cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የህይወት ቅኔ🥀

🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏 In our channel we provide ✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት ✍️2 አንድነትን ማጠንከር ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ 📩For any comment, promotion @Lil_ezrael

Show more
Advertising posts
21 398
Subscribers
+4024 hours
+1 0577 days
+3 94330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show all...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
Show all...
🔐ክፈት🔐
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show all...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
Show all...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
ኧረ ጀማው በ #emoji 🙏ሞቅሞቅ አርጉት እንጂ
Show all...
🔥 2🥰 2 1
♥️የከንቲባው ልጅ♥️ 🥀ክፍል 27🥀 . . Notice :- እውነተኛ ታሪክ ነው! . . ━━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ አዘጋጅ እና አቅራቢ=-ከህይወት ቅኔ የቴሌግራም ቻናል ✍ . . ላይኩ እየቀነሰ ነው በደንብ አርጉ እጂ ቤተሰብ ❤❤👍👍 . . የህይወት አባት ሳያቋርጡ ሁሉን ነገር ለኔ መተረካቸውን ቀጥለዋል ። "ከደብረ ዘይት ስትመለሱ የቤቱ መብራቶች በርተው ስለጠበቋችሁ መረበሻችሁን በ security camera'ው አይቻለሁ ። ግን እኔ ነበርኩ ሳላጠፋ ረስቼ የወጣሁት ። በዛም ምክንያት የኔን ልጅ በችግሮቿ ቀን እንዳልተለየሀት አየሁኝ ። ልጄ ሁሉን ነገር እንደማውቅ እንዳታውቅብኝ ብዬ ባልኳት ቀን መሠረት ሀሙስ ከአሜሪካ የመጣሁ አስመስዬ ቤት ገባሁ ። ወደ ቤት ስመለስ እንኳን አንተ እቤት ውስጥ እንደነበርክ አውቅ ነበር ። ግን ሁሉን ነገር ከልጄ መስማት ስለፈለኩኝ ምንም አይነት ጥያቄ አላነሳሁባትም ። እሷ ግን እንኳን ልትነግረኝ ቀርቶ ጭራሽ ደበቀችህ ። ምስጥረኛዬ ፣ ሁሉ ነገሬ ፣ ህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኔ ከአባቷ ምስጢር ደበቀች ። ቢሆንም ግን አልተቀየምኳትም ። ሁሉም ነገር የኔ ጥፋት ነው ። እንዳንተ ሙሉ ጊዜዬን ፣ ሁሉ ነገሬን አልሰጠዋትም ። የኔ ልጅ ከኔ ለመደበቅ የፈለገችው ለክፋት አይደለም ። ምናልባት እኔ ካወኩኝ ካንተ ጋር የምትለያይ መስሏት ወይንም ደግሞ ፈርታኝም ሊሆን ይችላል ። ሴቶች ካፈቀሩ ምስጥረኛዬ ከሚሉት ሰው ጭምር ምስጢር መደበቅ ይጀምራሉ ። ይህ ደግሞ ምናልባት የወደዱት ሰው ላይ የሆነ ነገር እንዳይደርስ ከማሰብ የመነጨ ተፈጥሯዊ ቅድመ ጥንቃቄያቸው ይሆናል ። ባለፈው አርብ ጠዋት እንኳን ሙዚቃ እንደዛ አስጩሀ ከፍታ አንተን በዘዴ ከቤት እንዳስወጣችህ አውቃለሁ ። ይሄን ሁሉ እያየሁ ግን ዝም ያልኩት በሁለት ዋና ዋና ምክንያቶች ነው ። አንደኛው ልጄን ከማንም በላይ ስለምወዳትና ከኔ የሚጠበቅብኝን ነገር ስላላደረኩላት ስሜቷን መጉዳት ስላልፈለኩ ሲሆን ፤ ሁለተኛው ደግሞ ያንተ ጥሩና መልካም ፀባይ ነው ። እኔ ይሄን ያክል ቀርቤያት ፍቅር ስሰጣት ፣ ስጨነቅላት እና ስንከባከባት ትዝ አይለኝም" ብለው በትካዜ ተውጠው ዝም አሉ ። ከዛን እኔም 'እሺ ፡ የሆነው ሁሉ ይሁን ፤ ግን የዛሬው ድርጊታችሁ ምንም አልገባኝም' አልኳቸውና መልስ ሊሰጡኝ ተዘጋጁ ። "ምን መሰለህ ፡ የህይወቴ ፀባይ ሀሙስ ወደ ቤት ከተመለስኩ በዋላ ሙሉ በሙሉ ተቀየረብኝ ። በተለይ በቅርቡ ወደ አሜሪካ እንሄዳለን ካልኳት በዋላ ከኔጋር ማውራት እራሱ አቁማለች ። ትካዜ ታበዛለች ፣ እየዘፈነች ታለቅሳለች ፣ ለብዙ ሰዓታት በሯን ዘግታ ብቻዋን ትሆናለች ። ቃል አውጥታ ባትነግረኝም ሁኔታዋ ሁሉ ከዚህ ሀገር ለቃ መሄድ እንደማትፈልግ ነው ። ምክንያቷ ደግሞ አንድና አንድ ብቻ ነው ። እሱም አንተ ነህ ። ወይ ካንተ ጋር ሀገር ለቆ መሰደድ ወይም ደግሞ እዚሁ ካንተ ጋር ሆና ሞቷን እንደምትመርጥ አውቃለሁ ። እኔ ደግሞ ልጄን እዚሁ ትቻት እንድትሞት መቼም አልፈቅድም ። ለዚህ ነበር አንተን ይዤ እሷን እንድትከዳትና ለሞት አሳልፈህ እንድትሰጣት መንገድ ያመቻቸውልክ ። ሞትን ወይንም እስር ቤትን ፈርተህ የምትሸጣት መስሎኝ ነበር ። እዚህ እያወራን ያለነው በሙሉ በድምፅ እየተቀዳ ነው አና ሞትን ፈርተህ እሷን እኔ ወዳልኩህበት ቦታ አመጣታለሁ ብትል ኖሮ ይሄንን ድምፅ መቅጃ ይዤ ሄጄ እሷም ባንተ ተስፋ ቆርጣ ትሄድልኝ ነበር ። አሁን ግን ነገሩ ጭራሹኑ አየከረረ መጣብኝ ። እንሂድ ብላት እምቢ እንደማትለኝ አውቃለሁ ። ነገር ግን በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆና ብትሄድ በጣም ትጎዳብኛለች ። ከዚህ በፊት ብቻዋን ለአራት ተከታታይ ዓመታት ያሳለፈችው አስቀያሚ ህይወት እራሱ ይበቃታል" አሉኝ በጣሙን እያዘኑ ። ሀዘናቸው ሲጨንቀኝ ጊዜ 'እና አሁን እኔ ምን እንዳደርግ ነው የምትፈልጉት ...?' ስላቸው "አሁንማ ያለኝ አንድ አማራጭ ብቻ ነው ። እሱ ደግሞ ካላንተ ፍቃድና ውሳኔ ውጪ መቼም የሚሆን አይነት አይደለም" ሲሉኝ 'ግድ የለም ይንገሩኝ ፤ ምንድነው እሱ...?' አልኳቸው ። "ምን መሰለህ ፡ ቅድም እንዳልኩህ የኔ ልጅ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆና የኔ እሷን ከዚህ ሀገር ይዞ መሄድ ከሞት ለማዳን ቢሆንም ግን ለሷ ስሜት ጥሩ ላይሆን ይችላል ። እናም ፍቃድህ ቢሆንና አብረኸን ወደ አሜሪካ ብትሄድ ምን ይመስልሃል...? ፡ አውቃለሁ እዚህ ደስ የሚል ህይወት ሊኖርህ ይችላል ። ቤተሰብ ፣ ጓደኛ ፣ ትምህርት ፣ ብዙ ነገሮችን ማጣትና መራቅ አትፈልግ ይሆናል ። ግን ምን ላድርግ...? ፡ በኔ ምክንያት ለአራት ዓመታት በአንድ ቤት ውስጥ ብቸዋን የሰቆቃ ህይወት ማሳለፏ ሳያንስ ፤ አሁን ደግሞ ነፃ ላወጣት ነው ባልኩበት በመጨረሻዋ ሰዓት ካንተ ጋር በፍቅር ወደቀችብኝ ። እሺ እኔ ብቻዬን ምን ላድርግላት ...? ፡ ሱቅ ሄደህ አትገዛው ነገር ፍቅር ነው ። በጣም ስለጨነቀኝ እና የልጄ ጉዳት ከአቅሜ በላይ ስለሆነብኝ ነው አንተንም የማስጨንቅህ" አሉኝ አይኖቻቸው በዕምባ ተሞልተው ። ጥያቄውን ለመመለስ ስጨነቅ አይተውኝ ነው መሠለኝ "ግድየለም ፡ በደንብ የምታስብበት በቂ ጊዜ እሰጥሃለሁ ። እንዳልኩህ እናንተን ለመከታተል ብዬ የአሜሪካ ጉዞዬን ሰርዤ ነበር ። እና እሱን process ለማስጨረስ ግዴታ ነገ ወደዛው በረራ ማድረግ ይኖርብኛል ። እናም በዚሁ ምክንያት ለአንድ ሳምንት እዛው ስለምቆይ አሁን የጠየኩህን ከዛ እስክመለስ ድረስ በደንብ አስበህበት መልስ እንደ ምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ ። ይቺን አንድ ሳምንት ህይወቴን ላንተ ነው አደራ ሰጥቼ የምሄደው ። ቢቻልህ ከትምህርት ሰዓትህ ውጪ ያለህን ጊዜ ከሷ ጋር ብታሳልፍ ደስ ይለኛል ። ደግሞ ዛሬ ስለሆነው ነገር ሁሉ እሷ ማወቅ የለባትም ። በቃ በጣም ስለመሸ ወደ ጊቢ ልመልስህና ከነገ ጀምሮ እስከ ምመለስበት ቀን ድረስ ህይወት ጋር እየመጣህ ከጎኗ መሆን ትችላለህ ። ምናልባት በወቅታዊው ጉዳይ ትምህርት የማይኖርህ ከሆነ ለደህንነታችሁ ሲባል እስክመጣ ድረስ ሀረር ብትሄዱ ለሷም ጥሩ ይመስለኛል ። ግን የሚመችህ ከሆነ ብቻ ነው ። እና ደግሞ ስልክህን ቅድም ለጥንቃቄ ብዬ ከኪስህ ወስጄ ነበር ። ልጄ በመቅረትህ እንዳታስብ በራሴ ስልክ ተመልሼ እየመጣሁ ነው ብዬ txt አድርጌላት ነበር ። እሷም "የኔ ጌታ እንዳትመጣ በቃ ፤ አባቢ እየተመለሰ ነው" የሚል txt ልካልሀለች" ብለውኝ ስልኬን መለሱልኝና መልዕክቱ እንደገባ አረጋግጬ ወደ ጊቢ ለመመለስ ተነሳሁኝ። ከነበርንበት ክፍል ወጥተን ወደ ታች በደረጃ ወርደን በጣም የሚያምር ሳሎን ውስጥ አልፈን ደጃፍ ላይ ወደ ቆመው መኪና ገብተን የጊቢውን በር በሪሞት ከፍተው ወጣንና መልሰው በሪሞቱ ዘግተውት ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ጉዞ ጀመርን ። ሌላ ነገር እንዳይመስል ዩኒቨርስቲው በር ጋር ሳንደርስ በቅርብ ርቀት ላይ መኪናውን አቁመው "አደራህን ፡ ያልኩህን በደንብ አስብበት ። ደግሞ እራስ ወዳድ ነህ እንዳትለኝ ፤ የልጄ ጉዳይ ሆኖብኝ ነው ። ስለሁሉም ግን በጣም ይቅርታ" አሉኝ ። ከልባቸው እንደሆነ ያስታውቃል ። እኔም 'ፈጣሪ ይቅር እንዲለንና ፣ በሰላም ሄደው በሰላም እንዲመለሱ መልካም ምኞቴን ገልጬላቸው ፣ በቶኒ በር ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ዘለኩኝ። ከ 100 ላይክ ቡኋላ ክፍል 28 ይለቀቃል🌹             𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀 ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ አንብባችሁ ስጨርሱ ላይክ ለወዳጆ ሼር ያርጉ ♥️🫶 #ከህይወት ቅኔ #የቴሌግራም_ቻናል Join በማለት ራሶን በጣፋጭ ትረካዎች ዘና ያርጉ ..♥️
Show all...
👍 13 11🔥 1👏 1
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
Show all...
⚫️ ሀ. በ አቤል
🔴 ለ. በቃየል
⚪️ ሐ.በ ዳዊት
🔵መ.በ እዮብ
Show all...
🛑🎤ድምጸ ተዋህዶ🎤🛑
❤️👳‍♂ኦርቶዶክሳዊ ህይወት👳‍♂❤️
💁‍♂ሃይማኖት ምንድነው❓
📚ሐይማኖት ያድናል ወይስ አያድንም❓
Show all...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕