cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

قناة الإسلام لنشر العلم لكل المسلم📚المنهج السلفية الحق المنهج

ከንግግር በፊት እውቀት ይቀድማል ኢማሙ ቡኻሪ ረህሙሏህ إمام البخاري رحيم الله العلم قبل قول والعمل https://t.me/+kUb_G1G1rvxkMjc0

Show more
Advertising posts
198
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ 📚📖 ያልቻለ ያዳምጥ ⏸🎧 •_🌺ፏ ያለ ጁማአ ይሁን ላችሁ 🌺_• ✅ የጁመዓ ቀን ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) 📚 صحيح الجامع - رقم : (6470) ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛ
Show all...
Photo unavailable
☑️ ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ። «ለሰዎች ስሜት፣ ፍላጎት፣ አመለካከት እና ጎዳና አላቸው። እኛ ሰዎችን አንከተልም። ይልቁንስ ሰዎች ያሉበት ነገር ወደ ቁርአንና ሀዲስ እንመልሰዋለን። ቁርአንና ሀዲስ ከገጠመ ሀቅ ነው "እንይዘዋለን"። ከተቃረነ ደግሞ ባጢል ነው "እንርቀዋለን"።» 📚 إتحاف القاري ص31
Show all...
Photo unavailable
🔴➢ ከሊቃውንቶቻችን  ወርቃማ  ምክሮች... ❗️ --- 🔴➢ ከጌታህ  የምትወደውን  ለምነህ  ያንን  የለመንከውን  ቀጥታ ባለመሳካቱ  ተስፋ  አትቁረጥ  ወይ የበለጠ  ይተካልካልና ...  ካላገኘከው  ነገር  ይልቅ  ያገኘከው   ሊበልጥ  ይችላል  አታውቅምና  በተሰጠህ  ተደሰት... ❗️ ----    ===👇  አዳምጥልኝማ  👇 🔴👉 https://t.me/AbuNamuse ---- 🔴➢https://t.me/AbuNamuse/2718
Show all...