cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አስገራሚ እውነታዎች

አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን አስገራሚ እውነታ ደግሞ በቻናላችን እንማማራለን ቻናላችን መርጣቹህ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ። ለማስታወቂያ :- @mr_raja9

Show more
Advertising posts
106 054
Subscribers
+58624 hours
+1 4977 days
+6 46530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
"ትምህርት ቤት" የሚለው ቃል በመጀመሪያ በጥንቷ ግሪክ ብቅ ያለ ሲሆን እና "መዝናኛ, መዝናናት" ማለት ነው። 👑@amazing_fact1👑
Show all...
😁 7👍 2 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
👍 2
🍿JOIN🍿
🎬አዳዲስ ፊልሞችን ለማግኘት
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Photo unavailableShow in Telegram
የ highschool ትምህርት ጊዜ ትዉስታ አለቦት ታድያ ምን ይጠብቃሉ ተቀላቀሉን እና ዘና ይበሉ 👇
Show all...
የ High School ትዝታዎች 😍
የ Elementary ትዝታዎች 🥰
የ ግቢ Life 😘
የ ፍቅር ታሪኮች 🥰
ለመቀላቀል
JOIN 💝
ተማሪ ነህ ?
Show all...
አዎ 😉
አይደለዉም 😜
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Show all...
📚 ትምህርት ሚንስቴር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 💂‍♀
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📒መፅሃፍ 🗂
😄 ቀልዶች 😄
📍ትኩስ ዜና📍
የሃይማኖት ቻናሎች✅
Photo unavailableShow in Telegram
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
Show all...
ንካዉ 🙋‍♂
ንኪዉ 🙋‍♀
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
🎬የጫካ ፊልም🎬
🎬የፍቅር ፊልም🎬
🎬የጦርነት ፊልም🎬
🎬አኒሜሽን ፊልም🎬
🎬የቱርክ ፊልም🎬
🎬የህንድ ፊልም🎬
🎬ተከታታይ ፊልም🎬
✅JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
🤣ይህ ግለሰብ ሚቸል ሎቲቶ ይባላል የፈረንሳይ ዜግነት ያለው ሲሆን እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ሠኔ 15 ቀን 1950 ነበር የተወለደው፡፡ ሚቸል ሎቲቶ  አንድን አውሮፕላን በሁለት አመታት ውስጥ አጣጥሞ እንደበላ ይነገርለታል፡፡ በ40 አመት ጊዜ ውስጥ ሚቸል ሎቲቶ ከዘጠኝ ቶን በላይ ክብደት የሚመዝን ብረት ተመግቧል፡፡ መቸም ሰው በጤናው ብረትን አይመገብምና “ይህ ሚቸል የተባለ ግለሰብ ግን ጤነኛ ነው?” ብለው ሳይጠይቁ አይቀሩም:: ሚሸል ፒካ የተባለ የአእምሮ ህመም ተጠቂ ሲሆን፣ የህመሙ ዋነኛ ባህሪይ ሰዎች በተለምዶ የማይመገቧቸውን ነገሮች (ብረትና ፕላስቲክ የመሳሰሉትን) እንድንመገብ የሚያደርግ ነው፡፡😄😄😄 Join @amazing_fact1
Show all...
👍 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
👉በ15ተኛው መቶ ክ/ዘመን ድንች ከምድረ አሜሪካ ወደ አውሮፓ በባህር ተጓዦች አማካኝነት ገባ፡፡ ነገር ግን አውሮፓውያን ድንችን በጭራሽ ላለመመገብ ቆረጡ፡፡ የዚህም ፍርሀት መነሻው ድንች የስጋ ደዌ በሽታን ያስከትላል በሚል ነበር፡፡ በመጨረሻም ሉዊስ 15ተኛ የተባለው የእንግሊዝ ንጉስ በራሱ ቤተ መንግስት ውስጥ ድንችን እያስቀቀለ በድፍረት መመገብ ጀመረ፡፡ "እንደ ንጉሱ አጎንብሱ" እንደሚባለው ይህንን የንጉሱን እና የድንችን መግባባት የሰሙ ሁሉ ፍራቻቸውን እርግፍ አድርገው በመተው ድንችን መደበኛ ምግባቸው አደረጉት፡፡
Show all...
👏 4👍 3 1🥰 1
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
ሀ, 1988
ለ, 1977
ሐ, 1960
መ, 1970
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.