cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Ab_Taa Creator @Ab_Taa ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ! 2016

Show more
Advertising posts
147 281
Subscribers
+23024 hours
+1 5397 days
+7 36130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

     Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1                     ጠዋት 2:30-4:00       አርሰናል በኦልትራፎርድ አሸንፏል!! * የፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ፉክክር እስከ መጨረሻው ቀን ይዘልቃል። - ቀዝቃዛው ጨዋታ - ከፓላሱ ሽንፈት የተሻሻለው ማንቸስተር ዩናይትድ - የአርሰናል መከላከል እና ጥንቃቄ * በጨዋታው ላይ ምን ትላላችሁ ?
Show all...
👍 12 3
የአርሰናል የመጨረሻ ተስፋ ቶትንሃም ሆትስፐር ሆኗል ! በተመሳሳይ የማንችስተር ሲቲም ወሳኝ የመጨረሻ ጨዋታ ማክሰኞ ምሽት 3:45 ላይ የሚገጥመው ቶትንሃም ሆኗል ! የዛሬ ሳምንት ፕሪምየር ሊጉን ማን ያሸንፋል !? @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
👍 21😁 6
ኦልትራፎርድ ስቴዲየም ዛሬ ጣሪያው ዝናብ ሲያስገባ ነበር ። ደጋፊዎችም መመልከት አልቻሉም ቁጭ ብለው @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
😁 24😢 10👍 8👏 2
አርሰናል በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን በአንድ የፕሪምየር የውድድር አመት 27 ጨዋታዎች ማሸነፍ ችሏል። @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
👍 24 2🔥 2
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ ተጠናቀቀ          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
👍 12🔥 8 1
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 85'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
👍 1
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 66'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
👍 4
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ 58'          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
👍 3 3
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                   ⏰ እረፍት          ማንችስተር ዩናይትድ 0-1 አርሰናል                                  ትሮሳርድ 20'⚽️ @Bisrat_Sport_433_Sport @Bisrat_Sport_433_Sport
Show all...
👍 11 4