cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፍካሬ ጥበብ የባህል ህክምና

Advertising posts
5 288
Subscribers
-624 hours
-457 days
-23330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በውጪም ላሉ በስልክ በቴሌግራም ማውራት ትችላላችሁ በኮሜንት ስልኮትን አያስቀምጡ!!!! # በትዳር ጉዳይ # ለንግድ ንግድ ጀምረው እንቢ ላላቸው ገና ለሚጀምሩ # ብር ለሚያጠፋ ገንዘብ ለመያዝ # ለውጪእድል እንቢ ላላቸው # ለፍርሀት ሰፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ # ለትምህርት እያነበቡ አልያዝ ላላቸው ለማንኛውም ትምህርት # ለፀጉር መመለጥ እንዲሁም ፂም ለሌላቸው # ፍርሀት ጭንቀት አይነጥላ ላለባቸው ብቻ ያለቦትን ችግር ምንም ቢሆን እንመካከርበትና መፍትሄ እንፈልጋለን።ጥንታዊ ጥበባችን አሁንም አለ እባካችው ነጭ አምላኪ አንሁን እነሱም የኛን ሰርቀው ነው ። # ይህ መልክት ላላዩ እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩ። በሀገር ውስጥም በውጪም ላሉ መፍትሄ አለን ይምጡ ፡፡፡0918090648   በውስጥ መስመር ለመፃፍ 👇👇👇 0918090648
Show all...
#የጥቁር_አዝሙድ_የጤና_በረከቶች 1ኛ. #ለእርጋታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መውሰድ ቀኑን ሙሉ መረጋጋትና ንቃት ያጎናጽፋል፡፡ እንዲሁም ከራት በኋላ ወደ መኝታ ከማምራት በፊት አንድ የሾርባ ማንኪያ ትክክለኛውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት መውሰድ ለሊቱን ሙሉ የተረጋጋና ደስ የሚያሰኝ እንቅልፍ ያስገኛል፡፡ አንድ ትልቅ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሲኒ ቡና ውስጥ ጨምሮ መጠጣት፡፡ የአእምሮ ጭንቀትን አስወግዶ መረጋጋትን ያስገኛል፡፡ 2ኛ. #ለሳልና_ለአስም በዘይቱ ደረትንና ጀርባን ማሸት በቀን ሦስት የሾርባ ማንኪያ መጠጣት፣ ሁለት ማንኪያ በሙቅ ውኃ ውስጥ ጨምሮ እንፋሎቱን መሳብ ይረዳል፡፡ 3ኛ. #የመጫጫንና_ስንፍናን_ለማስወገድ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት በአንድ ብርጭቆ ብርቱካን ጭማቂ ውስጥ ጨምሮ ጧት ጧት ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ ልዩነቱን ያገኙታል፡፡ 4ኛ. #የማስታወስ_ችሎታንና_ፈጣን_የግንዛቤ አቅምን_ለማጎልበት አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት፣ 100 ሚሊ ሊትር የፈላ ናእናእ (Nena) ተክል ጋር ተቀላቅሎ ለአሥር ተከታታይ ቀናት መውሰድ፡፡ 5ኛ. #ለኩላሊ_ትጠጠር_የስኳር ሕመም ያለባቸው_ማርን_መተው_ነው) ሩብ ኪሎ ጥሬ ጥቁር አዝሙድ፣ ሩብ ኪሎ ንጹሕ ማር ማዘጋጀት፡፡ ጥቁር አዝሙድን በሚገባ መፍጨትና ከማር ጋር ቀይጦ በሚገባ ማዋሀድ፡፡ ከዚያም ሁለት ማንኪያ ከቅይጡ ቀንሶ በአንድ ብርጭቆ የሞቀ ውኃ ውስጥ ጨምሮ በጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ሻይ ማንኪያ በማከል በባዶ ሆድ መጠጣት፡፡ 6ኛ. #ለብሩሕ_ገጽና_ለውበት አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዘይት አንድ ማንኪያ የወይራ ዘይት ጋር አዋሕዶ ፊትን መቀባት አንድ ሰዓት ቆይቶ በውኃና በሳሙና መታጠብ ልዩነቱን በጉልህ ያገኙታል፡፡ 7ኛ. #ከበሽታ_ሁሉ_ለመጠበቅ አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከአንድ ማንኪያ ማር ጋር አዋሕዶ ያለማቋረጥ ጧት ጧት መውሰድ በሕይወት ዘመንዎ ሙሉ ጤነኛና የሐኪም እርዳታ የማያሻው ሰው ይወጣዎታል፡፡ 8ኛ. #በጭንና_ጭን_መካከል_የቆዳ_መቆጣት #ሲያጋጥም በቅድሚያ አካባቢውን በውኃና በሳሙና በሚገባ ማጠብ፣ ቀጥሎ በሚገባ ማድረቅና በጥቁር አዝሙድ ዘይት ማታ ቀብቶ ማደርና ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይህንኑ መፈጸም፡፡ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ውጤቱን ያዩታል፡፡ 9ኛ. #ለልብና_ለደም_ሥሮች_ሕመም የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከትኩስ መጠጥ ጋር በተከታታይ መውሰድ ስብን ለማሟሟትና የደም ሥሮችን ለማስፋት ይረዳል፡፡ 10ኛ. #ለለምጽና_ለመሳሰሉት ተጠቂውን የሰውነት ክፍል በቱፋሕ (ፖም) ወይም አፕል ኮምጣጤ ማሸት ከዚያም የጥቁር አዝሙድ ዘይት ለ15 ቀናት መቀባት፡፡ 11ኛ. #ለቁርጥማት_ሮማቲዝምና_የጀርባ_ሕመም የተወሰነ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በጥቂቱ በማሞቅ የታመመውን አካል አጥንትን ዘልቆ እስኪሰማ ድረስ በዘይቱ በደንብ መታሸት በቀን ሦስት ጊዜ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዘይት መጠጣት፡፡ 12ኛ. #ለራስምታት በጥቁር አዝሙድ ዘይት ግንባርንና በጆሮ አካባቢ ያለውን አካል ማሸት ለሦስት ተከታታይ ቀናት አንድ ሻይ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በባዶ ሆድ መጠጣት፡፡ 13ኛ. #ለጨጓራና_ለአሲድ አንድ ኩባያ ወተት የአንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በቀን ሦስት ጊዜ መውሰድ፡፡ ከሦስት ቀናት በኋላ በሽታው ሙሉ በሙሉ ይወገዳል፡፡ 14ኛ. #ለራስ_ማዞርና_ለጆሮ_ሕመም አንድ ጠብታ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጆሮ ውስጥ መጨመር በሻይ መልክ አዘጋጅቶ መጠጣት፡፡ 15ኛ. #ለቆዳ_መቀረፍ በዚህ አይነቱ ሕመም የተጠቃው የአካል ክፍል በጥቁር አዝሙድ ዘይት መቀባት ሕመሙ እስኪወገድ ድረስ ይህንኑ መቀጠል፡፡ 16ኛ. #ለቡግር ጥቁር አዝሙድ አድቅቆ መፍጨት የሰሊጥ ዘይትና አንድ ማንኪያ የስንዴ ዱቄት ጨምሮ በአንድነት መለወስ ማታ ማታ ተቀብቶ ማደርና ጠዋት ለብ ባለ ውኃና በሳሙና መታጠብ፡፡ 17ኛ. #ለስብራት_አፋጣኝ_ጥገና የምስርና የሽንኩርት ሾርባ፣ ቅቅል እንቁላል፣ አንድ ትልቅ ማንኪያ የደቀቀ ጥቁር አዝሙድ በአንድነት ቀላቅሎ ቢያንስ አንድ ቀን ወስዶ በቀጣዩ ቀን አርፎ እንደገና በሁለተኛው ቀን መውሰድ፤ ስብራቱ የዘመናዊ ሕክምና በጀሶ ከታሰረ በኋላ በአቅራቢያ ያለውን አካል በጥቁር አዝሙድ ዘይት ማሸት፤ እስሩ ከተፈታ በኋላ ደግሞ ለብ ባለ የጥቁር አዝሙድ ዘይት በየቀኑ ማሸት ነው፡፡ 18ኛ. #ለጠባሳና_ለመሳሰሉት አንድ እፍኝ ጥቁር አዝሙድ በሚገባ ማፍላት የተጎዳውን አካል ማጠብና ለሩብ ሰዓት በተዘጋጀው ፍል ጥቁር አዝሙድ ውስጥ መንከር፡፡ አካሉን ማንቀሳቀስ፡፡ ሳይሸፈን አድካሚ እንቅስቃሴ ሳያደርጉ መቆየት፡፡ ከመኝታ በፊት በየቀኑ ይህን መደጋገም፡፡ 19ኛ. #ለደም_ብዛት ትኩስ መጠጥ ባሰኘው መጠን ጥቂት የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጠብታዎችን ጨምሮ መጠጣት፡፡ በተጨማሪም ገላውን ጥቁር አዝሙድ በመቀባት ቢያንስ በየሳምንቱ አንድ ጊዜ የፀሐይ ሙቀት ቢወስዱ ምንኛ ጥሩ ነበር፡፡ 20ኛ. #ለኩላሊት_ኢንፌክሽን የጥቁር አዝሙድ ዱቄት በወይራ ዘይት ለውሶ ሕመም በሚሰማበት ቦታ መለጠፍ፤ በተጨማሪም አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ በየቀኑ በባዶ ሆድ ለአንድ ሳምንት ጥሬውን መቃም፣ ከዚያ በኋላ ኢንፌክሽኑ ይወገዳል፡፡ 21ኛ. #ለሐሞት_ከረጢት አንድ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ፣ ሩብ ማንኪያ የተፈጨ ሬት፣ አንድ ኩባያ ማር ጋር መለወስና ጧትና ማታ መብላት፡፡ ፊትዎ ቅላት እስኪያሳይና ችግሩ እስኪወገድ ድረስ ይህንኑ መፈጸም፡፡ በየዕለቱ በባዶ ሆድ አንድ ሲኒ የወይራ ዘይት መጠጣት አይርሱ፡፡ 22ኛ. #ለልብና_ለደም_ዝውውር_ችግር የልብ ሕመምተኛ ሰው በማናቸውም ወቅት እንደ ምግብም፣ እንደመጠጥም እንደአስፈላጊነቱ መውሰድ ይኖርበታል፡፡ 23ኛ. #ለትውከት ጥቁር አዝሙድ ከቅርንፉድ ጋር በደንብ ማፍላት ማጣፈጫዎች ሳይጨምሩ በቀን ሦስት ጊዜ መጠጣት፡፡ ሁለተኛ ዙር መጠጣት አያስፈልግም፡፡ 24ኛ. #ለቃርና_ለመሳሰሉት የተወሰኑ የጥቁር አዝሙድ ቅባት ጠብታዎች በአንድ ኩባያ ትኩስ ወተት ውስጥ ጨምሮ በማር አጣፍጦ መጠጣት፡፡ የቃር ስሜትዎ እንዳልነበር ሆኖ ይጠፋል፡፡ በእንግሊዘኛ (Lettuce) የተሰኘውን ተክል በብዛት መብላትንም አይዘንጉ፡፡ 25ኛ. #ለዓይን_በሽታ በጥቁር አዝሙድ ዘይት በዓይንና በጆሮ መካከል ያለውን የሰውነት አካል ከመኝታ በፊት ማሸት በማናቸውም ትኩስ መጠጥ ውስጥ አልያም የሥራ ሥር ጭማቂ እንደ ካሮት የመሳሰሉት ውስጥ ጥቂት ጠብታዎች ጨምሮ መጠጣት ነው፡፡ 26ኛ. #የምግብ_ፍላጎትን_ለማሳደግ ከምግብ በፊት ጥቂት ደቂቃዎች ቀደም ብሎ አንድ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ቅመሙን በጥርሶችዎ ማድቀቅ፣ ከዚያም ጥቂት ኮምጣጤ ጠብታዎች የተቀላቀለበት አንድ ስኒ ቀዝቃዛ ውኃ ያወራርዱት፡፡ 27ኛ. #ለቅማልና_ለቅጫም ጥቁር አዝሙድ አድቅቆ መፍጨት በኮምጣጤ ለውሶ ለመታሻ በሚያገለግል መልኩ ማዘጋጀት ፀጉርን ተላጭቶ መቀባት አሊያም ቆዳው ድረስ ዘልቆ እንዲገባ ማድረግና ለሩብ ሰዓት ለፀሐይ ማጋለጥ፡፡     በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት:: #ጉሩፑን_ለወዳጅ_ዘመድዎ_ያገሩት_ሁሉም_ሁሉን _ይወቅ      0918090648 ☎️0918090648 ( መርጌታ የባህል ህክምና )    
Show all...
የገንዘብ ዕጦት ........................... በዕርግጠኝነት በአሁን ሰዓት የአብዛኞቻችሁ ችግር እነዚህ ናቸው 1.የገንዘብ ዕጦት 2.የገንዘብ ዕጦት 3.የገንዘብ ዕጦት ይሄን ችግር ስናገር ዝም ብዬ አይደለም አብዛኞቻችሁ በሺዎች የሚቆጠሩ የምትጠይቁኝ ይሄንን ነው መልካም እሺ አንተ የገንዘብ ችግራችንን ትፈታልናለህ ካላችሁኝ አዎን። እንዴት? ሁለት አይነት የጥበብ አሰራር አለ በነጭ ጥበብ እና በጥቁር ጥበብ ሁለቱን ገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ተጠቅመን ይሄን ከሰው በታች ያረጋቹሁ ያዋረዳችሁን ህይወታችሁን ምስቅልቅል ያወጣባችሁን ድህነት ገንዘብ ማጣትን ማስወገድ እንችላለን ። ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ      0918090648 ☎️0918090648 ጥበብ ታላቋንም ታናሿንም ታከብራለች                             ( መርጌታ )
Show all...
     #እዴት_አደርሺ_ኢትዮጵያ_አቤቱ_ሆይ 🙏 ቀን ቀን ምህረትህ ብዙ ነው ታማኝነትህ ድንቅ ነው አቤቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስለዚች ቀን እናመሰግንሃን !        መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን ከጾም የሥጋና የነፍስ ቅድስና ይወለዳሉ። የሥጋን ንጽሕና እንከተል የጽድቅ የሥራዎች ሁሉ መርከብ ናትና፣ በውስጧም የተከበሩ እቃዎች ሁሉ ይኖራሉ። ሩቅ ሀገር የሚሄዱት ያለመርከብ በባህርላይ ፈፅሞ መሄድ እንደማይቻላቸው ሁሉ እንደዚሁም ሁሉ ስለጽድቅ የሚጓዙትም በመንፈሳዊት መርከብ ካልተሳፈሩ አንዲት እርምጃ እንኳን መራመድ አይቻላቸውም::      #ይሄን_አስተምሮት_እንካችሁ_ብያለሁ #5ቱ_የሰይጣን_ሰውን_ማሰናከያ_እቅዶች #1ጥርጣሬ የእግዚአብሔር ቃልና ጥሩነት እንድትጠራጠር ያደርግሃል #2_ተስፋ_ማስቆረጥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ችግሮችህ ላይ ትኩረት እንድታደርግ ያደርግሃል #3_አቅጣጫ ማሳት የተሳሳቱ ነገሮች ትኩረትህ እንዲስቡ በማድረግ ከእግዚአብሔር በላይ የሚያስፈልጉህ አድርጎ ያሳይሃል። #4 ሽንፈት ደግመህ እንዳትሞክር አድርጎ የተሸናፊነት ስሜት እንዲሰማህ ያደርግሃል። #5_ማዘግየት አስፈላጊ ኃላፊነቶችህን በጊዜው ማከናወን እንዳትችል ያደርግሃል:: በተለያዮ ጉዳዮች እኔን ለማማከር ለምትፈልጉ ስልክ 0918090648 0918090648 ☎️        ጥበብ ታላቆን ታከብራለች 🙏       ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ
Show all...
                      #ከዕንቅልፍ_ተነስታችሃል ወደ ተለመደው የህይወት አዙሪት የመንከራተት  ለረጅም አመታት ተመሳሳይ ኑሮ የመኖር የድህነት የማጣት የችግር የጉስቁልና ፊት የመነሳት በሰው ጥገኛ የመሆን ። በማጣት በድህነት በስቃይ በሰቀቀን በብር ዕጦት መንገድ እየገሰገሳቹሁ ያላቹሁ አላቹሁ ተምራችሃል ለፍታቹሀል ምንም እጃችሁ ላይ ጠብ ያለ ነገር የለም፡ 1 #ፍርሀት 2. #ድህነት 3. #ብቸኝነት 4. #የብር_ዕጦት 5. #በሰው_አለመወደድ ለዕነዚህ ሁሉ ችግሮች በጥበብ መፍትሄ አለው ። እኔን ማግኘት የምትፈልጉ         👇👇👇👇👇👇       ☎️  0918090648              0918090648 እነዚህ የችግር ቫይረሶች በጥበብ ፊት ከሰናፍጭ ቅንጣት ያንሳሉ ::    ማሳሰብያ - ------------- ማንኛውም የምንሰራው ጥበብ ከዕምነት እና ከማንኛውም ሃይማኖት ጋር ንክኪ የለውም በሰለሞን ጥበብ ብቻ ነው የምንሰራው።                                    [ መርጌታ የባህል ህክምና ]
Show all...
#የኮከባቹ_ስም_የልደት ቀን               1ሐመል እሳት (ኤሪስ)  ከመጋቢት 12 - መያዝያ 12 2. ስውር ምድር (ታውረስ) ከመያዝያ 12 - ግንቦት 12 3. ጌውዝ ንፋስ (ጌሚኒ) ከግንቦት 13 - ሰኔ 13 4. ሸርጣን ውሃ (ካንሰር) ከሰኔ 14 - ሐምሌ 15 5. አሰደ አሳት (ኢዮ) ከሐምሌ 16 - ነሐሴ 17 6. ሰንቡኣ መሬት (ቪርጎ) ከነሀሴ 17 - መሰከርም 13 7. ሚዛን ንፋስ (አበራ) ከመ ከመስከርም 14 - ጥቅምት 12 8. አቅራብ ውሃ (ስኮርፒዮ) ጥቅምት 13 - ህዳር 12 9. ቀውስ እሳት (ሳጁታሪየስ) ከህዳር 13 - ታህሳስ 12 10. ጀዲ መሬት (ካፕሪኮርን) ከታህሳስ 13 - ጥር 11 11. ደኣዊ ንፋስ (አኳሪየስ) ጥር 12 - የካቲት 11 12. ሁት ውሃ (ፓይሰስ) ከየካቲት 12 - መጋቢት 11 ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን      እኔን ማናገር ለምትፈልጉ        0918090618        0918090648 ☎️ ግሩፑን ለወዳጅ ዝመድ ሼር አድርጉ ለሁሉም ይደርስ ዝንድ::
Show all...
መርጌታ መላክ      📞0918090648 የምንሰራው ጥበብ 1.ለሎተሪ 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ  🇪🇹📞 0918090648 ይደውሉ
Show all...
☘☘☘#መፍትሔ ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ የሀገረ ሰብእ ህክምና☘☘☘ 🌿ለግርማ ሞገስ🌿 🌿ለገበያ ወለመንድግ🌿 ❤️ሰላም ❤️ፍቅር ❤️ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለሃገሬ ልጆች ይሁን። 🌿ዛሬ ስለ ግርማ ሞገስ እና ስለ መፍትሔ ሃብት በመጠኑ ገለጻ አድርጌ ወደ መፍትሔው የምገባ ይሆናል። 🌿ግርማ ሞገስ ማለት ሞገስን መጎናጸፍ፡ ግርማን መላበስ፡ መወደድ ፡መፈራት:በሰዎች ዘንድ ተፈላጊ መሆንን ያካትታል። 🌿ግርማ ሞገስ መጠቀም ያለበት ሰው ማን ነው? 🌿የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልከ መልካም እና ባለ ግርማ ሞገስ ነው። የኃላ ኃላ ግን ጸላኢ ሰናይ ወይንም አጋንንት በሰው ልጅ ተግባር በመቅናት እንዲሁም በመተት፣ በዛር አምልኮ፣በዓይነጥላ፣ ወዘተ... አማካኝነት ከ ፈጣሪ ዘንድ የተሰጠነው ፀጋ ፣ግርማ ሞገስ፣ የሰው መውደድ፣ ስንነጠቅ የምንጠቀመው መፍትሔ ነው። 🌿ለምሳሌ ህጻናቶች እጅግ ተወዳጆች ናቸው የህጻን ማስጠያ እስከዚህም ነው የለም ማለት ይቻላል። ምክንያቱም ከፈጣሪ ዘንዳ የተሰጠው ጸጋ ስላልተነጠቀ የደስደሱ፣ የፍቅር ጸጋው፣ ስለተላበሰ እንወደዋለን እንሳሳለታለን። 🌿ህፃኑ ከፍ እያለ በሄደ ቁጥር ዕድሜው ሲገፋ መናፍስቶቹ ግርማውን በመሻማት የመሰለብ መንፈስ፣ የመጠላት መንፈስ ሲረጩበት ግርማ ቢስ ፣ነጠላ፣የምታስጠላ ይባላል። 🌿ይህንን ችግር ለማስተካከል መጸለይ፣ ስጋሁ እና ደሙ ፣መቀበል፣ መስገድ፣ መጸበል፣ የጥበብ አባቶችን፣ ማማከር ግድ ይለናል። 🌿መፍትሔ ሃብትም እንዲሁ እኛ ዘንድ ያለው ዕድል ሲሰለብ በረከት እናጣለን፣ ስራ እናጣለን ፣ትዳር እናጣለን፣ገበያ እናጣለን፣የልጅነት ዕድላችን ስንነጠቅ የምንጠቀመው የቀደምት አባቶቻችን መፍትሔ እነዚህ መናፍስት የማራቅ ሃይል የድሮ ጸጋችን የማስመለስ ስራ መፍትሔ ሃብት ይባላል። ሃብትን የሚፈታ ድህነትም የሚቀርፍ ለማለት ነው። ይህ ደግሞ ካልሰራን መቼም ሊሆን አይችልም አንድ አንድ ሰዎች ሳልሰራ ብር ማግኘት እፈልጋለው ብለው የሚጠይቁ ሰዎችም ስላሉ ነው።    🌿ወደ መፍትሔው ስንሄድ🌿 ጸሎት ፡በእንተ ፡ግርማ ፡ሞገስ፡ ወውሂበ፡ ንዋይ፡ ወመንድግ፡ወአደባባይ፡ፎንርፎን :ራፎን ፡አኽያ፡ሸራኽያ ፡ዳማኤል፡ብርናኤል: አቅናኤል:ሱባኤል:ፍናኤል፡ኤልናኤል:ብርላኤል፡ ከማሁ፡ ይስግዱ፡ መኳንንት፡ እለ፡ ሀለዉ፡ በአደባባይ ፡ከማሁ ፡የሀቡኒ፡ ንዋዮሙ፡ ነጋድያን፡ወሐረስት፡በገበያ፡ ወቤት፡ሀቡ ፡ሀቡ፡ ሀቡ፡ ይበሉክሙ፡ አብ ፡ወወልድ፡ ወመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ሊተ ለገብርከ ዕገሌ: (የዓለም ስም አስገቡ) 🌿ገቢር ፦የጠምበለል (ጠንበለል)Jasminum spp.ተቀጽላ ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው አድቀው ውኃ ባልነካው ቅቤ ወይም (በቅብዓ ቅዱስ) በንጹህ እቃ ለውሰው ለሰባት ቀን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለዩ በየቀኑ እየተቀቡ ወደስራ አልያም ወደ ገበያዎት ይውጡ። ዘተፈትነ!!! 🌿የተለወሰው መፍትሔ የተረፈ እንደሆነ ንጹህ በሆንንበት ሰዓት እየተቀባነው ብንውጣ ግርማሞገስም መፍትሔም ነው። 🌿በብር ቀለበትም ለሰባት ቀን በቅብዓ ቅዱስ ዘፍዝፈን ሰባት ሰባት ጊዜ እየጸለይን በሰባተኛው ቀን ጸልየን ብናስረውም  ግርማሞገስም መፍትሔ ሃብትም ነው። 🌿የጠምበለል ተቀጽላ ከዚ ውጭ ሊቃውንቶች ለመፍዝ ፣ለጠላት መከላከያ፣ለብትር ለዱላ ለጥይት ወዘተም ሲጠቀሙበት ይታያል። ይህ ጥበብ ውጤቱ አርኪ የማያደክም የተቸገሩትን የሚያነሳ መፍትሔ ነውና እንጠቀምበት ዘንድ! 🌿ስራ ላጡ፣ ገበያ ለጠፋባቸው፣ በሰዎች ዘንድ ያለምክንያት ለሚጠሉ፣ግርማ ሞገስ ለሌላቸው የሚሆን የአበው ቀደምት መፍትሔ ነውና ሼር በማድረግ ተጠቅመን ሰው እንጥቀም። ለበለጠ መረጃ 0989343048ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ። 🌿የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 0918090648 0918090648
Show all...
#አባታችን-ሆይ (ግዕዝ፦ አቡነ ዘበሰማያት) ወይም የጌታ ጸሎት በማቴዎስ ወንጌል 6 እና በሉቃስ ወንጌል 11 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ነው።          #በግዕዝ አቡነ ዘበሰማያት ይትቀደስ ስምከ ትምጻእ መንግሥትከ ወይኩን ፈቃድከ በከመ በሰማይ ከማሁ በምድር ሲሳየነ ዘለለ ዕለትነ ሀበነ ዮም ኅድግ ለነ አበሳነ ወጌጋየነ ከመን ሐሕነኒ ንኅድግ ለዘአበሰ ለነ ኢታብአነ እግዚኦ ውስተ መንሱት አላ አድኅነነ ወባልሐነ እምኩሉ አኩይ እስመ ዚአከ ይእቲ መንግሥት ኃይል ወስብሐት ለዓለመ ዓለም አሜን:: በሰላመ ቅዱስ ገብርኤል መልአክ ኦ እግዝእትየ ማርያም ሰላም ለኪ ድንግል በሕሊናኪ ወድንግል በሥጋኪ እመ እዚአብሔር ጸባዖት ሰላም ለኪ ቡርክት አንቲ እም አንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርስኪ ተፈሥሒ ፍሥሕት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ጸልዪ ወሰአሊ ምሕረተ ኀበ ፍቁር ወልድኪ አየሱስ ክርስቶስ ከመ ይስረይ ለነ ኀጣውኢነ አሜን::         #በአማርኛ አባታችን ሆይ! በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንድንል አቤቱ ወደ ፈተና አታግባን ከክፉ ሁሉ አድነን እንጂ መንግሥት ያንተ ናትና ኅይል ክብር ምስጋና ለዘለዓለሙ አሜን! እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፥ በመልአኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ። በሀሳብሽ ድንግል ነሽ ፤ በሥጋሽም ድንግል ነሽ አሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታንና ምሕረትን ለምኝልን ኃጢአታችንን ይቅር ይለን ዘነድ ለዘለዓለሙ ።         #አውጚስ        እንታላ ድቫንጆ ሰማይዳ ዝኪኾዋ ኩስም ኬዴስስትስ ፤ ክት ሜንግስታኪላ ቲንቴስ፤ ክት ፍካዳ ሰማይዳ ታኹኽስታ ብታዳኪላ ቲንቴስ ። እሌት አንካሳኪላ እኖጂስ ናካ ይፅ።እን ቤዴላሳኪላ ይጉዌስ ኔይፅ ።እኖጂኪላ እኖ ቤዴሉንኩሳ ይጉዌስ እናውስታ ።አዴር ፍታኒሾኪላ ሚፄኪ ድኪዴስጊ ውላዴስ ፍሽጉ ሜንግስታ ክት አኽጝስ ክብርስታ ጋሺጚ ዜላሌሞ ያኼስ።       እማይቲ ማሬምጆ ሜላኩ ክዱስ ጌብሬሉ ሰላምቲስ ሰላምኔኽ።አሳብስ አንቓኽ እሺስኪላ አንቓኽ ዊፃንቲ ድቫንቹ ኩስ ሴላምቲ ቱስታኻኽ። ኹናኹንዴስ ውላዴስ ጎሌልስቴታ እንት ባሬክስቲኾኽ።ኩው ማፄንቱ ኩፒኪላ ባሬክስታስኩኼኽ ፄጌ ዋኽስቲኾ ዴስ ኔይ ድቫን ክሊ አኽጝስ  እንካንስትኹ ኪራ እኑ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶሱላዴስ ይጉዌ እኖጂስ ይምታይፅ እኖጂሱሳ አቢሴኪላ ድፃያታ ያኼስ ዜላለሞ አሜን። #በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ በምድር ላይ የምትገኙ ሰዎች ሆይ ማንኛውንም ጥበብም ሆነ እስማት ለመመርመርና ለማወቅ ቅጣት ታህል እንዳትጠራጠሩ ፈልጉ አስሱ ይሄ በድሮ አስተሳሰብና ኃላ ቀር በሆነ አመለካከት አትሸወዱ ጭቅላታቹሁን አትገድቡት የሚጠቅማቹሁን እና የሚጎዳችሁን እናተ ታቃላቹሁ የማንም ሰው አስተሳሰብ አመለካከት ባርያ እዳትሆኑ ። እኔን ማውራት ለምትፈልጉ      0918090648 ☎️0918090648 ጉሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ ያገሩት ሁሉም ሁሉን ይወቅ        (ጥበብ ታላቆን ታከብራለች )          
Show all...