cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የሳቅ በሳቅ አብዮት🤣🤣🤣

Advertising posts
3 490
Subscribers
-1124 hours
+1767 days
+65230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የደበረው ብቻ 👉OPEN 👈ይበል
Show all...
👨‍🔬አስተማሪ ጠየቀ? 👳‍♀ማሙሽ ስታድግ ምን መሆን ትፈልጋለህ? 👳‍♀ማሙሽ ሚሊየነር ሆኜ አለምን መዞር በጣም ቆንጆ ሚስት አግብቼ የፈለገችውን አደርጌ ቪላ የፈለገችበት ቦታ በራሷ አውሮፕላን እንድትጏዝ በቃ በአጠቃላይ ሚስቴን ማስደሠት ነው የምፈልገው አለው 👨‍🔬አስተማሪው ወደ ሌላኛዋ ተማሪ ዞሮ  አንቺስ ሃና ምን መሆን ትፈሊጋለሽ? ሐና የማሙሽ ሚስት🙄😂 መሆን እፈልጋለሁ ላይክ  ማንን ገደለ....😂😂😂😂😡😡
Show all...
🤣 31👍 9 3😁 2🤩 1
እሬሳ መርማሪ ሆነህ ጦዘህ ገብተህ የሟች ቤተሰቦች መተው የቱ ነው የኛ ሬሳ ሲሉህ አንዱን ውሰዱ ሬሳ ሬሳ ነው 🤣🤣 ላይክ ማንን ገደለ....😂😂😂😂😂
Show all...
🤣 20👍 10😁 2🤩 2
አንዱ ዲቪ ደርሶት America ሄደና ትንሽ ከኖረ ወዲህ አንድ..ቀን ዞር ዞር ልበል ብሎ ወጥቶ ሲመለስ ቤቱ ጠፋበት... ቀኑን ሙሉ ሲዞር በመዋሉ በጣም ተበሳጭቶ ሰው ለመጠየቅ ይወስንና መንገድ ላይ ፈረንጆችን ያገኛል... ምን ሆነክ ነው ሲሉት...ያው እንግሊዘኛ ማውራት ስለማይችል ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው እጁ ላይ ቤት ሳለና አጠፋው ላይክ  ማንን ገደለ....😂😂😂😂
Show all...
🤣 32👍 8😁 7🤩 3
አንዲት ሞልቃቃ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአባቷ ጋር ወደ ገጠር እየሄደች እርሻ የሚያርሙ ሰዎች ታያለች. . . . 😳 👧🏻ልጅቷ፦ "አባቢ ምን እየሰሩ ነዉ?" 👨🏿‍💼አባት፦ "እያረሙ" 🤔 😁 👧🏻ልጅቷ፦ "ወይኔ ጉዴ የገጠር ደብተር ምን ያክላል! 🗣Like ማንን ገደለ😂😂😂😂😂😂
Show all...
🤣 28👍 6😁 4🙉 3🤩 1
አንዱ ምግብ ቤት ገባና ፓስታ አዞ ይቆይበታል....ከዛ አስተናጋጁን ጠርቶ ሲጮህበት.....አስተናጋጁም ፓስታው ደርሱዋል ሱጎው ነው የቀረው ሲለው ...በቃ ፓስታውን አምጣ ሱጎው ሲደርስ ታመጣለህ ይለዋል። ፓስታውን ብቻውን በልቶ ሲጨርስ ስጎው መጣ....እንስቶ ጠጣውና መሬት ላይ ተንፈራፈረ ምን ሆነህ ነው ሲሉት....አይ እንዲደባለቅ ነው😂😂
Show all...
🤣 20😁 4🤯 4👍 2🤩 1
አንድ ጓደኛየ የተከራየበት ቤት ላይ በአይጦች ምርር ቢለው ቤት አከራዩ ጋር ሄዶ " እዚህ ቤት ከገባሁ ጀምር አይጥ ብቻ ነው የማየው " ሲላቸው እና 500 ብር ከፍለህ አንበሳ ልታይ አማረህ 😂😂😂😂😂😂😂 Like ማንን ገደለ👍👍😂😂
Show all...
😁 16👍 8🤣 3🤬 1🤩 1😭 1
Photo unavailable
ተማሪ ሆነክ ይሄ ቻናል ካሌለክ! ባትማር ይሻልካል join በማለት ቻናሉን ተቀላቀል! አንቺም ብትሆኚ!❤️
Show all...
Join✨
Photo unavailable
❤️❤️የፍቅር ጥቅሶች❤️❤️
🥹🥹የናፍቆት ጥቅሶች🥹🥹
💔💔የተሰበሩ ልቦች💔💔
🩵🩵የህይወት ጥቅሶች🩵🩵
😊😊ፎጋሪ ጥቅሶች😊😊
🌜ጨረቃዬ🌜