cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🌸👑የሱናዋ ቆንጆ የሀያዕ ንግስቶች💎 🌸ልዕልቷ🌸منهج السلفيه

💎እንቁ ናት በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ ያማረች!! 💎🌸 ➘Ⓣዬ 𝑢𝑚𝑢 𝑛𝑒𝑏𝑖𝑙 🌹& ➘Ⓩዬ 𝑢𝑚𝑢 𝑚𝑢𝑠𝑎𝑎𝑏𝑒 🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇 @umunebil22_bot ሀሳብ አስተያይት ካላችሁ .....✍️ https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0

Show more
Advertising posts
1 028
Subscribers
+224 hours
+67 days
+1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
ያአላህ ዉሳኔ ካአንቺ ምኞት እንደሚሻል አስታዉሺ መልካም ሰዉ መሥለሽ ሳይሆን መልካም ሰዉ ሆነሽ ኑሪ ችግርና መከራ ቢደራረብብሽ አትዘኝ ተስፋ አትቁረጪ አላህ ምን እንዳዘጋጀልሽ አታዉቂምና ታጋሽ አመስጋኝ ሁኚ አላህ በቁራአኑ እንዲህ ይላል👇👇 وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ጌታህን ወደፊት ብዙ ስጦታ በርግጥም ይሰጥሀል። ትደሰታለህም ስለዚህ አንቺም ጌታሽ ወደፊት ምን እንዳስቀመጠልሽ አታቂምና አሁን ባለሽ ነገር ደስተኛ ሁኚ قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه
Show all...
💯 4👍 1
••• 🌷 " مهما عملت من #الأعمـال_الصالحـة..... 🌱 لا تعجب #بعملك ، فعملك قليل بالنسبـة لحق #الله عليك ". ابن عثيمين رحمه الله .ምንም ያህል መልካም ሰራ ብትሰራ ሰራህን አታድንቅ ስራ  ከአላህ እዎነት ጋር ሲወዳደር  ትንሽ ነውና በአንተ ላይ :: https://t.me/joinchat/T9K6KptHSDQ2ZTI0
Show all...
👍 3
“እዝነት እና መተዛዘን” ~ ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓዶራ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት ! ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል ! ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው ! 🎙Ustaz ibnu munewor = t.me/IbnuMunewor
Show all...
سُبحان من جعَل صوت القرآن عافية للأرواح المُثقلة! ˓٭˛ ،                   ˓٭˛✿🌹🍃 =
Show all...
00:39
Video unavailable
أذكُرُوا الله ذِكْراً كَثِــيراً.....🍁🍃 ~
Show all...
👍 2
00:29
Video unavailable
🌻وَالسَّمَاءَ بَنَيْنَاهَا بِأَيْدٍ وَإِنَّا لَمُوسِعُونَ ሰማይንም በኀይል ገነባናት፡፡ እኛም በእርግጥ ቻዮች ነን፡፡ 🌻وَالْأَرْضَ فَرَشْنَاهَا فَنِعْمَ الْمَاهِدُونَ ምድርንም ዘረጋናት፡፡ ምን ያማርንም ዘርጊዎች (ነን!) 🌻وَمِن كُلِّ شَيْءٍ خَلَقْنَا زَوْجَيْنِ لَعَلَّكُمْ تَذَكَّرُونَ ትገነዘቡም ዘንድ ከነገሩ ሁሉ ሁለት (ተቃራኒ) ዓይነትን ፈጠርን፡፡ 🌻فَفِرُّوا إِلَى اللَّهِ ۖ إِنِّي لَكُم مِّنْهُ نَذِيرٌ مُّبِينَ «ወደ አላህም ሽሹ፤ እኔ ለእናንተ ከርሱ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና» በላቸው፡፡ 🎙ሱረቱል ዛሪያት (47-50)
Show all...
👍 4🕊 1
00:38
Video unavailable
- كَتَـبتهُ حَسّـانَة بِنتُ نَاصِر الدِّينِ الأَلبَانِي https://t.me/Abu_Imran_lbnu_sulyman
Show all...
💯 3
Repost from N/a
01:47
Video unavailable
▪️◾️▪️ 📌 دعاء كان يوصي به شيخ الإسلام #‌ابن_تيمية ⁩- رحمه الله - 🔊‏ الشيـخ عبد الرزاق البدر ⁩            - حفظه الله - =t.me/IbnuMubarec_Aselefiya1
Show all...