cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ ሲግማ ቦይ || Ethio Sigma BOY

ይሄ የኢትዮጵያ ወንዶች የሲግማ ቻናል ነው በዚህ ቻናል 👇 አነቃቂ ንግግሮች እና ቪዲዮዎች ለወንድ የሚሆኑ ጥቅሶች ለመለወጥ ሚረዱ ጽሁፎች ለአላማ እንዴት መታገል እንዳለብን እና ሌሎችንም ለማድረግ የሚረዱ ጹፉፎች ወደምንለቅበት ቻናል እንኳን ደና መጣችሁ 😈

Show more
Advertising posts
2 921
Subscribers
+224 hours
+557 days
+19930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ጠዋት ጠዋት አትተኛ ሂድና ስፖርት ስራ አለበለዚያ SIX_PACK የምቶደውን ልጅ አግብተህ ያንተን ቦርጭ ጠልታ እኔ ጋር ከመጣች ምንም ማድረግ አልችልም የኔን ልጅ ለማሳደግ ተዘጋጅ
Show all...
2😁 2🫡 1😎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የወንዲ ማክ አዲስ አልበም በ ሙዚቃ ቻናላችን ተለቋል ሙሉ አልበሙን ለማግኘት 👇 👉 @ybcmusic17 👉 @ybcmusic17 👉 @ybcmusic17
Show all...
🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙዎች ያንተን ውድቀት እየጠበቁ ነው አሳካውና ራስ ምታት ሁንባቸው !
Show all...
❤‍🔥 3🫡 2😎 2🤡 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዋቂ ሆኖ ለመታየት የታናደርገው ከንቱ ንግግር አላዋቂ አድርጎ ያስቀርሀል ምትናገረውን ቃል ምረጥ ! "SHARE" @ETHIO_SIGMA_ET
Show all...
😎 1
Show all...
Hamster Kombat Premarket አንዳድ መረጃ || Hamster Kombat premarket ጥቅሙ || አጠቃላይ ሰለ Hamster Kombat መረጃ

ሰለ Hamster Kombat premarket አንዳድ መረጃ

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ሀምስተር ኤርድሮፕ በkucoin ላይ premarket ተጀምሯል እንዴት አረገን እንደምንሸጥ እንዲሁም ስንት ብር ዋጋ እንዳለው እና ደሞ ሰለ ሀምሰተር አንዳድ መረጃዎች በ YouTube ቻናላችን ላይ አስቀምጠናል ሊንኩ ከታች አለ ገብታቹ ተመልከቱት 👇👇👇👇
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ማርክ ዙከርበርግ የዲግሪ ትምህርቱን የጨረሰው ቢልየነር ከሆነ በኋላ ነው። ስኬታማ ለመሆን ዲግሪ የግድ አያስፈልግህም ጀግናው !! @Ethio_Sigmaa @Ethio_Sigmaa
Show all...
😎 4🫡 2👍 1👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅረኛክ ላንተ "እኔ ካንተ የተሻለ ወንድ አግኝቻለው" ብትልህ ምን ትላታለህ? ወንድ ሁን 👇👿
Show all...
👍 2👎 2🫡 2😎 2😈 1
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ የ Tapswap አስደሳች እና በጣም ትልቁ ዜና ይፋ ተደርጓል እኛም ይህንን ዜና በ Youtube ገፃችን ላይ ምርጥ አርገን ቪዲዮ ሰርተንበታል ሊንኩ ከታች አለ ገብታቹ ተመልከቱት 👇👇👇👇
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.