cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ķíýůţîï🦋🎀

@Kiyu_tii @ Cross 👉👉 @Lamriii19 👇 @Lamriii19

Show more
Advertising posts
304Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Just🕴Feta²⁶
#Telegram ስጠቀም አይታኝ እንዴ #Connection እንዴት ሰራልክ ስትለኝ እኔ ውስጥ ሆኜ ነው የተዘጋው ብዬ አሳመንኳት🤓
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
#family ጋር አብራቹ ሆናቹ  GF 📞ደውላ እያናገርካት .... አፈቅርሃለው የኔ ማር ❤ ስትልክ ... #እዚህም_እንደዛው_ነው_ባይገርምሽ።😁😂
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
ደስ ከሚለኝ ባሃሪዬ... ከበላሁ አይርበኝም ከጠጣሁ አይጠማኝም
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
#አዲስ_ፍቅረኛሞች_ሲሰግጡ 💑 #እሷ: ውዴ ሠማይ ላይ ምን ይታይካል❓ #እሱ🙍‍♂ ፡ ምንም አይታየኝም ማሬ #እሷ: እኔም ምንም አይታየኝም ከአንድ ወንዝ ነው የተቀዳነው😍😂🤣
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
ብር ሳይኖርህ😒💃ሴትን ልጅ መመኘት ካርድ ሳይሞሉ ዳታ እንደማብራት ነው😂
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
ሰበር ዜና:- : ሴት ልጅ ቢያንስ በሳምንት አንዴ ፎቶ ካልተነሳች 92% የጭንቀት በሽታዋ ይጨምራል ተባለ።
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
የ ገላ ሳሙናማ በዚ ዋጋ አልገዛም አጃክስ ወዴት ነህ?😁
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
ስማችሁን በ prince,king,Queen ቁንቡርስ.... በ prince ኮሸሌ... ያረጋችሁ ሰዎች   I just wanna know የትኛው ነገደ ንጉስ ዘውዱን እንዳወረሳችሁ😳
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
When 2ቀን rap music ከሰማው ቡሀላ >ጀለስ "ሰላም ነው".... me አለዉ motherfucker😎
Show all...
Repost from Just🕴Feta²⁶
በነገራችን ላይ በ #VPN ምክንያት የጠፈቹ ሰዎች ተናፍቃቹኃል🥹
Show all...