀብለህ ጌታህን ምህረት ትጠይቃለህ? » « እንዴታ! አላህ ተውበቴን እንዲቀበለኝ የምሻ ሆኜ ሳለ ተውበት ያደረጉ ባሮቹን እንዴት አልቀበልም እላለሁ! » « የኔ ልጅ አያን እንድታገባት እፈልጋለሁ! » አሚን ክው አለ። በድንጋጤ ቃላቶቹ ተወለጋገዱ « ማ… ማ… እ… እ… ኔ? » ያልጠበቀው ዱብዳ ሆነበት። ተንተባተበ። የሚመልሰው ምላሽ ጠፍቶት ተለጎመ። ሸህ ጊዜ ያወለቁትን ጥምጣማቸውን እያደረጉ እንባቸው ድንበሩን ጣሰ። በለሆሳስ የሚወርድ የትልቅ ሰው እንባ። አሚን በድንጋጤ ደንዝዟል። ውሻ የምትጠብቀው ተውበት ናፋቂዋ በዝሙት የምትታወቀው የሸህ ጊዜ ልጅ አያ ለአሚን ታጭታለች። እውነትን ፊት ለፊት እስከምንጋፈጥ ድረስ ማንነታች በውል ሳይታወቅ ይቀጥላል!
Show all...
👍 1
🔥የትኛውን ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ 🤔 🕰ይፍጠነ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላ አጠፋዋለው። ከስር ባሉት ቻናልች ታሪኩን ማግኘት ይችላሉ 👇
Show all...
😔 መጅነኑ ለይላ 😔
❤️ ፈርሂን ❤️
🥹 ሀላሌን 🥹
🙈 አይናፋሯ ሊና 🙈
😢 የሰርጉ ለት ማታ 😢
🫰ያስሚን🫰
🤩 የልብ ነገር 🤩
💍 የኔዋ ኢብቲሳም 💍
🧣add channel to halal folder🧣
Photo unavailable
Show all...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰