cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ኢትዮ አርሰናል ፋንስ™

ስለ ክለባችን አርሰናል ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን ለ 24ሰአት ምታገኙበት ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ ነው ! - የዝውውር መረጃዎችን - የ አሰልጣኞች አስተያየት - የተጫዋቾች ህይወት ታሪክ - የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንታኔ - ጨዋታዎችን ቀጥታ ከ ስቴዲየም [Live]

Show more
Advertising posts
10 933Subscribers
+224 hours
-547 days
-41030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ዴቪድ ራያ ፦ " እንደዚህ አይነት ክስተት በእግርኳስ ውስጥ ያጋጥማል ፤ ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE" #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Show all...
👍 1
▪️|| በደጋፊዎች ምርጫ ካይ ሀቨርት የ ጨዋታ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል ። "SHARE" . #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Show all...
👏 1
ጋብሬል ማጋልሄስ ዛሬ ከቶትንሃም ጋር በነበረው ጨዋታ ላይ 100% የመሬት ላይ ግንኙነቶችን አሸንፏል።
Show all...
👏 1
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል ታሪክ 100 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በፍጥነት ያሸነፈ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ነው። #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Show all...
👍 1
ስለ ዴቪድ ራያ ምን ትላላችሁ Comment 👇
Show all...
አርሰናል በዘንድሮው የውድድር አመት በሊጉ ከየትኛውም ክለብ በበለጠ ሀያ ሶስት ግቦችን ከቆመ ኳስ ማስቆጠር ችለዋል👍
Show all...
🥰 1
በሊጉ በዚ የውድድር 14 ክሊንሺት ያለው ብቸኛ ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ #ኢትዮ_አርሰናል_ፋንስ
Show all...
ቡካዬ ሳካ በEPL 15 ጎል 10 አሲስት The Star Boy 🌟
Show all...
2🏆 1
ሃቬርዝ በEPL 12 ጎል 6 አሲስት
Show all...
1👏 1