cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🖤🖤Hidden pain🖤🖤

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
157Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Guys just join this channel u will luv it😍😍😍😍😍
Show all...
Show all...
Photographer Miku[Kida]📷

#🔔Edited and Captured by Miku[Kida] Make ur life easy with photography📷 🔔ፎቶ መነሳት ለምትፈልጉ .እንዲሁም ለ ልደት ለ ሰርግ, ለ ምርቃት እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች መነሳት ምትፈልጉ n #user name 👉🔎 @Prince_Mikojr 👈 አዋሩኝ

Plzz join this channel
Show all...
📌የአለማችን አራዳው ውሻ (The world's smartest dog) የሚል ስያሜ የተሰጠው ቼዘር የተባለው ውሻ ነው፡፡ ይህ ውሻ 1,022 ቃላቶችን ሸምድዶ በመያዘ ለውሾች የሚሰጠውን የመጀመሪያ ዲግሪ ይዟል! JOIN👉 t.me/Amharicbooks123
Show all...
ዛሬ ምሽት ጁፒተር እና ሳተርን በአንድ ላይ ይገጥማሉ ተብሎ ይጠበቃል‼️ ጁፒተር እና ሳተርን በአንድ ላይ ገጥመው አንድ ፕላኔት መስለው እንደሚታዩ ሳይንቲስቶች ጠቁመዋል። ይህ የጁፒተር እና ሳተርን ጥምረት የሚፈጥረው ብርሃን ዛሬ ምሽት ሊታይ እንደሚችልም ተነግሯል። ክስተቱ ‘ዘ ስታር ኦፍ ቤቴልሄም’ ወይም የቤቴልሄም ኮከብ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ፕላኔቶቹ ከቀን ቀን እየተቀራረቡ መጥተው ዛሬ ምሽት ደማቅ ብርሃን ሊፈነጥቁ ይችላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ከ2 ሺህ ዓመታት በፊት ሰማይ ላይ እጅግ ደማቅ ብርሃን ታይቶ እንደነበር የሚናገሩት ሳይንቲስቶች ይህ ክስተት አሁን ሊፈጠር ይችላል ከተባለው ጋር ተመሳሳይነት ሳይኖረው አይቀርም ብለዋል። የአየር ሁኔታው አስተማማኝ አይደለም ያሉት በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ የአስትሮኖሚ ተቋም ምሁሯ ዶክተር ካሮሊን ክራውፎርድ በደመና መካከል በተገኘ ቀዳዳ ሁለቱ ፕላኔቶች ገጥመው የሚፈጥሩት ብርሃን ሊታይ እንደሚችል ተናግረዋል። #ምንጭ©BBC . . . . 🇪🇹 . 🙏 . . ማንኛውንም አስታየት ሆነ ጥያቄ በ @satre_bot ልታደርሱን ትችላላችሁ ለቻናላችን እድገት ሼር፣ ጆይን እንዲሁም ጓደኞቻችሁን ለመጋበዝ👇 @AstrologyTub 〽️ @AstrologyTube
Show all...
ት/ት ቤት ሄደህ በአንድ ክፍል 25 ተማሪ መሆኑን ስታይ ተመስገን አምላኬ ከ1 እስከ 25 ልወጣ ነው 😆😂🤣 JOIN👉 @yesaktg Share 
Show all...
ታክሲ ውስጥ አጠገብህ የተቀመጡት 2 ቺኮች አንተን እያዩ ደረቱ ሰፋ ያለ መልኩ ጠይም ፀጉሩ ፌድ ስታይል የሆነ ወንድ ይመቸናል ሲሉ ውይ ይቅርታ 3 ብር ነው የያዝኩት 😏😏😜😜🤣🤣 JOIN👉 @yesaktg
Show all...
#አለሙዲን_ልጁን_ሲቆጣ... : ስማ የFerrari እና Bugattiውን ቁልፍ ተቀብዬ በV8 እንድትንከራተት ነው ማደርግህ።😳😳 JOIN👉@yesaktg
Show all...