cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ቀስዋ 🐪

#አማር_ቢን_ያሲር

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
434
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ቀስዋ 2 የመድረክ ፕሮግራማችን በደማቅ ሁኔታ ተጠናቁዋል አልሀምዱሊላህ ስለመጣቹህ እናመሰግናለን!!
Show all...
00:22
Video unavailableShow in Telegram
ቀስዋ❤ በማለዳዉ እንደዚ ደምቆ እናንተን እየጠበቀ ነዉ! የመግቢያ ትኬት በር ላይ ይገኛል!
Show all...
3.90 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ! #ነገ! ነገ! ሰኔ 19 በአምባሳደር ቲያትር አዳራሽ በፍፁም #አይቀርም! የመግቢያ ትኬት #100 ብር ብቻ ትኬት ያላገኛቹ #በር ላይ ስለሚገኝ ከናንተ ሚጠበቀዉ መምጣት ብቻ! https://t.me/qaswa_7
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️ #ቀስዋ_2 #ሰኔ_19 ልዩና አጓጊ መድረካችን እነሆ በደማቅ ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ። በዕለቱ ወጣት ማዲሆች,ሙንሺዶች ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋ ይጠብቁናል! #ሰኔ_19 የኛ ናት ለመቅረት ማሰብ የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ። ኑ በነብዩ ፍቅርና ዉዴታ አንድ ለይ እንሰብሰብ🧡 በነዚህ ስልክ በመደወል ትኬት ማዘዝ ትችላላቹ👇 📱0967332384 📱0919845355 0900078077 0993638767
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️ #ቀስዋ ልዩና አጓጊ መድረካችን እነሆ በደማቅ ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ። በዕለቱ ወጣት ማዲሆች,ሙንሺዶች ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋ ይጠብቁናል! #ሰኔ_19 የኛ ናት ለመቅረት ማሰብ የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ። ኑ በነብዩ ፍቅርና ዉዴታ አንድ ለይ እንሰብሰብ🧡 ትኬቱን ለማግኘት ከስር ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ👇 📌ተክለሀይማኖት መርካቶ ፒያሳ ቦሌ አካባቢ ለሚመቻቹ 📱0967332384 📱0919845355 ( ኢብራሂም ) 📌አየር ጤና፣ አለም ባንክ፣ ቤተል ፣ግራር፣ካራ ቆሬ ለምትገኙ 📱0963325468 አቡበከር 📌ወለቴ ፣ኖክ ፣ፉሪ ፣ኬንቴሪ ለምትገኙ 📱0993638767 አቡበከር ቄራ ፣ጎፋ፣ ሳሪስ ፣ሀና ማሪያም ፣ ወሎ ሰፈር ፣ መካኒሳ፣ ሜክሲኮ ለምትገኙ 📱0984842930 📱0900832979 አድናን ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ በመደወል ትኬት ማዘዝ ትችላላቹ 📱0967332384 📱0919845355 ኢላ 0900078077 ሀሺም ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይከታተሉ https://t.me/qaswa_7 ቀስዋ
Show all...
01:08
Video unavailableShow in Telegram
ቀስዋ 2 ልዩ የመድረክ ፕሮግራም ሰኔ 19 በአምባሳደር ሲኒማ
Show all...
33.29 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️ #ቀስዋ ልዩና አጓጊ መድረካችን እነሆ በደማቅ ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ። በዕለቱ ወጣት ማዲሆች,ሙንሺዶች ከልዩ ሰርፕራይዝ ጋ ይጠብቁናል! #ሰኔ_19 የኛ ናት ለመቅረት ማሰብ የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ። ኑ በነብዩ ፍቅርና ዉዴታ አንድ ለይ እንሰብሰብ🧡 ትኬቱን ለማግኘት ከስር ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ👇 📌ተክለሀይማኖት መርካቶ ፒያሳ ቦሌ አካባቢ ለሚመቻቹ 📱0967332384 📱0919845355 ( ኢብራሂም ) 📌አየር ጤና፣ አለም ባንክ፣ ቤተል ፣ግራር፣ካራ ቆሬ ለምትገኙ 📱0963325468 አቡበከር 📌ወለቴ ፣ኖክ ፣ፉሪ ፣ኬንቴሪ ለምትገኙ 📱0993638767 አቡበከር ቄራ ፣ጎፋ፣ ሳሪስ ፣ሀና ማሪያም ፣ ወሎ ሰፈር ፣ መካኒሳ፣ ሜክሲኮ ለምትገኙ 📱0984842930 📱0900832979 አድናን ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ በመደወል ትኬት ማዘዝ ትችላላቹ 📱0967332384 📱0919845355 ኢላ 0900078077 ሀሺም ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይከታተሉ https://t.me/qaswa_7 ቀስዋ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ #ተናፋቂዉ መድረካችን ደረሰ❤️ #ቀስዋ 2 በቀስዋ 1 #መድረካችን ቡዙዎችን ያስደሰተው ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ ከድንቅ የህብረት ነሺዳ እንዲሁም #ከወጣት እና ከድንቅ ማዲሆችንእና ሙንሺዶቻችን ጋር ከድንቅ ሰርፕራይዝ ጋር ይጠብቆታል ራምሳ, መድህ በተካኑ ታላቅ ማዲሆች ተጀምሮ በጥበብ በተከሸኑ ጥዑምና ማራኪ #ነሺዳ,#መንዙማ,#ስነጽሁፍ,#ወግ አረ ምን ይሄ ብቻ ታላቅና ትልቅ ኢስላማዊ የመድረክ ተዉኔት(#ቲያትር) ታዳሚዉን ሊያስደምም #በአምባሳዳር ሲኒማ አዳራሽ ተዘጋጅቶ እየጠበቆት ነዉ። #ሰኔ 19 የኛ ናት ለመቅረት የማይታሰብበት ድንቅ መድረክ። ሰኔ 19 በአምባሳደር ሲኒማ አዳራሽ እንገናኝ ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 ስልክ 0967332384 0919845355 0993638767 0900078077 እንዲሁም የቴሌግራም ቻናላችን ይከታተሉ https://t.me/qaswa_7 https://t.me/qaswa_7

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀስዋ 2 ልዩ ኢስላማዊ የመድረክ ፕሮግራም ሰኔ 19 በአምባሳደር ሲኒማ ይደረጋል በቅርብ ቀን ትኬት ሽያጭ ይጀመራል ቀስዋ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀስዋ 2 ልዩ ኢስላማዊ የመድረክ ፕሮግራም ሰኔ 9 በአምባሳደር ሲኒማ ይደረጋል በቅርብ ቀን ትኬት ሽያጭ ይጀመራል ቀስዋ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለጥበብ አፍቃሪያን ሙስሊሞች በሙሉ ቀስዋ ጀምዓ ከተመሰረተ ሶስት አመት የሞላው ሲሆን እስካሁን ሰፋ ያሉ ስራዎችን መስራት ተችሏል ከነዚህም መካከል ውስጣጨው የኪነ ጥበብ አቅም ያላቸውን ወጣቶች በመደገፍ አቅማቸውን ኢስላማዊ ኪነጥበብ ጋር በማጣመር ለመድረክ እንዲበቁ አድርጓል በዚህም መሰረት ከፊታችን ለምናዘጋጀው ደማቅ የመድረክ ፕሮግራም አቅም ያላቸውን ወጣቶች መዝግቦ አብሮ መስራት ይፈልጋል በቲያትር (ትወና) በግጥም በወግ በነሺዳ እና መንዙማ መድረክ መሪ ሜካፕ ባለ ሙያ ሳውንድ ቁጥጥር ባለሙያ ካሜራ ማን ኤዲቲንግ እና ግራፊክስ ባለሙያ ዲኮር ባለሙያ እንዲሁም አባል መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ በራችን ክፍት ነው ኑ የዲኑን መንገድ በኪነጥበብ ዳዕዋ እናሳድግ በዚነዚህ ስልክ ቁጥሮች ያናግሩን 0967332384 0919845355 እንዲሁም በዚህ የቴሌክራም አካውንት ያናግሩን @ela1qaswa ⚠️ማሳሰቢያ ሁሉም ባለ ሙያዎች በበጎ ፈቃደኝነት እንደሚሰሩ ማወቅ አለባቸው ቀስዋ ጀምዓ
Show all...
አስደናቂው እና ትምህርት አዘሉ የነሺዳ የመንዙማ የቲያትር የዳእዋ የቁርዓን እንዲሁም የተለያዮ ሰርፕራይዞችን የያዘው ፕሮግራማችን ሊደገም ነው በቁጥር አንድ ተወዳጅነትን ያገኘው እና ብዙዎችን ያስደመመ #ቀስዋ መድረካችን እነሆ ቀን ቆጥሮ ወደናንተ ሊቀርብ ዝግጅቱን ጨርሷል ቀስዋ ቁጥር 2 የመድረክ ፕሮግራም በቅርብ ቀን አዘጋጅ ቀስዋ ጀምዓ ከ ኢላ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደናቂው እና ትምህርት አዘሉ የነሺዳ የመንዙማ የቲያትር የዳእዋ የቁርዓን እንዲሁም የተለያዮ ሰርፕራይዞችን የያዘው ፕሮግራማችን ሊደገም ነው በቁጥር አንድ ተወዳጅነትን ያገኘው እና ብዙዎችን ያስደመመ #ቀስዋ መድረካችን እነሆ ቀን ቆጥሮ ወደናንተ ሊቀርብ ዝግጅቱን ጨርሷል ቀስዋ ቁጥር 2 የመድረክ ፕሮግራም በቅርብ ቀን አዘጋጅ ቀስዋ ጀምዓ ከ ኢላ ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀስዋ 1 የመድረክ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ድንቅ ቲያትር Watch "ቀስዋ ፕሮግራም #የአማር ኢብን ያሲር ረ.ዐ የህይወት ታሪክ ቲያትር #ዝህረ ሱሀባ qasewa islamic program #ኢላ ፕሮዳክሽን ela production" on YouTube https://youtu.be/Td5_0J3iVKs
Show all...
كل عام وانتم بخير 🥳 ▴ ▴ ዒድ ሙባረክ
Show all...
ኢቢኤስ ቲቪ ለተደረገልን ጥሪ እና መስተንግዶ እናመሰግናለን 🙏🙏 ቀስዋ
Show all...
ተወዳጁ የመድረክ ነሺዳችንን አቅርበናል😊😊 👇👇👇👇👇👇 Watch "ነሺዳ በቀስዋ ጀመአ //በቅዳሜን ከሰዓት//" on YouTube https://youtu.be/lhFfz4zmW2g
Show all...
መንዙማ እና ቃለ መጠይቅ የኢቢኤስ ጋዜጠኛ እና ከጀምዓችን አሚር ጋር 👇👇👇👇👇👇 Watch "ቀስዋ ጀመአ ...አላማችን ኢስላማዊ ኪነጥበብን ማሳደግ ነው //ቅዳሜን ከሰዓት//" on YouTube https://youtu.be/F0AWy3IhizI
Show all...
ታጂሙር ሰላ 😊😊😊 Watch "መንዙማ በቀስዋ ጀመአ //በቅዳሜን ከሰዓት//" on YouTube https://youtu.be/SeKyVaVrArI
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ይውላል። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ሚያዝያ 24 ይሆናል። ምንጭ ፦ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት 👉https://t.me/elaprodact
Show all...
ተለቀቀ 😍😍ተለቀቀ😍😍 ተለቀቀ😍😍 ተለቀቀ ቆይታ ከማዲሆች ጋር ክፍል 2 // ከማዲህ እና ሙነሺድ ኢስማኢል አህመድ ጋር // የተደረገ ቆይታ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/pzQWKvPv4G0
Show all...
የረመዷን ኒያ አትርሱ ውዶቼ ነወይቱ ሰውመገዲ አነዳኢ ፈርዲ ሻህሩ ረመዳነ ሀዚሂ ሰነዲ ኢማነን ወህቲሳበን ሊላሂ ተአላህ 👉https://t.me/qaswa_7
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🤲 ረመዳን 🤲 ነገ ቅድሜ ታላቁ የረመዳን ፆም አንድ ብሎ ይጀምራል። ቤተሰቦቻችን እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሳችሁ። ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር ነው። በዚህ ታላቁ ወራችን በስቃይና መከራ ፣ በሰላም እጦት ፣ በግጭት እና በጦርነት ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ወድቀው የሚገኙ፣ በረሃብ እና ጥማት የሚሰቃዩ፣ በድርቅ የተጎዱ ፣ በህመም እና በጭንቀት፣ በተለያየ የኑሮ ፈተና ላይ ያሉትን ወገኖቻችን ሁሉ እድናስብ አደራ እንላለን። እንዲሁም ለዓለም፣ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም እና ደህንነት ፈጣሪያችንን አጥብቀን የምንማፀንበት ፤ ፈጣሪያችንም ተማጽኗችንን የሚሰማበት እንዲሆንልን እንመኛለን። رمضان مبارك
Show all...
🌟 ተ ለ ቀ ቀ!! መልካም ኸሚስ! ''ረሱል ፍቅሬ '' [ RESUL FKRE ] አዲስ የህብረት ነሺዳ 💥 #ቀስዋ_1 || ተ ለ ቀ ቀ! Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ https://youtube.com/watch?v=ySAGZiNi8P4&feature=youtu.be https://youtube.com/watch?v=ySAGZiNi8P4&feature=youtu.be
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እነሆ ብዙዎቻችን #ስንጠብቀው የነበረው እና የብዙዎችን አፍ በግርምት ያስከደነው ረሱል ፍቅሬ የተሰኘው የመድረክ ነሺዳ እነሆ በኢላ #ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ በዒናያ ሪከርድ ቲዩብ ወደ እናንተ #ኸሚስ ምሽት #ይደርሳል 💖💖💖💖💖💖💖💖💖 እናንተም እንደተለመደው ለወዳጅ ዘመድ ሼር ማድረጓን አይርሱ 💖💖💖💖💖 💖💖💖💖💖 በቀስዋ 1 የመድረክ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ድንቅ ነሺዳ ❤️❤️ረሱል ፍቅሬ❤️❤️ በኢናያ ሪከርድ የዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን https://YouTube.com/iNayaRecords አዘጋጅ ኢላ ፕሮዳክሽን.
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ #በተካሄደው የቀስዋ መድረክ ላይ ብዙዎችን ያስደመመው ❤ረሱል ፍቅሬ❤ የተሰኘው የህብረት ነሺዳ በቅርብ ቀን ይጠብቁን 😍😍😍😍 ቀስዋ 1 የመድረክ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ❤️❤️ረሱል ፍቅሬ❤️❤️ በኢናያ ሪከርድ የዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/iNayaRecords አዘጋጅ ኢላ ፕሮዳክሽን https://t.me/qaswa_7 https://t.me/qaswa_7
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በቅርቡ #በተካሄደው የቀስዋ መድረክ ላይ ብዙዎችን ያስደመመው ❤ረሱል ፍቅሬ❤ የተሰኘው የህብረት ነሺዳ በቅርብ ቀን ይጠብቁን 😍😍😍😍 ቀስዋ 1 የመድረክ ፕሮግራም ላይ የቀረበ ❤️❤️ረሱል ፍቅሬ❤️❤️ በኢናያ ሪከርድ የዩትዩብ ቻናል ይጠብቁን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/iNayaRecords አዘጋጅ ኢላ ፕሮዳክሽን
Show all...
#አማር_ቢን_ያሲር #ቀስዋ #ረሱልዬ_ፍቅሬ
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.