cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የግጥም መዕበል እና ሌሎችም

ይህ ቻናል እናንተን እያዝናና እውቀትን የሚገበዩበት ምርጥ ቻናል ነው። የመወያያ ግሩፓችንን በመቀላቀል ሀሳብ ይለዋወጡ።ግሩፑን ለመቀላቀል @tibebnfilega

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
175Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🤲ረመዳን🤲 ነገ ቅድሜ ታላቁ የረመዳን ፅም አንድ ብሎ ይጀምራል። ቤተሰቦቻችን እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፅም አደረሳችሁ። ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር ነው። በዚህ ታላቁ ወራችን በስቃይና መከራ ፣ በሰላም እጦት ፣ በግጭት እና በጦርነት ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ወድቀው የሚገኙ፣ በረሃብ እና ጥማት የሚሰቃዩ፣ በድርቅ የተጎዱ ፣ በህመም እና በጭንቀት፣ በተለያየ የኑሮ ፈተና ላይ ያሉትን ወገኖቻችን ሁሉ እድናስብ አደራ እንላለን። እንዲሁም ለዓለም፣ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም እና ደህንነት ፈጣሪያችንን አጥብቀን የምንማፀንበት ፤ ፈጣሪያችንም ተማጽኗችንን የሚሰማበት እንዲሆንልን እንመኛለን። رمضان مبارك
Show all...
🤲ረመዳን🤲 ነገ ቅድሜ ታላቁ የረመዳን ፅም አንድ ብሎ ይጀምራል። ቤተሰቦቻችን እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፅም አደረሳችሁ። ረመዳን የፍቅር ፣ የአንድነት ፣ የሰላም ፣ የመተሳሰብ እና የአብሮነት ወር ነው። በዚህ ታላቁ ወራችን በስቃይና መከራ ፣ በሰላም እጦት ፣ በግጭት እና በጦርነት ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ወድቀው የሚገኙ፣ በረሃብ እና ጥማት የሚሰቃዩ፣ በድርቅ የተጎዱ ፣ በህመም እና በጭንቀት፣ በተለያየ የኑሮ ፈተና ላይ ያሉትን ወገኖቻችን ሁሉ እድናስብ አደራ እንላለን። እንዲሁም ለዓለም፣ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰላም እና ደህንነት ፈጣሪያችንን አጥብቀን የምንማፀንበት ፤ ፈጣሪያችንም ተማጽኗችንን የሚሰማበት እንዲሆንልን እንመኛለን። رمضان مبارك #TikvahFamily❤️ @tikvahethiopia
Show all...
#ETHIOPIA ኢትዮጵያ ከዓለም #1ኛ ሆና አጠናቀቀች። ሀገራችን ኢትዮጵያ በቤልግሬድ የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮን ከዓለም አንደኛ ሆና አጠናቀቀች። #አሜሪካ ሁለተኛ ፤ #ቤልጂየም ደግሞ 3ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። በቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያ ፦ 🥇4 ወርቅ፣ 🥈3 ብር፣ 🥉2 ነሃስ፣ በድምሩ 9 ሜዳሊያዎችን ማግኘት ችላለች። እንኳን ደስ አላችሁ ! ምንጭ፦ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን @tikvahethiopia
Show all...
☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት! ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
Show all...
የአፍሪካ ዋንጫ : አጫጭር መረጃዎች • የግብፁ ግብ ጠባቂ ጋባስኪ የፍፃሜው የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል ። • የ ሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የማሸነፊያ ግብ ያስቆጠረው ሳድዮ ማኔ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል ። • የ ካሜሩኑ የፊት መስመር አጥቂ ቪንሰንት አቡበከር በስምንት ጎሎች የወርቅ ጫማ አሸናፊ ሆኗል ። • ኤድዋርድ ሜንዲ የውድድሩ ኮከብ ግብ ጠባቂ በመባል ተሸልሟል ። • በቀጣይ ከ አስራ ስምንት ወራት በኋላ በ ኮትዲቯር ሲካሄድ በመቀጠልም ጊኒ የ 2025 የአፍሪካ ዋንጫን ታስተናግዳለች ።
Show all...
ሳዲዮ ማኔ የውድድሩ ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል ።
Show all...
ቪንሱው አቡበከር በ 8 ግቦች የአፍሪካው ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ሽልማቱን ተቀብሏል ።
Show all...
ኤድዋርድ ሜንዲ የአፍሪካው ዋንጫ ምርጡ ግብ ጠባቂ ተብሎ ተመርጧል ።
Show all...
🇸🇳 𝗖𝗛𝗔𝗠𝗣𝗜𝗢𝗡𝗦 𝗢𝗙 𝗔𝗙𝗥𝗜𝗖𝗔 🇸🇳 ሴኔጋል በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ሻምፒዮን ሆናለች።
Show all...
#Senegal🏆 ሴኔጋል የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ሆነች።
Show all...