cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bet Addis Homes ( Official Channel ) 🇪🇹

ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ እንባላለን ድርጅታችን ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ የሪል እስቴት ቤቶች ሽያጭ ህጋዊ ወኪልና በሪል እስቴት የስራ ዘርፍ አማካሪ ሲሆን  በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተቋቋመ ነው። አድራሻ አ.አ ቤተል ☎️ ️+251944222227 ይደውሉ 💬|✍️ ለማንኛዉም ሀሳብ እና አስተያየት @BetAddisProperties ያናግሩን 𝙲𝚁𝙴𝙰𝚃𝙾𝚁

Show more
Advertising posts
39 228
Subscribers
-31924 hours
-1 1677 days
-2 99630 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 አስቸኳይ የቦታ ሽያጭ  ዋና መንገድ ጀርባ 👉 ቤተል ውሀ ታንከር አካባቢ 👉500 ካሬ ሜትር 👉 ዲጂታል ካርታ ያለው 👉ለግንባታ የሚሆን ቦታ 👉ካርታም እኛ ጋር ነው ይደውሉ 👉 ዋጋ:  50 ሚሊየን ብር ብቻ ✔️ የፈጠነ ሰው ይደውል
Show all...
👍 2😁 2
🔻ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በመሃል አዲስ አበባ አዋሬ አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርበናል! • ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ • 5 ወለል መኪና ማቆሚያ • በወለል 5 አባወራ • በወለል 4 ሊፍት • ሁለት የቆሻሻ ማስወገጃ • ሰፊ የጋራ ሰገነት ያለው • ደህንነት ካሜራ የተገጠመለት • ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ • በዋና መንገድ ዳር የሚገኝ • የመኪና ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ ያለው • በአቅራቢያው ፖሊስ ጣቢያ፣ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤቶች እና የተለያዩ አገልግሎት መስጫዎች ይገኛሉ:: ቤት በመኪና ዋጋ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እንዳያመልጦት ይፍጠኑ!
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔴 አስቸኳይ የቦታ ሽያጭ ቤተል ዋና መንገድ ጀርባ ላይ 👉 ቤተል  አካባቢ 👉 1600 ካሬ ሜትር 👉 ዲጂታል ካርታ ያለው 👉 ለሪል እስቴት ለአክሲዮን እና ለት/ቤት ግንባታ የሚሆን 👉 ካርታም እኛ ጋር ነው ይደውሉ 👉 ዋጋ:  150 ሚሊየን ብር ብቻ ✔️ ገዥ ብቻ ይደውል አድራሻችን፥ አዲስ አበባ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል ☎️ +251944222227 ወይም ☎️ +251944222228 ላይ  ይደውሉ በውስጥ ያናግሩን 👇 @BetAddisProperties ላይ ያናግሩ ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር 
Show all...
👍 4
አለም ባንክ ትሮፒካል አካባቢ የሚሸጡ ያለቀላቸው አፓርትመንት ቤቶች🤗
፠ G+5 ፎቅ ላይ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ፠ ካርታ ያለው ፠ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው ፠ ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ በ9.5 ሚሊየን እንዲሁም 112 ካሬ በ10.5 ሚሊየን ብር አማራጭ አቅርበንሎታል አድራሻችን፥ አዲስ አበባ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል ☎️ +251944222227 ወይም ☎️ +251944222228 ላይ  ይደውሉ በውስጥ ያናግሩን 👇 @BetAddisProperties የቴሌግራም ቻናላችን 👇👇 https://t.me/BetaddisHome ዌብሳይታችን 👇👇 https://betaddisproperties.com/ ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር 
Show all...
11.47 MB
👍 4
 💯 The Best investment from Bet Addis Properties          🏢 ለመኖሪያ እጅግ ተመራጭ  እንዲሁም  ለኢንቨስትመንት( ለቢዝነስ) ቢጠቀሙበት የሚያተርፍቡበትን እድል እንሆ እናብስሮ 📍AU Tower  Site ግንባታዉ የተጠናቀቀ  በአጭር  ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት ለሽያጭና ለኪራይ የተዘጋጁ  ቅንጡና ዘመናዊ ቤቶች።            # እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) # በቂ የመኪና ማቆሚያ #  24 ሰዓት የሚሰራ ወቅቱን በጠበቀ ቴክኖሎጂ የተሰሩ ፈጣንና ግዙፍ  ጄኔነተር ያለው # 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ # ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ያለው # በ3 አቅጣጫ የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኝ # በተመጣጣኝና ደንበኞችን ባገናዘበ በ6 ዓይነት የክፍያ አማራጮችና አጎጊ  የቅናሽ ፓኬጅም ይዞል።   # ያሉን ቤቶች ጥቂቶች ስለሆኑ እድሉ እንዳያመልጦ። 👉We also provide Bank loan ለበለጠ መረጃና ሳይቶችን ለመጎብኘት
Show all...
👍 5👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨️Our site😍 is located on the main road of German Square                      Buy now💸! 👉For more information, call the phone number below Or come to the office and talk to us Address A.A Bethel📍 square Abesha Tower 2 Floor ☎️ +251944222227/28 🏡Bet Addis Properties 🏡
Show all...
👍 4👏 1
🔻 ከቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ግንባታው የተጀመረ የአፓርታማ ቤት ሽያጭ በጀርመን አዳባባይ ዋና መንገድ ላይ 140 ካሬ ሜትር ባለ 3 መኝታ ቤት እና ተጨማሪ የንግድ ሱቅ ያለው በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ብቻ አድራሻችን፡ አ.አ ቤተል ሀበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ በውስጥ ያናግሩን 👇 @BetAddisProperties ☎️ +251944222227 ☎️ +251944222228 ላይ  ይደውሉ
Show all...
2.30 MB
👍 5 1
አዲስ ለሽያጭ የቀረቡ አፓርትመንት ቤቶች   👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ቀድመው ለመጡ 6 ደንበኞች ብቻ 👉 ቅድመ ክፍያ 1ሚሊየን 600ሺ ብር 〽️ ቤተል ሮም ሰፈር አካባቢ 〽️ አዲሱ ዋና 20 ሜትር መንገድ ላይ 〽️ 3B+G+18 〽️ ባለ 3 መኝታ 150 ካሬ ሜትር 〽️ በወለል 3 ቤት ብቻ 〽️ 2 ሊፍት እና ከርሰ ምድር ውሀ ያለው 〽️ ተጨማሪ የንግድ ሱቅ አለው 〽️ ጥሩ የመኖሪያ መንደር ላይ 👉 ቅድመ ክፍያ 1 ሚሊየን 600ሺ ብር ብቻ አድራሻ ቢሮ :- አ.አ ቤተል ☎ +251944222227 ላይ ይደውሉ። ቤት አዲስ 🇪🇹 ፕሮፐርቲስ
Show all...
2👍 1
ውድ የቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ደንበኞቻችን የዋትስአፕ አድራሻችንን በቀላሉ ለማግኘት ይህንን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ። 👇👇 Follow this link to view our item on WhatsApp: https://wa.me/p/24987318080882350/251944222227
Show all...
👍 5
አለም ባንክ ትሮፒካል አካባቢ የሚሸጡ ያለቀላቸው አፓርትመንት ቤቶች🤗
፠ G+5 ፎቅ ላይ በወለል 2 ቤቶች ብቻ ፠ ካርታ ያለው ፠ በቂ የመኪና ፓርኪንግ ያለው ፠ ባለ 2 መኝታ 92 ካሬ በ9.5 ሚሊየን እንዲሁም 112 ካሬ በ10.5 ሚሊየን ብር አማራጭ አቅርበንሎታል ቤተል ሀበሻ ታወር 2ተኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል
Show all...
11.47 MB
👍 2 1
ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ እንባላለን ድርጅታችን ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ የሪል እስቴት ሽያጭ ህጋዊ ወኪልና በሪል እስቴት የስራ ዘርፍ አማካሪ ሲሆን  በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበቱ ባለሙያዎች የተቋቋመ እና ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በታማኝነት ይሰጣል ። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች # የቪላ እና ፎቅ ቤቶች ሽያጭ # የሪል እስቴት መኖርያ ቤቶች # ህጋዊ የአክስዮን ማህበር ቤቶች # የንግድ ሱቆች, የሕንፃ ሽያጭ እና  አስተዳደር ✅ ጅምር, ፊኒሽንግ የቀራቸውና የተጠናቀቁ የመኖርያ አፓርታማ ቤቶች እና ✅ አጠቃላይ የቋሚ ንብረቶች ሽያጭ እና የማማከር አገልግሎት ከቤት አዲስ ያገኛሉ ። ቤት አዲስ ፕሮፐርቲስ ሀ/የተ/የግል ማህበር 
Show all...
15.68 MB
👍 3👏 2 1
አ.አ ጀርመን 📍አደባባይ ዋናው መንገድ ላይ የሚገኝው ሳይታችን ✨️በቅድመ ክፍያ 1.5 ሚሊየን ብር ከፍለው ይህን አይን👀 ቦታ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ🤝 👉ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ እና ስልክ ያገኙናል✨️ አድራሻ ቤተል📍 አበሻ ታወር 2ኛ ፎቅ ☎️+251944222227/28/29       🏡ቤት አዲሰ ፕሮፕርቲስ🏡       ✨የሚተማመኑበት አጋርነት!
Show all...
22.25 MB
👍 4👏 1