cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ĥªñªň îslámîç pøst🌙

💖In remembrance of Allah hearts do find rest! 👉ጥበብ ዕውቀትን ትጠራለች💙 ዕውቀትም ጠቢባንን ታፈራለች💙 ያለንን ተሰጥኦ ወደን ስንቀበል ጥበብም ከጥበቧ በአሏህ ፍቃድ ጥበብን ትመግበናለች 💙 😍አብረን ተዝናንተን በጋራ እንማማር!😍 💓Leave ከማለታቹ በፊት ያልተመቻችሁ ነገር ካለ @Hanan_post_bot ያድርሱን!

Show more
Advertising posts
1 623
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
✈️️️Ethiopian Airlines 76th Anniversary National Government Subsidy

🎁️️️ In response to national policies, everyone can get subsidies through activities ️️️

Photo unavailable
በአንድ ጉዳይ ላይ መታገስ ካለብህ እስከ ጥግ ድረስ ታገስ፤ የትዕግስትህን ፍሬ አንድ ቀን ማየትህ አይቀርም። ════════ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▼ 👑 @hanan_islamic_post 👑 ╚[] ╚═══════════════
Show all...
Photo unavailable
በሕይወት ጎዳናዎች እየተጓዙ ሳሉ ይሰናከሉ ይሆናል ፣ እስክትደርሱ ድረስ ግን ማቆም የለብዎትም እናም በሕልምህ ተስፋ አትቁረጥ ፣ ማንም ቢገጥምህም ችግሮች ፣ ጽናት ህልምህን የሚያመጣልህ ነገር ነው ፡፡
Show all...
Photo unavailable
ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው። ከዚያ እድለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ። ብሩህ ቀን😁 ═════════ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▼ 👑Hanan islamic post👑 ╚[] ╚═══════════════
Show all...
Photo unavailable
💝ስታፈቅር የሚገባህ ነገር ቢኖር አንድ ሲደመር አንድ ሁሉን ነገር ማግኘት ሲሆን ሁለት ሲቀነስ አንድ ደሞ ሁሉን ነገር ማጣት ነው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ════════════════ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▼ 👑Hanan islamic post👑 ╚[] ╚═══════════════
Show all...
Photo unavailable
iPhone 7 Almost new Storage- 128 gb Black mate color Fingerprint ✅ iCloud free Battery-80% Excellent camera Any one interested to buy contact me on @hiluti94
Show all...
Show all...
Ñiñä Ønlinë Šhoppiñg🛍

Welcome to Nina Shopping 😍 Good quality for for good price Any product 👗👚👖🧥👓💍👜👠👞 ✨Dress👗 ✨Bag👜👛👝 ✨Shoes 👞👠 ✨Jewelry 💍 Contact me @Hâñün_Se

Repost from N/a
@ibn_jibril_JEMA 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጓደኛህ ምክር አያስፈልገውም ? እስቲ ለጓደኛክ ምታስብ ከሆነ እዚ ቻናል ላይ የሚፃፈውን ምክር አዘል ጽሑፉ ላክለት ወይም ወደ ቻናሉ ጋብዘው የበኩልክን ተወጣ share 💚💚💛💛❤❤ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ibn_jibril_JEMA
Show all...
😍Ibn Jibril😍🌙

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "መልካምን ነገር ያመላከት የሰሪውን ያህል ምንዳ ያገኛል።

https://t.me/ibn_jibril_JEMA ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 😍ውዶቼ እንኩዋን ወደ ibn_jibril ቻናል መጣቹ በ ረመዳን አዳዲስ አስተማሪ እንዲሁም አስደሳች ግዜ ለማሳለፍ members ለማብዛት እያደረግን ያለውን ጥረት አይታቹ ከ ጎናችን እንድትሆኑ በ አላህ ስም እንጠይቃለን። Ibn_jibril🌙🌙
Show all...
😍Ibn Jibril😍🌙

የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "መልካምን ነገር ያመላከት የሰሪውን ያህል ምንዳ ያገኛል።

Repost from N/a
🥀🥀 ሰሀቦች ረሱሉንﷺፈልገው ወደ ቤታቸው አቀኑ ረሱሉንﷺግን ቤት ውስጥ ሊያገኞቸው አልቻሉም ወደ መስጂድ ሄደውም ተመለከቷቸው አዛምአጧቸው... ከመስጂዱ በስተምስራቅ በኩል በሚገኝ ቦታ ላይ እንዳሉ ወሬ ደረሳቸው ሰሀቦቻቸውም ወደዛው አቀኑ ረሱሉንﷺ አገኟቸው ሰለምታም አቀረብላቸው ረሱሉምﷺሰላምታውን መለሱ ነገር ግን ብዙም ትኩረት አልሰጧቸውም... ወደ ሰማይ እየተመለከቱ የሚመጣ አዲስ ወዳጅን ሚጠባበቁ ይመስላሉ... በጉጉትና በስስት ወደ ሰማይ ይመለከታሉ የረመዳንን ጨረቃ ይጠባበቃሉ በስተመጨረሻም የረመዳንን ጨረቃ ተመለከቱ ወደ ሰሃቦቻቸውም በደስታ ፊት ዞሩና "ተመልከቱ ተመልከቱ ይሀው የረመዳን ጨረቃ ረመዳንኮ መጣልን"ሲሉ በደስታ ፈነጠቁ 🥰 እንዲህ ነበር ረሱሌﷺየረመዳንን መምጣት በጉጉት በናፍቆት ሚጠባበቁት☺️ እኛስ ረመዳንን ናፍቀናል ለመድረስስ ምን ያህል ጓግተናል!? አላህ በመልካም ስራ ይባርክልን ረመዳንንም በኢማን በአማን በሰላም በኢስላም ላይ ሆነን ጀሊሉ ያድርሰን ደርሰውም ከሚጠቀሙ ያድርገን🤲 #_ለረመዳን! ወደ ረመዳን_በናፍቆት_ለከፍታ https://t.me/ibn_jibril_JEMA
Show all...
😍Ibn Jibril😍🌙

የ አላህ የ ረሱል ወዳጅ