Crypto News & Tech Info
7 609
Subscribers
+1524 hours
+6017 days
+2 02830 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ Airdrop | PocketFi |
@pocketfi_bot t.me/pocketfi_bot/Mining?startapp=1479411474
🤯 5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Hamster Kombat ከ TON ጋር መስራት ጀምሯል!
ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇 👇 👇
@crypto_news_infos
👍 3👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
Ava Coin ነገ ይጠናቀቃል!
ይጫወቱ 👇
https://t.me/avagoldcoin_bot?start=046a349fdc7ca5a1a0c7
@crypto_news_infos
Photo unavailableShow in Telegram
TapSwap በቀጣይ ሳምንት 2 ትልቅ ሽልማቶች ለተጨዋቾች ይኖራሉ ብለዋል!
ይጫወቱ 👇 👇 👇
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1479411474
👍 4❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
እስከ June 16 ድረስ ያላችሁን NotCoin Withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ወደ Wallet።
ካለፋችሁ እና Stake ካላደረጋችሁ ትቀስራላችሁ።
Stake ያደረጋችሁ ግን ልትጨነቁ አይገባም
Share @crypto_news_infos
👍 4❤ 4
Photo unavailableShow in Telegram
Pepe የተሰኘው Meme Coin በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ $0.000016 ገብቷል🔥🤯
በየ 4 ሰአቱ ወደ 14000 Pepe Coin ለማግኘት ይጫወቱ 👇 👇 👇
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=1479411474
@crypto_news_infos
😱 3👍 2
Dotcoin የጀመራችሁ ዛሬ አዲስ 3 Task መቷል ገብታችሁ ቼክ አድርጉ
ያልጀመራችሁ ጀምሩ 👇👇👇
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_1479411474
Photo unavailableShow in Telegram
🐯ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና Binance አዲስ የ NFT Collection ይፋ አድርገዋል"Forever Worldwide" የሚል።
🐯 ይህም የ NFT Collection ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ህይወቱ ከማዴራ እስከ ሳዑዲ አረቢያ ድረስ ያሉትን ቁልፍ ነገሮች ጎላ አድርጎ ያሳያል ተብሏል።
🛒 የመጀመሪያው የ NFT Collection ትናንት ይፋ ተደርጎ ነበር ይህም በውስጡ የሮናልዶ የማዴራ፣ ሊዝበን እና የማንቸስተር ቆይታዎቹን የያዘ ነው።
🛒 በቀጣይ June 6 ላይ ደግሞ ሁለተኛው የ NFT Collection ይፋ ይደረጋል በውስጡም የሮናልዶ የማድሪድ፣ የቱሪን እና የሳውዲ አረቢያ ቆይታዎቹን የያዘ ነው።
ሼር በማድረግ ይተባበሩን 👇
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ Combo Card 👀
ይጫወቱ 👇
https://t.me/hamster_kombat_bot?start=kentId1479411474
@crypto_news_infos
❤ 5👍 2