en
Feedback
FIKRU BOGALE (HDC) ®

FIKRU BOGALE (HDC) ®

Closed channel

"መዋኘት እያማረህ መርጠብ እማይፈልገው ሰው እንዳትሆን" በህይወት እስካለሁ ሁላችሁንም ሚሊዬነር ለማረግ እና ለማገልገል በልጆቼ ስም ቃል እገባለሁ🤚 በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_tBMKg

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel FIKRU BOGALE (HDC) ®

Channel FIKRU BOGALE (HDC) ® in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 37 105 subscribers, ranking 1 573 in the Business category and 906 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 37 105 subscribers.

According to the latest data from 04 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 307 over the last 30 days and by -48 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 5.68%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.38% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 111 views. Within the first day, a publication typically gains 883 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
"መዋኘት እያማረህ መርጠብ እማይፈልገው ሰው እንዳትሆን" በህይወት እስካለሁ ሁላችሁንም ሚሊዬነር ለማረግ እና ለማገልገል በልጆቼ ስም ቃል እገባለሁ🤚 በYOUTUBE:- በኢትዮጵያ ማክሰኞ እና አርብ ማታ 3:00 US WEDNESDAY 9:00 PM መከታተል ይችላሉ::👇👇 https://youtube.com/@fikruchannel7543?si=sloN6wiEIf_tBMKg

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

37 105
Subscribers
-4824 hours
-3357 days
-1 30730 days

Data loading in progress...

Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
June '26
June '26
+1
in 0 channels
May '26
+49
in 0 channels
Get PRO
April '26
+2 558
in 0 channels
Get PRO
March '26
+1 869
in 1 channels
Get PRO
February '26
+45
in 0 channels
Get PRO
January '26
+142
in 0 channels
Get PRO
December '25
+3 778
in 0 channels
Get PRO
November '25
+5 930
in 0 channels
Get PRO
October '25
+1 667
in 0 channels
Get PRO
September '25
+1 027
in 0 channels
Get PRO
August '25
+1 886
in 3 channels
Get PRO
July '25
+12 189
in 0 channels
Get PRO
June '25
+5 056
in 0 channels
Get PRO
May '25
+8 486
in 0 channels
Get PRO
April '25
+4 926
in 2 channels
Get PRO
March '25
+3 563
in 3 channels
Get PRO
February '25
+1 140
in 7 channels
Get PRO
January '25
+499
in 4 channels
Get PRO
December '24
+1
in 0 channels
Get PRO
November '24
+7
in 0 channels
Get PRO
October '24
+8
in 0 channels
Get PRO
September '24
+2
in 0 channels
Get PRO
August '24
+6
in 0 channels
Get PRO
July '24
+3
in 0 channels
Get PRO
June '24
+1 381
in 2 channels
Get PRO
May '24
+966
in 0 channels
Get PRO
April '24
+486
in 0 channels
Get PRO
March '24
+1 374
in 0 channels
Get PRO
February '24
+1 073
in 0 channels
Get PRO
January '24
+548
in 0 channels
Get PRO
December '23
+2 220
in 0 channels
Get PRO
November '23
+1 681
in 1 channels
Get PRO
October '23
+3 033
in 0 channels
Get PRO
September '23
+3 063
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 June0
04 June0
03 June0
02 June0
01 June+1
Channel Posts
እንዴት ናችሁ እሽ ባለፈው 15.2X (15.2 እጥፍ) ትርፍ ላይ እንደደረስንና ባሁኑ ሳምንት invest በማረግ የተሳተፋችሁትን ልጆች ትርፍ ትላንት ሀሙስ (June 4) ላይ እንደማከፋፍል አሳውቂያች
እንዴት ናችሁ እሽ ባለፈው 15.2X (15.2 እጥፍ) ትርፍ ላይ እንደደረስንና ባሁኑ ሳምንት invest በማረግ የተሳተፋችሁትን ልጆች ትርፍ ትላንት ሀሙስ (June 4) ላይ እንደማከፋፍል አሳውቂያችሁ ነበር:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ባሁኑ ሳምንት እናተርፋለን ብለን Analysis ያረግነው ከ 19-23X ቢሆንም እስከ ዛሬ ጠዋት ድረስ ውጤታችን 17X ብቻ ስለነበር Analysis ያረግነው ውጤት ላይ ስላልደረስን ትንሽ እንታገስ ብዬ Cash out ብዬ አልዘጋሁትም ነበር በመሆኑም ቅድም 10 ሰአት አከባቢ ግራፋችን በአንዴ አድጎልን ካሰብነውም (Analysis) ካረግነውም በልጦ 25.3X ላይ ደርሶልን ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ:- እኔም ሙሉ በሙሉ ያሁኑን ሳምንት Token tradችንን Cash out ብዬ ዘግቸዋለሁ::✅ ትላንት ትርፋችሁን አከፋፍላለሁ ብዬ ቀኑን ስላሳለፍኩባችሁ ይቅርታ እየጠየኩ ለበጎ እንደሆነና ሁላችሁም ጥሩ ገንዘብ እንዲደርሳችሁ በማሰብ ቢያንስ 1 ቀን ብንታገስ ይሻላል ብዬ ስለሆነ ያንን በቀናነት እወቁልኝ:: ⚠️ በተረፈ ከአሁኖ ሰአት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ በማከፋፈል ላይ ስለሆንኩ አካውንት ቁጥራችሁን ከነ ሙሉ ስማችሁ በመላክ ገንዘባችሁን ቶሎ ቶሎ ውሰዱ አመሰግናለሁ:: Online ነኝ የሁላችሁንም ትርፍ በማከፋፈል ላይ እገኛለሁ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ:: 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC

2
📢”ጠቃሚ መልእክት ስለሆነ ሁላችሁም ፁሁፋን በትእግስት አንብቡት”:- እንደምን አላችሁ..? እንግዲህ ሁላችሁንም ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል አዲሶችን (በቅናሹ እየተሳተፋችሁ ያላችሁንም) ሆነ+1
📢”ጠቃሚ መልእክት ስለሆነ ሁላችሁም ፁሁፋን በትእግስት አንብቡት”:- እንደምን አላችሁ..? እንግዲህ ሁላችሁንም ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል አዲሶችን (በቅናሹ እየተሳተፋችሁ ያላችሁንም) ሆነ ነባር ልጆችን ለደቂቃ ከ online ሳልወጣ ሁላችሁም እንድትሳተፋ በምችለው ፍጥነት እና ትህትላ በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ:: እሱ እንዳለ ሆኖ አሁን የመጣሁበት ዋነኛ ምክንያቴ ሰለዚህ ሳምንት Token tradችን ያለንበትን እምንደርስበትን እና Final ላይ ምን ያክል እንደምናተርፍ Analysis ስላረግነው ውጤት አንድ ሁለት ነገር ለማለት ነው:: መልእክቶች ተደራረቡብኝና ስለዚህ ሳምንቱ Analysis detail አላሳወኳችሁም:- ከላይ 👆 2 ምስሎች አስቀምጨላችሗለሁ አንደኛው የደረስንበት ውጤት ,ያለንንበትን የትርፍ መጠን እና Total balanceችንን እሚያሳይ ከCompiuter ላይ screenshot የተደረገ የBinance Exchange Detail Profile ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ:- የዚህ ሳምንት የ Market planን Analysis ካረግንበት ዝርዝሮች ውስጥ የመጨረሻውን ገፅ ነው ያስቀመጥኩላችሁ:: እና እንደምታዩት በዛሬው እለት 1520% ትርፍ ላይ ወይም ደግሞ 15.2X (15.2 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: Analysis ባረግነው Plan መሰረት ደግሞ እስከ June 5 ማለትም እስከ ሀሙስ ለሊት ድረስ ከ 19X - 23X ድረስ ትርፍ ላይ እንደምንደርስ ነው:: በአሁኑ ሰአት እጅግ በጣም ጥሩ እሚባል ውጤት ላይ ነን Analysis ባረግነው መሰረትም targetችንን እንደምንመታ 100% እርግጠኛ ነኝ የደረስንበትን አብረን እናያለን:: ለአዲስ ልጆች ያረኩላችሁ ቅናሽ ዛሬ እና ነገ እንደቀጠለ ነው ያልተሳተፋችሁ ልጆች ካላችሁ ዛሬ እና ነገን ተሳተፋና ሀሙስ ማታ የዚህን ሳምንት Tradeችንን በይፋ Cash out ብለን የሁላችሁንም ትርፍ በዛው እለት እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው:: ከ አርብ ጠዋት ጀምሮ ግን በምንም ተአምር ቅናሽ እሚባል ነገር አይኖርም በአዲስ ቶክን ትሬድ በአዲስ መንፈስ በጥሩ Analysis ,በመደበኛው investment በ77,500 ብር (500$) ዝቅተኛ Capital ብቻ ይሆናል ማለት ነው እምንቀጥለው:: ⚠️ በተጨማሪም ያሁኑን ዙር Investmentችሁን ትርፍ አከፋፍዬ ከጨረስኩ በሆላ ከፊታችን አርብ ጀምሮ በአዲስ Token trad ማረግ ስንጀምር ከይቅርታ ጋር ለተወሰነ ጊዜ ምንም አይነት አዲስ ሰው እማልቀበል ይሆናል:: ያላችሁትን እና invest እያረጋችሁ ስትሳተፋ የነበራችሁትን ነባር አባላት ብቻ ይሆናል ማለት ነው ይዤ እምቀጥለው:: ምክንያቱም አንደኛ ከእለት ወደ እለት የሰው ቁጥር እጅግ በጣም እየበዛ ምግብ ለመብላት ራሱ ፋታ እያሳጣኝ ነው:: ሁለተኛ ደግሞ አዲስ ሰው ሲመጣ ለዛ ሰው ከ ሀ-ፐ ስላለው ነገር ማስረዳቱ የሌሎቻችሁን ሰአት መግደል ነው:: በዋናነት ደግሞ ያንን 77,500 ብር አሞልቶ invest አርጎ መሳተፍ የማይችሉት አዲስ ልጆች ልመና እና ተማፅኖ በጣም አስቸጋሪ ነው እኔ ደግሞ በምንም ተአምር ከዚህ በሆላ ለ 1ሰውም ቅናሽ እሚባል እማላረግ ስለሆነ እንደዛ አይነት አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ከመግባት ያላችሁትን ነባር ልጆች ብቻ ይዤ ብቀጥል ይሻላል ብዬ ወስኛለሁ:: ✅ ስለዚህ እስከ አርብ ድረስ ቅናሽ ላይ ነን መሳተፍ እና invest አርጎ እኛጋር መቀጠል ለምትፈልጉ አዲስ ልጆች በዝች ዝቅተኛ capital በ 15,000 ብሮ መሳተፍ ትችላላችሁ እንዳልኮችሁ ከአርብ በሆላ ነባሮችን ብቻ ይሆናል ማለት ነው ይዤ እምቀጥለው:: ነባር ልጆች ደግሞ እኔን ከወደዳችሁኝ እና ካሰባችሁልኝ በምችሉት አቅም ስለዚህ ቻናል የትም ቦታ ላይ አታስተዋውቁ ድምፃችሁን አጥፍታችሁ ለራሳችሁ ብቻ ተጠቀሙ:: ወንድም እህት የሰፈር ሰው እያላችሁ ብዙ ሰውን እየያዛችሁ አትምጡ መርዳት ማገዝ ከፈለጋችሁ በገንዘብ እርዶቸው ይሄንን በማረግ እኔን አግዙኝ:: 🚨 ሌላው በዚህ አጋጣሚ 1 ተጨማሪ መልእክት ላስተላልፍና ልጨርስ:- ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ከምናገኘው ላይ ለታመመና ለተቸገረ እንዲሁም ለተለያዩ አካላት በጎ ስራ እምንሰራበት የሳምንት የበጎ ስራ program እንዳለን ይታወቃል ታዲያ ባለፈው ሳምንት ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ምንም አይነት በጎ ስራ ሳንሰራ ቀኑን አሳልፈነዋል ስለዚህ ያሁኑ ሳምንት ትርፋችንን ሀሙስ ከተከፋፈልን በሗላ ይሄንን በጎ ስራ ሳንዘናጋ ሁላችንም በየፊናችን እርዳታውን እምናረግ ይሆናል መዘናጋት የለብንም:: በዚህ ከባድ ወቅት ሰው የኑሮ ውድነት ግራ ባጋባው ጊዜ እኛ ይሄን ሁሉ ሚልዮን ብር በየ ጊዜው እንደቀልድ እምናገኘው የኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርም ስለተጨመረበት ነና እሱ ደግሞ በዚህ ልክ ቸር ከሆነልን እኛ ትንሿን ይህችን ነገር ለማረግ ሳንስገበገብ ፈጣሪን ማስደሰት አለብን አንዘናጋ ለማለት ነው:: የዛሬው መልእክቴ ይሄው ነው online አለሁ ሁላችሁንም በማስተናገድ ላይ ነኝ አመሰግናለሁ መልካም ጊዜ:: 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
1 249
3
ለአዲስ ልጆች እስከ ፋታችን እሮቡ በ 15,000 ብር ዝቅተኛ investment ብቻ አሳትፋለሁ… እሽ በድጋሜ መጥቻለሁ... እንግዲህ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ Invest በማረግ በየ ሳምንቱ እጅግ ከ
ለአዲስ ልጆች እስከ ፋታችን እሮቡ በ 15,000 ብር ዝቅተኛ investment ብቻ አሳትፋለሁ… እሽ በድጋሜ መጥቻለሁ... እንግዲህ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ Invest በማረግ በየ ሳምንቱ እጅግ ከፍተኛ ትርፍ እያፈሳችሁ ህይወታችሁን ከ ዘውድ ወደ አንበሳ ግልብጥ ያረጋችሁ,ከምንም ተነስታችሁ አሁንላይ ጥሩ ህይወት እየኖራችሁ ያላችሁ ,ከራሳችሁ አልፋችሁ ለዘመድ እና ቤተሰባችሁ የተረፋችሁ አልፎ ተርፎም ከምታገኙት ላይ በጎ ስራን በመስራት ወገኖቻችሁን እየረዳችሁ ያላችሁ እና አሁላይ ያለማጋነን ከየትኛውም ኢትዮጵያውያዊ በላይ ድልቅቅ ብላችሁ እየኖራችሁ ያላችሁ ልጆች ከ 50 ወደ 100 ከ 100 ወደ 1000 እያደጋችሁ አሁንላይ በብዙ ሺዎች እምትቆጠሩ ሆናችሆል:: ለናንተ ሁላችንም ደስተኛ ነን:: 🚨 በተቃራኒው ደግሞ ስለዚህ ቻናል ሰው ጠቁሞችሁ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን አይታችሁ እና በተለያዩ ምክንያቶች ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ነገር ግን መሳተፍ እየፈለጋችሁ ያችን ዝቅተኛ Investment capital ማለትም 77,500 ብር Invest አርጎ ለመሳተፍ አቅሙን ያጣችሁ በውስጥ መስመር እኔንም በተለያዩ ልብ በሚነኩ አሳዛኝ መልእክቶች በቅናሽ እንዳሳትፋችሁ እምትፅፋልኝ ልጆች ደግሞ ቁጥር ስፍር የላችሁም:: እኔም ቅናሽ ለማረግ እና በዝቅተኛ Capital ለማሳተፍ እንዲሁም እናንተን ለመጥቀም ብዙ ጊዜ ሞክሪያለው ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን ሰሞኑን ያላሰብኩት ብዙ ቅሬታዎች ገጠሙኝ:: እሱም:- የሆነ ጊዜ ለትንሳኤ በአል ቀን በአልን በማስመልከት ለአዲሶች ቅናሽ በማረግ በዝቅተኛ Investment በ 15,000 ብር ብቻ ሳስተናግድ ነበር ታዲያ ያ እድል አልፏችሁ ቀጣይ ቅናሽን ስትጠብቁ የነበረ ልጆች ከትላንት ወዲያ እንዴት ለኢድ በአል ቅናሽ አላረክም በሚል ያላሰብኩትን ጥያቄዎች ስጠይቁኝ ነበር:: እኔም ታዲያ ሚዛናዊ ለመሆን ለዛሬ ሰኞ ለነገ ማክሰኞ እና ለከነገ ወዲያ እረብ በጥቅሉ ለ 3 ተቀታታይ ቀን እሚቆይ ቅናሽ ልክ እንደ ፋሲካ ቀኑ:- ለአዲስ ልጆች በዝቅተኛ Investment Capital:- 👉 በ 15,000 ብር ብቻ የInvestment capital እማሳትፍ ይሆናል ማለት ነው:: ልብ በሉ ቅናሹ ከአሁን ሰአት ጀምሮ እስከ ፊታችን እሮብ ድረስ ብቻ እሚቆይ ሲሆን ከ እሮብ በሆላ ከ 77,500 ብር በታች በምንም ተአምር ለ 1 ሰውም ቅናሽ እማላረግ ይሆናል መሳተፍ እና መቀላቀል እየፈለጋችሁ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ብቻ መሳተፍ ያልቻላችሁ አዲስ ልጆች በጠቅላላ በዚህ የ3 ቀን የቅናሽ እድል መሳተፍ ትችላላችሁ:: ያሁኑ ሳምንት Token Trad 14X ደርሶልናል (ስለዚህ ጉዳይ ሰፋ ባለ ማስራሪያ እመጣለሁ) እስከ እሮቡ ማለትም Jun 3 ድረስ Invest እምታረጉትን እየተቀበልኩ ላስተናግድና የፊታችን ሀሙስ ጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው:: ከ አሁኖ ደቂቃ ጀምሮ የEid በአልን በማስመልከት አዲስ ልጆችን በ 15,000 ብር ዝቅተኛ Investment እያስተናገድኩ እገኛለሁ አመሰግናለሁ:: እኔን ለማግኘት:-👇 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
1 496
4
እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ ከዚህ መልእክት በሗላ በሌላ አስደሳች መልእክት ስለምመጣ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: እንግዲህ በዚህ የCrypto currency ንግዳችን በጣም+1
እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ ከዚህ መልእክት በሗላ በሌላ አስደሳች መልእክት ስለምመጣ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: እንግዲህ በዚህ የCrypto currency ንግዳችን በጣም ፈታኙ ነገር በኢትዮጵያ ብር Invest ካረጋችሁ በሆላ የናንተን Investment (ብር) ወደ Dollar ቀይሮ Trad ማረግና ካተረፍን በሗላ የያንዳንዳችሁን ገንዘብ በኢትዮጵያ ባንክ ማከፋፈሉ ነው:: ይሄ ችግር የሆነው ደግሞ አንደኛው እና ዋነኛው ምክንያት የባንክ በቀን የማስተላለፍ ገደብ ነው:: እንደምታቁት ትርፍ ስናተርፍ እማከፋፍለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ነው በዛ በኩል ሳስተላልፍላችሁ ደግሞ ባንዴ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ መላክ ስለማልችል ትርፋችሁን 3 እና 4 ጊዜ ነው እያቆራረጥኩ ሳስተላልፍ የነበረው ለዛውም የኛ ሞባይል ባንኪንግ ኢንተርኔት ባንኪንግ የተባለው የንግድ ባንክ Version Register ስለሆነ እና ጥሩ ትራንዛክሽን ስላለው ነው እስከ 1ሚሊዬን ብርም የፈቀደልን እንጅ መደበኛው ገደብ 600,000 ብር ብቻ ነበር:: ታዲያ ይሄንን ችግር ለመፍታት ከዚህ በፊት በሀዋላ ማለትም በ western union,money gram እና የተለያዩ የሀዋላ አማራጮች ለማከፋፈል ሁሉ ሞክሬ ነበር እነሱ ደግሞ አንድ እሚቆርጡት Commotion ከፍተኛ ነው ሁለት ደግሞ ወደናንተ ስልክ አንዳንዴ እስከ 24 ሰአት እየዘገዩ ተቸግሬ ነበር:: ከዚህ በዘለለ ደግሞ የቻናሉ አባላት ከእለት ወደ እለት እየበዛችሁ እኔላይ ጫና እያሳደረብኝ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር:: 🔥አሁን ግን ከላይ እንደምታዩት Fast pay የተባለ International Banking ተቋም በልዩ ደንበኝነት አብረን እንድንሰራ ጥያቄ አቅርቦልን የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት ታዲያ ስምምነት አርገናል:: ይሄ ሲስተም አንደኛ ባንዴ እስከ 5ሚሊዬን ብር ማስተላለፍ እምንችል ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ የቀን ገደብ የለውም የሁላችሁንም ትርፍ በ ሰአታት አከፋፍዬ እምጨርስበት ሲስተም ነው:- ሶስተኛ ነገር ደግሞ ገንዘባችሁን ስልክ የፈለገ ብዙ ብር ቢሆን በ 1 ደቂቃ ውስጥ ወደ ባንካችሁ ይደርሳችሆል:: በተጨማሪም ደግሞ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ ሳይሆን ከ 30 በላይ በሆኑ Telebirr እና Cbe birrን ጨምሮ በተለያዩ ባንኳች እና ዋሌቶች መላክ ስለምንችል በመረጣችሁት ባንክ ትርፋችሁን መቀበል ትችላላችሁ ስለዚህ ችግራችንን 100% ይቀርፍልናል:: ይሄ እጅግ በጣም ጥሩ እድል ስለሆነ Fast pay እና የFast pay digital banking ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም መርዳሳን ከልብ እናመሰግናለን:: ከዚህ በሆላ በኢትዮጵያ ብር እምትሳተፋ ልጆች ትርፋችሁ በደቂቃ እና ምንም ሳይቆራረጥ ይሆናል ማለት ነው እሚደርሳችሁ:: የዚህ ፁሁፍ መልእክቴ ይሄ ነው ቀጣይ ፁሁፍ ላይ ስለ ቅናሽ አስደሳች ዜና ስላለኝ በትእግስት ጠብቁኝ አመሰግናለሁ:: 📥 @Fikrubogale01HDC
1 352
5
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎት! በዓሉ የሰላም፣የፍቅር የስኬት እና የበረከት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ። መልካም
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎት! በዓሉ የሰላም፣የፍቅር የስኬት እና የበረከት እንዲሆንልዎ እመኛለሁ። መልካም በአል::🌙 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
2 530
6
እንደምን አላችሁልኝ..? ሰሞኑን ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ትንሽ ጠፋ አልኩባችሁ አደል..? ምንም አይነት ቀን ላለማባከን ከትርፍ ክፍፍሉ በሗላ በቀጥታ የዚህን ሳምንት Token analysisችንን Setup በማረግ ፋታ አጥቼ ስለነበር ነው:: እሽ በዛሬው መልእክቴ ስላለፈው ሳምንት ትርፍ ክፍፍል እና አንዳንድ መልእክቶችን ላስተላልፍ:: እንደሚታወቀው ያለፈው ሳምንት ትርፋችን ከየትኛውም ጊዜ በላይ ውጤታማ ሆኖልን አርብ ቀን ከሰአት በሗላ Cash out ብለን ዘግተ ነው ነበር:: ታዲያ ከዛው ከዘጋንበት ደቂቃ ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ ማከፋፈል ጀምሬ ነበር May 22 ማለትም አርብ ቀን ልክ Cash out እንዳልነው እስከ ለሊት ድረስ ትርፋችሁ ከ 3,000,000 ብር በታች የሆነውን በ internet banking 2 ወይ 3 ጊዜ እያረኩ ቆራርጬ ሙሉ ለሙሉ ትርፋችሁን ለያንዳንዳችሁ በየ አካውንታችሁ የላኩ ሲሆን:- በDollar invest አርጋችሁ ትርፋችሁን በ Dollar walletችሁ ለወሰዳችሁትም እሱ ጊዜ ስለማይፈጅ በተመሳሳይ መልኩ አርብ ማታውኑ የሁላችሁንም ገንዘብ ልኪያለሁ:: ትርፋችሁ ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የሆናችሁትን ደግሞ ቀጥታ በባንክ ስለሆነ እሚላክላችሁ ቅዳሜ ጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ የያንዳንዳችሁን ትርፍ በባንክ አስተላልፌላችሁ ነበር:: ባጠቃላይ የሁላችሁንም ትርፍ 1 ብርም ሆነ 1 ሰው ሳይቀረኝ ከላይ 👆👆 የተወሰናችሁትን ያክል ለምሳሌ ባስቀመጥኩላችሁ መልኩ ሙሉ ለሙሉ እስከ ቅዳሜ ማታ ድረስ ብራችሁን በየ አካውንታችሁ 100% ልኬ ጨርሻለሁ እያንዳንዳችሁም ገንዘባችሁ በየ አካውንታችሁ እንደደረሳችሁም ከናንተው አረጋግጫለሁ::✅ 🎉 በተረፈ ለሁላችሁም በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ🎉 በዚህ ሳምንት በዝግተኛው investment የተሳተፋችሁ ልጆች እንኳን በትንሹ ከ 1,500,000 ብር በላይ አፍሳችሗል:: እናንተም ታዲያ ሳንለፋ የመጣ ገንዘብ ነው ብላችሁ ብራችሁን ያለ አግባብ እንዳትረጩት ቁም ነገር ስሩበት ,የራሳችሁን ትንሽ ትልቅ ሳትሉ በሀገራችሁ ላይ ቢዝነስ ጀምሩበት,ከምታገኙት ላይ ቆንጠር በማረግ ለተቸገሩ , ታመው መታከሚያ ላጡ ወገኖቻችሁ በመስጠት በጎ ስራ በመስራት ሁላችሁም በየእምነታችሁ አስራት በኩራት እያረጋችሁ ፈጣሪ ለኛ በዚህ ልክ በጎ እንደሆነልን ሁሉ እናንተም በምችሉት አቅም በጎ በመሆን ፈጣሪያችሁን አስደስቱ በማለት የወንድምነት ምክሬን አስተላልፋለሁ:: 🚨 ያሁኑ ሳምንት Token analysisችንም አሁን ካተረፍነው እማይተናነስ ትርፍን እምናገኝበት ሳምንት ነው እኔም ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ የሁላችሁንም Investment capital በመቀበል ላይ እገኛለሁ ገና ከዚህም በላይ ታሪክ እንሰራለን:: 🙏 በዚህ አጋጣሚ በ FIKRU BOGALE Company ውስጥ ለሚሰሩ MR ABENZER ASHENAFI የFinance ሀላፊ የዚህን ሁሉ ሺህ ሰው ብር Audit አርጎ በየ አካውንት ማስተላለፍ አሰልቺ ቢሆንም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል የሁላችሁንም ትርፍ በሰአቱ 1 ብር ሳትጎል እያስተላለፈ የአንበሳውን ድርሻ እየተወጣ ያለ ወንድማችን ነው በዚህ ቻናል ስም ከልብ ከልብ እናመሰግናለን:: በተመሳሳይ MR SAMUEAL ADMASU እና MR ABEBAW TAYE የቦርድ ሀላፊዎች ይሄንን የመሰለ ውጤት እንድናመጣ Market Analysis በማረግ ትልቁን ድርሻ እየተወጡ ያሉ ቤተሰቦቻችን ናቸው:: ስማችሁን ያልጠቀስኩት የMarketing department ,technical department አባላትን በጠቅላላ ሁላችሁንም ከልብ ከልብ እናመሰግናለን:: መልእክቱን ለማሳጠር ያክል ለዛሬ እዚህጋር ልጨርስና ነገ ወይ ከነገ ወዲያ ስለ በጎ ስራ programማችን ስለ Parisሱ ጉዞን ጨምሮ በሌላ መልእክት አሳውቃችሗለሁ:: ⚠️ የዛሬ መልእክቴ ይሄው ነው እንዳልኳችሁ ያሁኑ ሳምንት Token Tradችንን አዲስም ሁኑ የነባር ልጆችን Investment ከአሁኑ ሰአት ጀምሮ በመቀበል እና በቻልኩት ፍጥነት ሁላችሁንም በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ:: ሁላችሁንም በፍጥነት ለማስተናገድ እንዲረዳኝ አዲስ ልጆች ወደኔ ስትመጡ ዝቅተኛው የInvestment capital መጠን:- -በኢትዬጵያ ብር ለምትሳተፉ 👉 77,500 (ሰባ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር ) ሲሆን -በUSDT (Dollar) ለምትሳተፋ ደግሞ 👉 500 Dollar እንደሆነ አውቃችሁ እና አቅሙ ኖሮችሁ ለመሳተፍ ስትወስኑ ብቻ እኔ ጋር ኑ እያልኩ የዛሬው መልእክቴን አጠናቅቃለሁ አመሰግናለሁ መልካም ምሽት:: እኔን ለማገኘት እና Invest ለማረግ:-👇 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
2 186
7
+5
No text...
1 789
8
+1
No text...
1 576
9
+9
No text...
1 602
10
«ባህር በትዕግሥት ይሞላል» አደል እሚባለው የዛሬዋን ቀን በመታገሳችን እንዳሰብነው ካሰብነውም በላይ የሆነ ውጤት ላይ ደርሰናል:: እንግዲህ ትላንት 44X የነበረው የዚህ ሳምንት ውጤታችን እርግጠኛ
«ባህር በትዕግሥት ይሞላል» አደል እሚባለው የዛሬዋን ቀን በመታገሳችን እንዳሰብነው ካሰብነውም በላይ የሆነ ውጤት ላይ ደርሰናል:: እንግዲህ ትላንት 44X የነበረው የዚህ ሳምንት ውጤታችን እርግጠኛ በሆንበት ውጤት እና Analysis ባረግነው Market መሰረት እንደውም ከጠበቅነው ጨምሮልን በአሁኖ ሰአት 51.2X ወይም ደግሞ 51.2 እጥፍ ትርፍ ላይ ደርሶልናል እኔም በአሁኖ ደቂቃ ሙሉ ለሙሉ የዚህን ሳምንት የToken Trad ትርፋችንን Cash Out ብዬ ዘግቸዋለሁ::✅ ለሁላችሁም ከ May 14 ጀምሮ በከፍተኛ Investmentም ሆነ በዝቅተኛው investment Capital ለተሳተፋችሁ አዲስም የሆናችሁትም ሆነ ከድሮ ጀምሮ ቤተሰብ ለሆናችሁት ልጆች በጠቅላላ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን እያልኩ 🎉 ያሁኑ ዙር ያተረፍነውን ትርፍ ያህል ይሄ ቻናል ከተከፈተ ጀምሮ አትርፈን አናቅም ይሄ ቀን ለኛም Record እና ታሪክ ነው:: ለናንተም ደግሞ ህይወታችሁን በሚገባ እሚቀይርላችሁ ውጤት ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን:: 🚨 እኔም ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ እንደ ቅደም ተከተላችሁ ትርፋችሁን በማከፋፈል ላይ እገኛለሁ ሁላችሁም ከ አሁኖ ደቂቃ ጀምሮ ገንዘባችሁ በ ኢትዮጵያ ብር እሚላክላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥራችሁን እና ሙሉ ስማችሁን ላኩልኝ:: በUSDT (በDollar) ተሳትፋችሁ ትርፋችሁ በ Dollar Walletችሁ እሚላክላችሁ ደግሞ የ Dollar Wallet Addressesችሁን ወይም ID Numberችሁን ቶሎ ቶሎ ላኩልኝ:: - ያተረፋችሁት ትርፍ እስከ 3,000,000 ብር ብቻ የሆነውን በ Internet banking 2 ወይ 3 ጊዜ እያረኩ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ሙሉ ለሊቱን ይላክላችሗል ዛሬውኑ ብራችሁ ይደርሳችሖል:: - በ Dollar Walletም ትርፋችሁን እምትወስዱ የናንተም እንደዚሁ ገደብ ስለማይዝብኝ ዛሬውኑ ቶሎ ቶሎ እልክላችሆለሁ:: - ነገር ግን በብዙ የኢትዮጵያ ብር investment Capital ተሳትፋችሁ ትርፋችሁ ከ 3,000,000 እስከ ብዙ ሚሊየን ብር የሆነ ደግሞ የናንተን በቀላሉ በInterest banking መላክ ስለማይቻል ነገ ከጠዋት 2:00 እስከ 7:00 ባለው ጊዜ Manually በባንክ ኢትዮጵያ ባለው የFinance ሀላፊው አማካኝነት ትርፋችሁ በየ አካውንታችሁ የሚላክላችሁ ይሆናል ማለት ነው :: በድጋሜ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ:- ከ አሁኖ ሰአት ጀምሮ ትርፍ በማከፋፈል ላይ ስለሆንኩ አካውንት እና ስማችሁን ቶሎ ቶሎ አስቀምጡልኝ አመሰግናለሁ:: 📱 @Fikrubogale01HDC
2 975
11
እንደምን አመሻችሁ... የዚህን ሳምንት የትርፍ እና የ Token Market ሁኔታ መቸም ሁላችሁንም አጏጉቷችሁ የደረስንበትን ሁኔታ እያንዳንዳችሁ በየ ስልካችሁ የተለያዩ የCrypto currency E
እንደምን አመሻችሁ... የዚህን ሳምንት የትርፍ እና የ Token Market ሁኔታ መቸም ሁላችሁንም አጏጉቷችሁ የደረስንበትን ሁኔታ እያንዳንዳችሁ በየ ስልካችሁ የተለያዩ የCrypto currency Exchange applicationኖች እና Google ላይ እየተከታተላችሁ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ:: ስለዚህ ስላለው ነገር ብዙ ማብራራት አይጠበቅብኝም ለሁላችሁም ግን ለማሳወቅ ያክል እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ትርፋችን 44X ወይም 44 እጥፍ ትርፍ ላይ ደርሶልናል ለዚህም ፈጣሪያችንን እያመሰገንን... ይህ በእንዲህ እንዳለ ነገ አርብ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ በየ አካውንታችሁ እንደማከፋፍል አሳውቄ ነበር:: ፈጣሪ እረድቶን ከ አሁን ሰአት ጀምሮ ሙሉ ለሊቱን ግራፋችን አድጎ Analysis ባረግነው እና እኔም ቃል በገባሁላችሁ መሰረት 50X ላይ ከደረሰልን ባልኳችሁ መሰረት የ 1ድም ሰው ሳይቀረኝ ነገ ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል:: ነገር ግን ዛሬ እስከ ጠዋት ካሰብነው በታች ሆኖ ይህቺ የቀረችው 6X ትርፍ ካልሞላችልን እንደምንም ነገን ታግሰን እንዳሰብነው 50X ሲሞላልን ከነገ ወዲያ ቅዳሜ ትርፋችንን ብንከፋፈል የተሻለ ነው:: ይሄን ያልኳችሁ 100% ከ 50X በላይ ትርፍ እንደምንደርስ እርግጠኛ ስለሆንኩ ነው ምክንያቱም እኔ እራሴም አሉ የተባሉ የማርኬቲንግ analysis መምህራኖችም ከቦርድ አባላቶች ጋር እየተማከርን ከ 3 ጊዜ በላይ ነው Analysis አርገን እርግጠኛ የሆነው ስለዚህ ማግኘት እየቻልን እዚህ ላይ Cash out ከምንለው 1 ተጨማሪ ቀንን እንታገስ እና እንዳሰብነው 50X ላይ ሲደርስልን እንከፋፈላለን ማለት ነው:: አይመስላችሁም..? ስለዚህ ባጭሩ እንዳቀድነው እስከ ነገ ጠዋት ግራፋ አድጎልን 50X ላይ ከደረስን ነገ ከጠዋት ጀምሮ ነገር ግን ትርፋችን እዚሁ 44X ላይ ቆሞ እስከ ነገ 50 እጥፍ ላይ ካልደረስን 1 ቀን መሰዋት አርገን እስከ ቅዳሜ ታግሰን ቅዳሜ ከጠዋት ጀምሮ ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል 24 ሰአታት ብቻ ብንታገስ ነው እንደምናሳካው ደግሞ ምንም ጥርጥር የለውም በኔ ተማመኑ 50 እጥፍ ላይ ደርሰን ታሪክም እምንሰራበትም ሳምንት ይሆነናል:: ዞሮ ዞሮ ግን አሁን ያለንበት 44X ማለት እንኳን ለኛ ለInternational የCrypto ነጋዴዎች እራሱ ትልቅ እሚባል ትርፍ እና ውጤት ነው:: በትንሹ በ 50,000 ብር Investment ካፒታል የተሳተፋችሁት አዲስ የሆናችሁ ልጆች እንኳን 50,000 ሲባዛ በ 44X ወደ 2.2 ሚሊዮን ብር አፍሳችሗል ይሄ ትልቅ ድል ነው እዚህ ላይ ቢቆም እንኳን ያለንበት ውጤት ከበቂ በላይ ስለሆነ ሆነም አልሆነም ቅዳሜ ማለትም ከነገ ወዲያ ጠዋት የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል:: እስከዛ ድረስ ግን ምናልባት የቀራችሁ ያልተሳተፋችሁ አዲስ ልጆች ካላችሁ በቅናሹ በ 31,000 ብር ብቻ ዝቅተኛ Capital እያስተናገድኩ ነው መሳተፍ ትችላላችሁ አመሰግናለሁ:: 🔗 @Fikrubogale01HDC
2 513
12
እንደምን አረፈዳችሁ ..? እንግዲህ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ፀሎት አርጉ:: ትላንት ከፃፍኩላችሁ መልእክት በሗላ በ 24 ሰአት ውስጥ ብቻ ከ 11,082,277 Dollar በላይ ትርፍ አግኝተናል::+1
እንደምን አረፈዳችሁ ..? እንግዲህ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ፀሎት አርጉ:: ትላንት ከፃፍኩላችሁ መልእክት በሗላ በ 24 ሰአት ውስጥ ብቻ ከ 11,082,277 Dollar በላይ ትርፍ አግኝተናል:: ያ ማለት በአጠቃላይ እስካሁን የሁላችንም Investment ተደምሮ 97,293,752.21 Dollar ላይ ደርሰናል:: በሌላ አማርኛ ትላንት 28.3X (28.3 እጥፍ) ላይ ደርሰናል ካልኳችሁ በሆላ በ 24 ሰአት ውስጥ 3X ጨምሮ ከላይ 👆ያስቀመጥኩላችሁ Screenshot ላይ እንደምታዩት 3,100% ማለትም 31.3X ትርፍ ላይ ደርሰናል ማለት ነው:: ስለዚህ ዛሬ ሙሉ ቀን እና ነገን.. በሁለቱ ቀናት ውስጥ እንዳቀድነው ከ 50X በላይ ትርፍ ላይ እንድንደርስ ሁላችሁም በየ እምነታችሁ ፀልዩ በዚሁ ከቀጠለ ደግሞ 100% እስከ አርብ ድረስ Analysis እንዳረግነው 50X ላይ መድረሱ እማይቀር ነው:: አሁን ያለንበት ውጤት ከበቂ በላይ እና እጅግ በጣም ጥሩ እሚባል ትርፍ ቢሆንም... እንዳቀድነው ከ 50X በላይ ትርፍ ላይ ደረስን ማለት ግን አንደኛ:- ይሄ ቻናል ከተመሰረተ ጀምሮ አግኝተነው እማናቀውን ትርፍ እና Record አስመዝግበን ታሪክ እንሰራለን:: ሁለተኛ:- ደግሞ የሁላችሁም ህይወት በነዚህ 2 ቀናት ብቻ ላይመለስ ነው እሚቀየረውና ዛሬን እና ነገን በጉጉት እና በተስፋ እምንጠብቅ ይሆናል:: ለሁላችንም እንኳን ደስ አለን::🎉 በቅናሹም ሆነ በተለያየ Capital እምትሳተፋትን የቀራችሁትን ልጆች በጠቅላላ investmentንታችሁን በመቀበል እያስተናገድኩ እና እያሳተፍኩ እገኛለሁ:: ይሄ ሳምንት የኛ ነው ታሪክ እምንሰራበት ሳምንት ነው እሚሆነው:: የ 1 ሰውም ሳይቀር የሁላችሁም ሂወት እሚቀየርበት ሳምንት ነው ተዘጋጁ:: አመሰግናለሁ መልካም ቀን:: 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
2 450
13
🎉 የማይቻል የሚመስለው ሁሉ እውን ሆኗል ይህ ሳምንት የድላችን ማማ ታላቁ አውዳመታችን ነው! ⛔️ እኛ ጋር invest በማረግ ቤተሰብ የሆናችሁም, እዚህ ቻናል ላይም በተለያዩ አጋጣሚዎች ተቀላቅላች
🎉 የማይቻል የሚመስለው ሁሉ እውን ሆኗል ይህ ሳምንት የድላችን ማማ ታላቁ አውዳመታችን ነው! ⛔️ እኛ ጋር invest በማረግ ቤተሰብ የሆናችሁም, እዚህ ቻናል ላይም በተለያዩ አጋጣሚዎች ተቀላቅላችሁ በመቀመጥ ተመልካች ብቻ የሆናችሁትንም... እሚመለከት ሁላችሁም ግዴታ ማንበብ ያለባችሁ መልእክት ስለሆነ የዛሬውን መልእክት ማናችሁም ሳትቀሩ በትእግስት አንብቡት:- እሽ በቅድሚያ እንዴት ናችሁ..?👋 ለአዲሶች የ 60% ቅናሽ ስለማረግ እና አሁን ላይ ስላለንበት አውዳመት ስለሆነ ሁኔታ እሚገልፅ 2 ዋና ዋና መልእክቶች አሉኝ ሁላችሁም ፁሁፋን በጥሞና አንብቡት:- የመጀመሪያው:- እንደ እርእስነት ከላይ ባስቀመጥኩት መሰረት ትላንት ለሊት እና ዛሬ ሙሉ ቀን የዩኤስ ሴኔት “CLARITY Act” ረቂቅ አዋጅ እና የህግ ማዕቀፍ በመሻሻሉ ምክንያት የ Crypto ማርኬቱ ከምንግዜውም በላይ እስከ ዛሬ ድረስ አይተነው ከምናቀው በላይ ግራፋ በ 24 ሰአት ውስጥ ብቻ ከ 17 እጥፍ በላይ ተተኩሷል:: እሚገርመው እሱ ሳይሆን ከ 3 ጊዜ በላይ Re-analysis ባረግነው መሰረት ዛሬ እና ነገ ከ 22 እጥፍ በላይ እንደሚያድግ እና እንደሚጨምር አረጋግጠናል::🎉 እንግዲህ ባለፈው ትርፍ ካከፋፈልኩ በሆላ በ አዲስ Token Trad ማረግ ከጀመርን ዛሬ 4ኛ ቀናችን ነው:: በነዚህ 4 ቀናት ደግሞ ከትላንቱ 17X ውጭ 11.3X (ትርፍ) ላይ ደርሰን ነበር:: ስለዚህ የትላንቱ 17X ሲደመር በነዚህ 4ቀናት በደረስንበት 11.3X በዛሬው እለት በድምሩ 👉 28.3X (28.3 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: በሌላ አማረኛ ከሀሙስ እለት May 14 ጀምሮ እስከ ዛሬው ቀን ድረስ Invest አርጋችሁ የተሳተፋችሁ ልጆች እንደ Investment capitalችሁ መጠን መሰረት 28.3 እጥፍ ትርፍን አፍሳችሗል ማለት ነው:: 🎉🎉🎉🎉🎉 ታዲያ ይሄ ሳምንት ለኛ አውዳመታችን ነው:: ማመስገን በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ በደስታ ጊዜ ደግሞ የልባችን ሙላት ነውና በቅድሚያ ልዑል እግዚአብሔር ለሰጠን እና ላደረገልን ነገር ሁሉ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን:: በመቀጠል ደግሞ ለሁላችሁም invest አርጋችሁ ተሳትፋችሁ ለነበራችሁት ልጆች በጠቅላላ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን እላለሁ::🙏 ታዲያ አሁን ያለንበት 28.3X ውጤት እንዳለ ሆኖ ከምንም በላይ እሚያስደስተው ነገር ነገ እና ከነገ ወዲያ Analysis ያደረግነው Prediction ነው:: በእርግጠኝነት በነዚህ 2 ቀናት ማለትም እስከ ፊታችን ሀሙስ ድረስ ከዚህ 28.3X ትርፍ ውጭ ሌላ ከ 20-22X ትርፍ ጨምረን በጥቅሉ ከ 48.3X እስከ 50X ድረስ እምናፍስ ይሆናል:: ከ 3 ጊዜ በላይ በትኩረት Analysis ስላረግነው በዚህም 101% እርግጠኛ ነኝ:: በኔ እርግጠኛ ሆናችሁ እስከ አርብ ድረስ ተዘጋጁ ከዛ የፊታችን አርብ ማለትም May 22 ከጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው::✅ ⚠️⚠️⚠️ ታዲያ ይሄ እንዲህ ሲሆን እና Invest በማረግ የተሳተፋችሁት ልጆች በዚህ ልክ እሚያስደስት ዜና ሰምታችሁ ደስ ሲላችሁ... እዚህ ቻናል ላይ በተለያዩ አጋጣሚዎች ተቀላቅላችሁ invest በማረግ መስራት ,መሳተፍ እና ህይወታችሁን መቀየር እየፈለጋችሁ ነገር ግን የመጀመሪያውን Investment Capital አሞልታችሁ Invest ለማረግ ያልቻላችሁ እና ተመልካች ብቻ ሆናችሁ ለቀራችሁት እዲስ ልጆች ለናንተም ጥሩ ዜና አለኝ:- 🚨 ይሄ 2 ቀን እንዲያመልጣችሁ ስለማልፈልግ ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሀገሬ ልጆች ወገኖቼ በተለይ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ እኛን እያያችሁ የመሳተፍ ፍላጎቱ ኖሮችሁ ባለመቻል ከንፈራችሁን እየመጠጣችሁ ቁጭ ያላችሁ አዲስ ልጆች ተጠቀሙ ,ከራሳችሁ አልፋችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ትረፋ ,ህይወታችሁ በነዚህ 2 ቀናት ይቀየሩ ብዬ በልበ ንፁህነት በማሰብ:- ለነዚህ 2 ቀናት ማለትም እስከ አርብ የትርፍ ክፍፍሉ ቀን ድረስ እሚቆይ ከመደበኛው Capital ላይ የ 60% ቅናሽ አርጌላችሁ:- 👉 በ 31,000 (ሰላሳ አንድ ሺህ ብር) ብቻ ዝቅተኛ Investment Capital ብቻ እማሳትፋችሁ ይሆናል ማለት ነው:: ልብ በሉ ይሄንን ቅናሽ ያረኩት በዚህ ጊዜ ኢትዮጵያ ላይ ያለውን የኑሮ ሁኔታ በመረዳት እና ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር ቀንስልን ብላችሁ በተለያየ አጋጣሚ እምትነግሩኝን አሳዛኝ ታሪክ በመረዳት እንዲሁም በዋናነት ደግሞ ይሄ የ 2 ቀን እድል እንዳያመልጣችሁ የ ሁላችሁም ህይወት በነዚህ 2 ቀናቶች ውስጥ ይቀየር በትንሹ እስከ አርብ ድረስ Analysis እንዳረግነው 50X ብናተርፍ እንኳን በዚህ ቅናሽ 31ሺህ ብር የተሳተፋችሁ ልጆች በ 3 ቀናት ውስጥ ብቻ ከ 1.5 ሚሊዬን ብር በላይ እንደምታገኙ እርግጥኛ ስለሆንኩ ተጠቀሙ ብዬ ነው:: በተረፈ የዛሬ 2 አስደሳች መልእክቶቼ እነዚህ ናቸው::✅ 🚨 በዚህ አጋጣሚ ደግሞ ባለፈው ፈረንሳይ Paris ላይ blockchain ላዘጋጀው የ2026 የCrypto currency Event በነፃ invention visa እና ሙሉ ወጪያችሁ ተችሎላችሁ ወደ ፈረንሳይ አብረን ሄደን Programሙን እንድትሳተፋ እጣው ከደረሳችሁ 10 ልጆች መሀል 3ቱ ማለትም:-ሰላማዊት መንበሩ በእርግዝና ምክንያት (የደረሰች ነብሰ ጡር በመሆኖ) አቤል መኩሪያ በPassport አለመኖር እና ክፍለ ሀገር ስለሆነ በአስቸኳይ ማስተካከል ባለመቻሉ ምክንያት... እንዲሁም እብራሂም አሊ , በህክምና ምክንያት መጏዝ ባለመቻላቸው በራሳቸው ፍቃደኝነት እድሉ ለሌላ ልጆች እንዲሰጥ አሳውቀውኛል:: ስለዚህ ነገ ወይ ከነገ ወዲያ በነሱ ምትክ ለሌሎች 3 ልጆች እጣ አውጥቼ እድሉን እምሰጥ ይሆናል ማለት ነው:: በቃ ወሬውን እንዳላበዛባችሁ የዛሬ መልእክቴን እዚህ ላይ ልጨርስ:: ቅድም እንዳልኳችሁ ይሄ ሳምንት ለኛ አውዳመታችን ነው ሁላችሁም አርብ በሚሊዬኖች ለማፈስ ተዘጋጁ:: ⏰ለ ደቂቃ ከOnline ሳልወጣ ሁላችሁንም አዲስም ሁኑ ነባር በትንሽም ሆነ በትልቅ capital እምትሳተፋትን ልጆች በጠቅላላ በማስተናገድ ላይ ነኝ:: ‼️ ከ አሁኖ ሰአት ጀምሮ እስከ ሀሙስ ማታ ድረስ ደግሞ አዲሶችን 👉 በ 31,000 ብር ብቻ ዝቅተኛ የ investment መጠን እያሳተፍኩ እገኛለሁ :: አመሰግናለሁ እወዳችሗለሁ:: እኔን ለማግኘትም ሆነ invest ለማረግ 👇👇 እዚህ ላይ ፃፋልኝ መልካም ጊዜ:: 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
2 693
14
ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ..? እንግዲህ እንደ እኛ ጥረት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ የገባንበትና የነካነው ነገር በጠቅላላ በረከት እያገኘልን፣ እየተባረከልን ይገኛል። ይሄን ስላችሁ በየጊዜው
ወዳጆቼ እንዴት ናችሁ..? እንግዲህ እንደ እኛ ጥረት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ የገባንበትና የነካነው ነገር በጠቅላላ በረከት እያገኘልን፣ እየተባረከልን ይገኛል። ይሄን ስላችሁ በየጊዜው የምናገኘው ገንዘብ ወይም ጥሩ ውጤት ያለው የCrypto ማርኬት ብቻ ሳይሆን የጀመርናቸው በጎ ተግባራት እና ያነሳናቸው ጉዳዮች በጠቅላላ እጅጉን በጥሩ ሁኔታ ልክ እንደምናስበው እየሄዱልን በመሆኑ ነው። በየጊዜው ብር ከማግኘት ባለፈ ሃሳቦቻችንም በጠቅላላ በመሳካት ላይ ይገኛሉና ለሁሉም ነገር ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይድረሰው። እኔም ደግሞ በምችለው አቅም፣ ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁትንም ሆነ የነባሮቹን ሃሳብ እና ኢንቨስትመንት (Investment) እየተቀበልኩ እያሳተፍኩ እገኛለሁ። Invest የምታደርጉትን ገንዘብም በተለያዩ ቶክኖች (Tokens) ላይ በማዋል በራሴ እና ከጎኔ ሆነው በሚያግዙኝ የ FIKRU BOGALE (HDC) ተቋም መምህራን እንዲሁም የቦርድ አባላት ጥረት በኢትዮጵያ ብርም ሆነ በ Crypto Wallet ያደረጋችሁትን Investment ከ 7 ቀን ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ሰዓቱን ሳላሳልፍ ከነትርፉ እያከፋፈልኩ እገኛለሁ። "ታሪክ እንሰራለን" በተባባልነውም መሠረት ሁላችንም ታሪክ እየሰራን ነው:: ለዚህም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።🙏 ⚠️ ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ በዚህ ጽሑፍ የመጣሁት በዋናነት ከትላንት ወዲያ ባሳወቅኳችሁ ፈረንሳይ ፓሪስ (Paris) ላይ ለሚዘጋጀው የ Blockchain 2026 Crypto Event ላይ መጥታችሁ እንድትሰለጥኑ ዕድሉን ያገኛችሁትን ልጆች ስም ዝርዝር ለመጥቀስ እና አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ ለማሳሰብ ነው። በቻናላችን አባላት መካከል በግልጽ እና Randomly ስናካሂድ የነበረው የዕጣ ማውጣት ሂደት ተጠናቆ ዕድለኞችን ለይተናል። በዚህም መሠረት ሙሉ ወጪያቸው ተሸፍኖ ወደ ፈረንሳይ የመጓዝ ዕድል የደረሳቸው 10 የቻናላችን ቤተሰቦች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 1. ዮናስ ተስፋዬ በቀለ 2. ቢንያም ሰለሞን አሰፋ 3. ቃልኪዳን ታምራት ደስታ 4. ራሄል በቀለ ገብሬ 5. ኡስማን መሀመድ እድሪስ 6. ትዕግስት ወልዴ አበራ 7. ኤልያስ ግርማ ካሳሁን 8. ዮሴፍ መኮንን አየለ 9. አማኑኤል ፈቃዱ ዘውዱ 10. ዳዊት አስቻለው ታደሰ እናንተ ስትሆኑ:- ይሄን ዝርዝር ሳወጣ እግዚአብሔር በሚያውቀው ማንንም ሰው በትውውቅም ሆነ ብዙ ጊዜ እኔ ጋር በመሥራቱ የመረጥኩት አይደለም። Invest ስታደርጉ የሁላችሁንም ስም እመዘግባለሁ፣ እዚሁ ቴሌግራም ላይም Pin አደርገዋለሁ። ከዚያ ላይ ተነስተን ገና ትላንት የተቀላቀላችሁትም፣ ከ 6 ወር በላይ አብረን የሰራነውም፣ ሴትም ሆናችሁ ወንድ ሁላችሁም አባል የሆናችሁ ልጆች እንዳልኳችሁ በኮምፒውተር (Randomly Spin) ተደርጎ ነው ዕጣው የወጣላችሁ። ይሄ ስለ ጥቅም ሳይሆን በበጎ ዓላማ ሁላችሁም ስለ Crypto ማወቅ አለባችሁ እዚህ Program ላይ ተሳትፋችሁ ትንሽም ብትሆን እውቀትን ቅሰሙ ብዬ ያዘጋጀሁት ዕድል ብቻ ነው። ስለዚህ ከላይ የተዘረዘራችሁ ልጆች እስከ May 29 ድረስ ዝግጅታችሁን ጨራርሱ። በውስጥ መስመር አውርቻችሁ የላካችሁልኝን ስልክ ቁጥር እና ሙሉ ስማችሁን ለፈረንሳይ ኤምባሲ (France Embassy) አስተላልፌያለሁ። በነዚህ 3 ቀናት ውስጥ ከኤምባሲው ይደወልላችኋል ስልካችሁን በጥንቃቄ ተከታተሉ። ከዚያም በአካል ቀርባችሁ መታወቂያችሁን (Identity) ፓስፖርት (Passport) እና የጣት አሻራ (Fingerprint) በመስጠት እንዲሁም የተለያዩ ፎርሞችን ሞልታችሁ ቪዛችሁ (Visa) ከተመታላችሁ በኋላ በሚቆረጥላችሁ የጉዞ ቀን ትመጣላችሁ ማለት ነው። የተዘጋጀው የግብዣ ቪዛ (Invitation Visa) ስለሆነ እና እኛ ጋር 70%ቱ ሂደቶች ስለተጠናቀቁ ከ 2 ቀናት የዘለለ ውስብስብ ነገር አይኖረውም። ቀኑ ሲቃረብ ደግሞ ኤምባሲም ሆነ እዚያ ከመጣችሁ በኋላ ማድረግ የሚጠበቅባችሁን ነገሮች በዝርዝር እጽፍላችኋለሁ። አመሰግናለሁ! ⚡️ @Fikrubogale01HDC
0
15
እንዴት ናችሁ የሰው ቁጥር ከእለት ወደ እለት በጣም እየበዛ እየሄደ ይሄው መልእክት የማስተላልፍበት ጊዜ አሳጣኝ...! እሽ እሱን እንተወውና ⚠️ 2 መነበብ ያለባቸው ዋና ዋና መልእክቶች ስላሉኝ መል+3
እንዴት ናችሁ የሰው ቁጥር ከእለት ወደ እለት በጣም እየበዛ እየሄደ ይሄው መልእክት የማስተላልፍበት ጊዜ አሳጣኝ...! እሽ እሱን እንተወውና ⚠️ 2 መነበብ ያለባቸው ዋና ዋና መልእክቶች ስላሉኝ መልእክቱን በጥሞና አንብቡት:- የመጀመሪያው መልእክቴ:- ስለዚህ ሳምንት የ Analysis ውጤት እና አካሄድ ሲሆን ስለሱ ጉዳይ አጠር አርጌ ዋና ዋና ሀሳቦቹን ላሳውቃችሁ:- ሰሞኑን የጀመርነው የToken Trade ባወጣነው እና በቆፈርነው ጉድጓድ መሰረት በጥሩ ሁኔታ እየሄደልን ነው:: ከመጀመራችን በፊት በነበረው የማርኬት አለመረጋጋት ምክንያት ለጊዜው ተወት አርገነው የነበረ ሲሆን ሲረጋጋ ከጀመርን ጀምሮ እስካሁን ድረስ ግን ከ 11X በላይ ትርፍ ላይ ደርሰናል:: ከላይ 👆 በግራ በኩል ያስቀመጥኩላችሁ ምስል በዚህ ሳምንት ካወጣነው Coin analysis መሀል የመጨረሻውን ገፅ ለምሳሌነት ያስቀመጥኩላችሁ ሲሆን:- እንዳያችሁትም 3250% ወይም 32.5X (32.5 እጥፍ) ትርፍ ላይ እንደምንደርስ ያሳያል:: እንግዲህ ደግሞ እንደኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይጨመርበት እስከ ፊታችን ቅዳሜ ድረስ ሁላችሁም እንደ ምንጊዜው እንደውም ከምንጊዜውም በላይ ታሪክ ለመስራት እና ሚሊየን ብሮችን ለማፈስ እንዘጋጅ እያልኩ ወደ ሁለተኛው መልእክቴ እገባለሁ:- ሁለተኛው እና ዋነኛው መልእክቴ ደግሞ :- May 29 ቅዳሜ እለት ማለትም ከ 15 ቀን በሆላ Blockchain 2026 በፈረንሳይ ዋና ከተማ Paris ላይ የሚያዘጋጀው እጅግ በጣም ትግቅ የ Crypto currency Conference እና Event አለ:: እዛ Program ላይ ታዲያ እነ Michael Saylorን ጨምሮ ከ 5500 በላይ ታላላቅ እንግዶች የተለያዩ የCrypto ነጋዴዎች እና የ Coin መስራቾች ተጋብዘዋል በዛ መሀል ለኔም ለአንተ እና ድርጅትህ ውስጥ ላሉ ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚዎች እንዲመጡ ጋብዝበት ተብዬ 15 የ Vip የEvent Entrance ትኬቶች ተልከውልኛል:: ወሬውን አላንዛዛውና እኔም ታዲያ 1ዱን ለራሴ 4ቱን በFikru Bogale (HDC) ድርጅት ውስጥ ላሉ የቦርድ ሀላፊዎች ልጋብዝበትና የቀረውን 10ሩን ትኬት ደግሞ እዚህ ቻናል ላይ ላላችሁት ዛሬም ሆነ የዛሬ አመትም ሆነ Invest በማረግ ስትሳተፋ ለነበራችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ለሆናችሁት ለ 10 ልጆች ማንንም ሳላስበልጥ ሳላሳንስ Randomly እጣ አውጥቼ እጣው ለደረሳችሁ እዚህ ቻናል ላይ ላላችሁ 10 ልጆች እጋብዝበታለሁ:: ታዲያ እጣው ለሚደርሳችሁ 10ራችሁ ልጆች -ነፃ የፈረንሳይ ሀገር የinvention Visa -ነፃ የበረራ Business class Ticket -ፈረንሳይ Paris ከደረሳችሁ በሆላ ነፃ የ5 Star Hotel Room service -የምግብ እና የተለያዩ የጉብኝት Packageን ጨምሮ ሙሉ ወጪያችሁን እኔ እራሴ ነኝ እምችላችሁ:: ከዚህ በፊት ዱባይ 2 ጊዜ እንደዚህ አይነት እድልን ሰጥቼያችሁ ጥሩ ጊዜን አሳልፈን ነበር ከበፊት ጀምሮ እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁት ታስታውሳላችሁ:: ስለዚህ በዚህ Program ላይ ስለ Cryptocurrency እጅግ በጣም ብዙ እውቀትን ታገኙበታላችሁ እንኳን እናንተ እኔ ብዙ ትምህርት እምማርበት Conference ነው:: አለም ላይ አሉ የተባሉ ባለሀብቶች ይመጣሉ እንድትማሩ እንድታቁ ስለ Crypto currency ያላችሁ አመለካከት እንዲቀየር ነው ይሄንን እድል ለናንተ አሳልፌ የሰጠሁት ስለዚህ ሰሞኑን ስለ እጣው እና ስለጉዳዩ ሰፋ አርጌ አሳውቃችሆለሁ ለአሁኑ ግን ወሬውን ላሳጥረውና ወደ ስራችን እና ወደ investmentችን እንግባ:: እንዳልኮችሁ ያሁኑ ሳምንት ትርፋችን እጅግ በጣም በጥሩ ሁኔታ እየሄደልን ይገኛል እስከ ፊታችን ቅዳሜ ድረስ ሁላችንም ጥሩ ትርፍ እናገኛለን እስከዛ ድረስ ግን ቀን ከሌት ሳልል Online እለሁ ሁላችሁንም በማስተናገድ እና Investmentችሁን በመቀበል ላይ እገኛለሁ:: አዲስም ሁኑ ነባር ልጆችን ማንም ሳይቀረኝ ሁላችሁንም በፍጥነት ለማስተናገድ እንዲረዳኝ አዲስ ልጆች ወደኔ ስትመጡ ዝቅተኛው የInvestment capital መጠን:- -በኢትዬጵያ ብር ለምትሳተፉ 👉 77,500 (ሰባ ሰባት ሺህ አምስት መቶ) ብር ሲሆን -በUSDT (Dollar) ለምትሳተፋ ደግሞ 👉 500 Dollar እንደሆነ አውቃችሁ እና አቅሙ ኖሮችሁ ለመሳተፍ ስትወስኑ ብቻ እኔጋር ኑ እያልኩ የዛሬው መልእክቴን አጠናቅቃለሁ አመሰግናለሁ:: እኔን ለማገኘት እና Invest ለማረግ:-👇 📥 @Fikrubogale01HDC
0
16
እንደምን አላችሁልኝ ማክሰኞ እለት ከትርፍ ክፍፍሉ በሆላ ጠፋሁ አደል..? በዛሬው እለት ስለሱ እና ስለ 2 ተጨማሪ መልእክቶች ሀሳቤን ላስተላልፍላችሁ:: እንደምታቁት ባለፈው ሳምንት invest አርጋ+1
እንደምን አላችሁልኝ ማክሰኞ እለት ከትርፍ ክፍፍሉ በሆላ ጠፋሁ አደል..? በዛሬው እለት ስለሱ እና ስለ 2 ተጨማሪ መልእክቶች ሀሳቤን ላስተላልፍላችሁ:: እንደምታቁት ባለፈው ሳምንት invest አርጋችሁ ትርፍ ስትጠብቁ የነበራችሁትን ልጆች ገንዘባችሁን ከሰኞ እለት ጀምሮ እስከ ማክሰኞ ቀን ማታ ድረስ 1ድም ሰው ሳይቀረኝ ትርፋችሁን በየ አካውንታቸሁ አከፋፍዬ ነበር:: ነገር ግን ትርፍ ካከፋፈልኩ በሆላ ወዲያው እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ በ አዲስ Token list ወደ ስራችን አልገባንም ያለፋትን 3 ቀናትም የማንንም investment ስቀበል አልነበረም:: ይህ የሆነው ሰሞኑን በ Crypto currency እና በተለያዩ የOnline ማርኬቶች ላይ ያለው ውጤት ያልተረጋጋ እና አስተማማኝ ስላልነበረ ትክክለኛው ሰአት እስኪደርስ ነበር ሰሞኑን ጠፋ ያልኩት:: ታዲያ ትላንት ማታ ጀምሮ አንደኛ እኛ Graph Analysis እንዳረግነው Perfect ሆኖልናል ሁለተኛ ደግሞ የማርኬቱ ሁኔታ እጅግ በጣም ጥሩ ለውጥ አሳይቶል ስለዚህ ትክክለኛው ሰአት አሁን ስለሆነ እኛም እንደ ሁልጊዜያችን ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ ወደ Token Tradingችን እምንገባ ይሆናል ማለት ነው:: 🚨 ሌላኛው መልእክቴ ደግሞ:- ሁሌ ጥሩ ትርፍ አግኝተን ትርፋችንን ከተከፋፈልን በሆላ ካገኘነው ገንዘብ ላይ ሁላችንም በየፊናችን ትንሽ ገንዘብ ቆንጥረን ታሞ መታከሚያ ላጣ , በገንዘብ ምክንያት አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ላለ ወገናችን እንዲሁም ለተለያዩ የእርዳታ ተቋማት እና ሁላችንም በየ እምነታችን ለእምነት ተቋማት ከትርፍ ክፍፍል በሆላ በጎ ስራን እምናረግበት Program አለን:: ታዲያ ማክሰኞ እለት እያንዳንዳችን በሚሊዬን እሚቆጠሩ ብሮችን አትርፈን ተከፋፍለናል ስለዚህ እንደ ሁልጊዜው መልካም ስራን እምንሰራ ይሆናል:: እኔም ታዲያ በበኩሌ ካተረፍኩት ትርፍ ላይ ለዛሬ ከላይ 👆👆 ለምትመለከቱት መስራት እየቻለ በኩላሊት ህመም ምክንያት አልጋ ላይ ላለ ለመታከም ከ 4ሚሊዬን ብር በላይ ተጠይቆ ያንን ብር ከፍሎ መታከም ላልቻለ ሚዲያ ላይ ላገኘሁት ወጣት ወገኔ ካተረፍኩት ትርፍ ላይ በዛሬው በድንግል ማሪያም ልደት ቀን ከገንዘብ ባሻገር ልደታ ማርያም ከበሽታው ትፈውሰው እያልኩ ሙሉ የህክምና ወጭውን 👉4,000,000 ብር በመለገስ የበኩሌን አርጊያለሁ:: ስለዚህ እናንተም አገኘን ብላችሁ ያለ አግባብ ገንዘብ ሳታባክኑ ሁላችሁም በያላችሁበት ቦታ ልባችሁ ለራራለት አካል ከምታገኞት ገንዘብ ላይ ትንሽ በመስጠት ብዙ በረከትን አግኙ:: እኛ እንደቀልድ በየ 4 እና 7 ቀን እምናገኘው ብር ላንዳንዶች የህይወት ዋስትና ነውና ባልባሌ ነገር ብራችንን ከምናባክን እንደዚህ አይነት በጎ ተግባራትን በመስራት ከዚህ በላይ በረከትን እንዲሰጠን እንጠይቅ እላለሁ:: 📢 በመጨረሻም ያለፈው ሳምንት ካተረፍነው 26X (26 እጥፍ ትርፍ) በተሻለ ባሁኑ ሳምንት የተሻለ ትርፍን እንደምናፍስ ምንም ጥርጥር የለውም ስለዚህ ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ የሁላችሁንም Investment በመቀበል እና በምችለው ፍጥነት እና ትህትና በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ:: የዛሬው መልእክቴ ይሄ ነው ስለዚህ ሳምንት ግራፍ Token analysis እና ሌሎች መልእክቶችን ነገ ወይ ከነገ ወዲያ አሳውቃችኾለሁ:: እወዳችሆለሁ 🫶አመሰግናለሁ::🙏 እኔን ለማግኘት እና Invest ለማረግ 👇 በዚህ ታገኙኛላችሁ:: 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
0
17
እሽ 75% የምትሆኑትን ልጆች ትርፋችሁን በላካችሁልኝ አካውንት ቁጥር ገንዘባችሁን አከፋፍያለሁ:: የቀራችሁኝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብዙ ሺህ ብሮች እና በሚሊዬኖች Capital ተሳትፋችሁ ትርፋችሁ
እሽ 75% የምትሆኑትን ልጆች ትርፋችሁን በላካችሁልኝ አካውንት ቁጥር ገንዘባችሁን አከፋፍያለሁ:: የቀራችሁኝ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በብዙ ሺህ ብሮች እና በሚሊዬኖች Capital ተሳትፋችሁ ትርፋችሁ ብዙ ብር የሆናችሁት ነባር ልጆች ብቻ ናችሁ:: የናንተን ትርፍ በቀላሉ በስልክ በinternet banking ማስተላለፍ ስለማልችልና ትርፋችሁ በቀጥታ በባንክ Manually ስለሆነ የሚላክላችሁ ትንሽ ሰአት ስለሚወስድ ነው የዘገየሁባችሁ ዛሬ እስከ ማታ 12:00 ባለው ጊዜ 1 ሰውም ሳይቀር 100% አከፋፍዬ እጨርሳለሁ እስከ ማታ ጥቂት ታገሱኝ:: ⚠️ ሌላው ትርፋችሁን ሳከፋፍል እንደ investment Capitalችሁ መጠን ከ 26.5 እጥፍ ትርፋ ውጭ ተጨማሪ ትርፍ ገንዘብ ወደ አካውንታችሁ ልኬያለሁ ማለትም ለያንዳንዳችሁ ከ 35,000 ብር እስከ 220,000 ብር ገደማ እምትሆን ገንዘብ እየጨመርኩ ነው የላኩላችሁ:: ያቺ ትርፍ ብር ትሬድ ሳረግ እምጠቀምበት የcrypto currency platform ካዘዋወርኩት ትራንዛክሽን ላይ የሆነ % bonus በስጦታ መልክ ሰቶኝ ነበር ያ ደሞ የሁላችንም investment ውጤት ስለሆነ እሚደርሳችሁን ብር እንደየ ካፒታላችሁ መጠን አባዝቼ ከነ Bonusሱ ነው ወደ አካውንታችሁ እየላኩ ያለሁት ይሄን ላሳውቃችሁ ብዬ ነው አመሰግናለሁ::
0
18
እንደምን ናችሁ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ብዙ ስራ ስላለብኝ መልእክቴን አሳጥሬ ስላለው ነገር ላሳውቃችሁና ምንም ደቂቃ ሳላባክን እናንተን ወደ ማስተናገድ ልግባ..! እሽ የዚህን ዙር ወይም በዚህ ሳምንት+1
እንደምን ናችሁ ከአሁን ሰአት ጀምሮ ብዙ ስራ ስላለብኝ መልእክቴን አሳጥሬ ስላለው ነገር ላሳውቃችሁና ምንም ደቂቃ ሳላባክን እናንተን ወደ ማስተናገድ ልግባ..! እሽ የዚህን ዙር ወይም በዚህ ሳምንት invest አርጋችሁ ተሳትፋችሁ የነበራችሁ ልጆችን ትርፍ ቅዳሜ እለት እንደማከፋፍል አሳውቄ ቢሆንም ከትላንት ወዲያ እንደነገርኮችሁ ትርፋችን ጥሩ ሄዶ ሄዶ የሆነ ሰአት በድንገት ወርዶብን ከ 24X ወደ 15X ዝቅ ብሎብን ነበር ታዲያ እኔም Analysis ያረግነው እያንዳንዳችን ከ 30X በላይ ትርፍን እንደምናገኝ እርግጠኛ ስለነበርኩ ቢያንስ እስከ ሰኞ ቢበዛ ማክሰኞ ድረስ እንታገሰውና ከሁለቱ በአንዱ ቀን ትርፋችሁን አከፋፍላለሁ ብያችሁ ነበር:: በመሆኑም ትላንት እና ዛሬ በነበረው ቀን ከላይ 👆 እንደምታዩት 11.5X (እጥፍ) አድጎልን ዛሬ ላይ በጥቅሉ 26.5X ወይም 26.5 እጥፍ ትርፍ ላይ ደርሰናል:: ስለዚህ እኔም Analysis እንዳረግነው 30X ባንደርስም ይሄን ይባርክልን ብዬ እዚህ ላይ Cash out ብዬ ዘግቸዋለሁ::✅ በእርግጠኝነት እስከ ነገ ብንታገስ 30X መድፈናችን እማይቀር ነው ነገር ግን አንደኛ:- ትርፋችሁን ዛሬ እንደማከፋፍላችሁ ቃል ገብቼ ስለነበር በቃሌ ልገኝ ብዬ ሲሆን... ሁለተኛ ደግሞ ይሄ 26.5X ትርፍ ማለት እጅግ በጣም ጥሩ እና ቢያንስ ለምሳሌ በ 100,000 ብር investment የተሳተፋችሁ ልጆች ቦነሱን ሳይጨምር 2,650,000 ብር ስላገኛችሁ ይሄ ደግሞ እጅግ በጣም ጥሩ ትርፍ ስለሆነ የያዝነውን ይዘን እዚህ ላይ ዘግተነው በቀጣይ ደግሞ ክፍተታችንን ሞልተን ከዚህ በተሻለ መልኩ እንቀጥላለን ብዬ ነው:: ሶስተኛው እና ዋነኛው ምክንያቴ ግን:- በተለይ አዲስ ልጆች ያቺ ዝቅተኛዋን investment በተለያየ ችግር ውስጥ ገብታችሁ ለምሳሌ:- ከዘመድ አዝማድ በዚህ ቀን እንመልሳለን ብላችሁ ተበድራችሁ, ከህክምና እና ከቤት ኪራይ ተቀማጭ ላይ አንስታችሁ እና ከልጆቻችሁ ጉሮሮ ላይ ቀንሳችሁ እንደምትሳተፋ ብዙዎቻችሁ ነግራችሁኛል ስለዚህ 1 ቀንም ቢሆን ለናንተ ዋጋ ስላላት ትርፍ አከፋፍላለሁ ካልኩበት ቀን ሸርተት ማለት አልፈለኩም:: በመጨረሻም ባጭሩ የዚህ ሳምንት ትርፋችን 26.5 እጥፍ ላይ ደርሶልን እኔም በዛሬው ቀን Cash out በማለት ዘግቸዋለሁ ለሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩ:-🎉 ከ አሁኖ ደቂቃ ጀምሮ ትርፋችሁን በምትልኩልኝ አካውንት ቁጥር የ 1 ሰውም ሳይቀረኝ በምችለው ፍጥነት ቶሎ ቶሎ በማከፋፈል ላይ እገኛለሁ እናንተም ይሄን መልእክት እንዳያችሁት ሁላችሁም አዲስም ሆናችሁ ነባር ልጆች የ CBE አካውንት ቁጥራችሁን ከነ ሙሉ ስማችሁ ወይም የ Dollar walletችሁን አስቀምጡልኝ በቅደም ተከተላችሁ የሁላችሁንም ገንዘብ በየ አካውንታችሁ በመላክ (በማከፋፈል) ላይ እገኛለሁ ተጨማሪ መልእክት ሲኖረኝ በሌላ ፁሁፍ አሳውቃችኾለሁ ለአሁን ግን ወሬ ሳላበዛ በቀጥታ ትርፋችሁን ወደ ማከፋፈሉ ልግባ አመሰግናለሁ:: 📥 @Fikrubogale01HDC 📥 @Fikrubogale01HDC
0
19
እንደምን አላችሁ..? "ለአዲሶች እስከ ሰኞ ድረስ 👉 በ 15,000 ብር ብቻ ዝቅተኛ Capital አስተናግዳለሁ::" እሽ እንግዲህ በመሀል የተወሰነ ከፍ ዝቅ ቢልም ይሄንን ሳምንት እጅግ በጣም በጥ
እንደምን አላችሁ..? "ለአዲሶች እስከ ሰኞ ድረስ 👉 በ 15,000 ብር ብቻ ዝቅተኛ Capital አስተናግዳለሁ::" እሽ እንግዲህ በመሀል የተወሰነ ከፍ ዝቅ ቢልም ይሄንን ሳምንት እጅግ በጣም በጥሩ ሁኔታ እና ባወጣነው Token Analysis መሰረት ግራፋችን ጥሩ ሄዶ ሄዶ ትላንት ጀምሮ እስከ አሁኖ ሰአት ድረስ ግን ባልጠበቅነው መልኩ ወደ 9X ማለትም ሰሞኑን ካተረፍነው ትርፍ ላይ ወደ 347,500 Dollar አከባቢ ወርዶብናል::😔 በየስልካችሁ የደረስንበትንም ስትከታተሉ የነበራችሁ ልጆችም ከትላንት ከሰአት ጀምሮ ደንግጣችሁ ብዙዎቻችሁ የተለያዩ መልእክቶችን ስትፅፋልኝ ነበር:: ስለዚህ ለሁላችሁም አጠር አርጌ ያለውን ነገር ልንገራችሁ:- የዚህ ሳምንት Crypto tradingችን እስከ ትላንት ድረስ እጅግ በጣም በጥሩ ሁኔታ ትርፍ አምጥቶልን 24X ወይም 24 እጥፍ ትርፍ ላይ ደርሶልን ስንደሰት እንደነበረ እና የሁላችሁንም ትርፍ 30X ከሞላልን በሆላ ዛሬ እንደማከፋፍል አሳውቂያችሁ ነበር:: ሆኖም ግን ከፍ እና ዝቅ የCrypto currency ንግድ ህግ አንዱ አካል ነውና ትላንት ከደረስንበት 24X ላይ 9X ቀንሶብን ዛሬ ላይ ወደ 15X ወርዶብናል:: ይሄ በመሆኑ ምንም እሚያስደነግጥ ነገር የለም 15X ማለት በጣም ጥሩ ላይ ነን አንድ እሚቀርባችሁ ነገር ቢኖር ዛሬ ትርፋችሁን አለመውሰዳችሁ ብቻ ነው:: በእርግጠኝነት እስከ ሰኞ ገፋ ቢል እስከ ማክሰኞ እንደጠብቀውና Analysis እንዳረግነው ከ 30X በላይ ትርፍን ማፈሳችን እማይቀር ነው:: እናንተ ብቻ በኔ ሙሉ እምነት ይኑራችሁ:: የCrypto ስራ ላይ ሁሌ ትርፍ ብቻ ላይኖር ይችላል::አንዳንዴ በተለያዩ international በሆኑ ነገሮች በድንገት እንደዚህ አይነት ዝቅታ እሚያጋጥም ነገር ነው:: ስለዚህ የትርፍ ክፍፍል ቀናችን ላይ ቢያንስ 2 ወይ 3 ቀን እንጨምርበትና Analysis ባረግነው መሰረት 30X እስኪሞላልን እንጠብቅ:: እኔ ሀላፊነት ወስጀ የሁላችሁንም investment ስቀበል በጣም ተጠንቅቄ እና እርግጠኛ ሆኜበት እጅግ በጣም እውቀት ባላቸው መምህራን እና የCrypto ባለሙያዎች ተለፍቶበት በትኩረት የወጣ ግራፍ Analysis ስለሆነ ቅንጣት ታክል ስጋት እንዳይገባችሁ:: እንዳቀድነው መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም:: ባይሆን እንኳን 15X ላይ Shafted ስላረኩት ዞሮ ዞሮ ይሄንን 15X እናገኛለን ያ ማለት ለምሳሌ በትንሹ በ 100,000 ብር Capital የተሳተፋችሁ ልጆች እያንዳንዳችሁ 1.5 ሚሊዮን ብር አላችሁ ይሄ ደሞ ጥሩ እሚባል ትርፍ እና ውጤት ነው:: አሁን እምንታገለው የተሻለ ትርፍ ለማምጣት እና ውጤታችን Analysis ባረግነው እቅድ ግቡን እንዲመታልን ነው:: ስለሆነ ስጋት አይደርባችሁ ቢያንስ እስከ ፊታችን ሰኞ ወይ ማክሰኞ ድረስ እንጠብቀውና ሆነም አልሆነም የደረስንበት ላይ Cash out ብለን ከሁለቱ ባንዱ ቀን የደረስንበትን ትርፍ እማከፋፍላችሁ ይሆናል:: እግዚአብሄር ከረዳን ደግሞ በአንድ ለሊት በዛሬዋ ቀን እንደጠበቅነው ሊተኮስልን ይችላል:: ባጭሩ ይሄው ነው ቅንጣት ታክል ሀሳብ እንዳይገባችሁ ለማለት ያክል ነው:: ⚠️ ሌላው ከላይ በእርእሱ እንዳያችሁት እኔም እንደ መካሻ እና ሁላችሁም እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ ለመሳተፍ ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆችን በጠቅላላ እንድትሳተፋ ከመፈለግ በመጣ ሀሳብ ጥሩ ትርፍ እንደምታገኙ እርግጠኛ ስለሆንኩ እና ሰኞ ሁሉም ጋር ትርፍ እንድትከፋፈሉ ደስ ይበላችሁ ብዬ ባለፈው ካረኩላችሁ ቅናሽም ዝቅ አርጌ ለ 2 ቀናት ማለትም እስከ ሰኞ ትርፍ ክፍፍል ቀኑ በሚቆይ ቅናሽ:: 👉 በ 15,000 ብር ብቻ ዝቅተኛ Investment አሳትፋችኾለሁ:: ሰኞ ትርፍ ካከፋፈልኩ በሆላ እስከዛሬ ያረኩትን የቅናሽ መልእክቶች በጠቅላላ አጥፍቼ በአዲስ Token list እና Analysis በመደበኛው Capital በ 77,500 ብር ወይም በ 500 dollar ብቻ ይሆናል ማለት ነው እምንቀጥለው አመሰግናለሁ:: ሁላችሁንም እያሳተፍኩ ነው Invest ለማረግ:-👇 📥 @Fikrubogale01HDC
0
20
No text...
0