cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ይቅርታዬ 🔥🔥

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! የምንሰጣችሁ አገልግሎት ✅ #አዳድስና_የቆዩ_videoወች ✅ #አዳድስና_የቆዩ_audioወች ✅ #መንፈሳዊ_photoወች ✅ #አጫጭር_ግጥሞች ✅ #cover_መዝሙሮች ✅ #Worshipወች ✅ #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_Quizወች ✅ #አጫጭር_ጥቅሶች etc.. ታገኛላችሁ Owner✏ @SAMI_AZUSA

Show more
Advertising posts
18 116
Subscribers
+3524 hours
+307 days
+54730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ WAVE ለመቀላቀል 👉@SKAT_KAL የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
ይቅርታዬ 🔥🔥
የመዝሙር ማዕከል
ቅኔ TUBE - ET🇪🇹
ሜርሲ እና ብዕሯ✍
WUNU PICTURE
ልባም ሴት
REVEAL JESUS
AGAPE SONGS
የመዝሙር አልበም
Photo unavailableShow in Telegram
የክርስትያን መዝሙር ይፈልጋሉ??
Show all...
🥰🥰አዎ🥰🥰
🤮🤮አይ🤮🤮
በመልካም የተሞላ ህይወት! አንተ ማለት ደጋግመህ የምታስበውን ነህ፤ የምታስባቸው ሀሳቦች የሚመጡት በቀን ውስጥ ከምትሰማቸው፣ ከምታያቸው፣ ከምታደርጋቸው ነገሮች ነው። ህይወትህ በመልካም የተሞላ እንዲሆን ከፈለክ መልካም ነገር #ስማ! መልካም ነገር #እይ! መልካም ነገር #አድርግ! ወዳጄ አይምሮህ ላይ የዘራኸውን ህይወትህ ላይ ታጭዳለህ፤ ሳይንስም የሀይማኖት መፅሀፍትም እኩል የሚደግፉት ሀሳብ ነው።                   ሼር እና React ማድረግ ብር አይበላምኮ😁 ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @yikrtayee ▬▭▬⁰                           SAMI_AZUSA
Show all...
🥰 6 2
ሰላም ቅዱሳን በTELEGRAM አድሱ ቻናል ተወዳጅ የሆነ እናንተም JOIN በማለት በተሰብ ይሆኑ 🙏 ለማስታወቅያ ስራ👉@skat_kal
Show all...
❤️JOIN❤️
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ስንቱን ተራራ በአንተ አለፉኩ🎶 🎶ስንቱን ሸለቆ ውሃ ሞላኸው🎶 🎶ጌታዬ በአንተ ሁሉ ሆነልኝ🎶 🎶ክብር ምስጋና ለአንተ ይድረስልኝ🎶 🎶በህይወቴ ጣልቃ እየገባህ...🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
Show all...
ሀ.ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ
ለ.ፓ/ር ተስፋዬ ጋቢሶ
ሐ.ዘማሪ መስፍን ጉቱ
መ.ዘማሪ ተከስተ ጌትነት
👍 7
"ወላጅ እንደሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ" ያለዉ ማን ነዉ? ለማን ነዉ?Anonymous voting
  • ያዕቆብ ለ 12 ልጆቹ
  • ጳዉሎስ ለ ተሰሎንቄ ሰዎች
  • እየሱስ ክርስቶስ ለደቀመዛሙርቱ
  • ዮሐንስ ለአብያተ ክርስቲያናት
0 votes
ከእየሱስ ክርስቶስ የትዉልድ ታሪክ የሚጀምረው የወንጌል መፅሐፍ የቱ ነዉ?Anonymous voting
  • ሉቃስ
  • ማቴዎስ
  • ማርቆስ
  • ዮሐንስ
0 votes
"እንደ ገና የፍርሀት ባሪያ የሚያደርጋችሁን መንፈስ ሳይሆን፣ “አባ፣ አባት” ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስ ተቀብላችኋልና፤ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ሆኖ ይመሰክርልናል።" ይህ ጥቅስ የት ይገኛል ?Anonymous voting
  • ሮሜ 3:23
  • ሮሜ 12:1
  • ሮሜ 8:15
  • ሮሜ 14:17
0 votes
1
በሐዋርያት ላይ በሚደረገው ነገር ለሊቀካህናቱ እና ለአይሁድ ሸንጎ እንደዚህ በማለት ምክር ያቀረበው ማነዉ? "እነዚህን ሰዎች ተዉአቸው፤ አትንኳቸው፤ ሐሳባቸው ወይም አድራጎታቸው ከሰው ከሆነ ይጠፋልና፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ ግን ልትገቷቸው አትችሉም፤ እንዲያውም ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ትገኙ ይሆናል።”Anonymous voting
  • አኪጦፌል
  • ቀያፋ
  • ገማልያል
  • እስክንድሮስ
0 votes