cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Keyboard and vocal

ይህ የክርስቲያን ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ክርሰቲያንን ቤት ነው። መልዕክት መቀበያ ለማንኛውም አስተያየት @Tamir_Art 👉የእናንተ ድርሻ 😂 እና SHARE ማድረግ ብቻ ነው። Creater @Tamir_Art

Show more
Advertising posts
3 450
Subscribers
-124 hours
+37 days
+7730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቀጣይ ስለ chord እናያለን ዝግጁ 👍
Show all...
👍 3
👍 22
ሙዚቃ ምንድን ነው? 🎹🎹🎼🎧🎻🎸🎺🎷🎷🥁 ሙዚቃ የጥበብ ዘዴ ነው ሚዲያውም በጊዜ የተደራጀ ነው። የተለመዱ የሙዚቃ ክፍሎች ዜማ (ዜማ እና ስምምነትን የሚቆጣጠሩት)፣ ሪትም (እና ተያያዥ ጽንሰ-ሀሳቦቹ ቴምፖ፣ ሜትር እና ሪትም)፣ ተለዋዋጭ (ድምፅ እና ልስላሴ)፣ የቲምበር እና ሸካራነት (አንዳንዴ ቲምብር) የድምጽ ባህሪያት ናቸው። የሙዚቃ ድምጽ "ቀለም"). 🤔🤔🤔 ሁሉም ድምፅ ሙዚቃ አይደለም ለምሳሌ የአእዋፍ ድምፅ ድምፅ ነው ግን ሙዚቃ አይደለም ምክንያቱም በሥርዓትና በጊዜ ስላልተደራጀ። 🎹🎹🎹🎼🎧🎻
Show all...
👍 2
👍 6
በቀጣይ ስለ ሙዚቃ ምንነት እናያለን:: 🖐
Show all...
👍 7
🖐 1
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ዛሬ ደሞ ስለ (chromatic scale) እናውራ ይህ የእስኬል አይነት በግማሽ TONE ወይም ድምጽ ርቀት ብቻ የተቀመረ ሲሆን በዚህ የእስኬል አይነት ሁሉንም የሙዚቃ ኖታዎችን እናገኛለን ። አመሰራረቱም አደሚከተለው ነው C ,C# ,D ,D#, E, F ,F# ,G ,G#, A ,A#, B ,C, ማሰሰቢያ👇 ሙሉ ድምጽ የምንለው በመካከሉ አንድ አንድ ኪይ እየተዘለለ የተነኩት ኪዮች ናቸው። ለምሳሌ Cን ነክተን ቀጥለን Dን ብንነካ ሙሉ ድምጽ እንላለን። ምክኒያቱም በመካከሉ አንድ ኪይ (C#) ተዘሎአል። ግማሽ ድምጽ የምንለው በመካከላቸው ምንም ኪይ ሳይዘለል የተነኩትን ኪዮች ነው። ለምሳሌ  Cን ነክተን በመቀጠል C# ብንነካ የተጫወትነው ግማሽ ድምጽ ነው። Share and join @keyboard_vocal
Show all...
👍 3
👍 3
በቀጣይ ስለ chromatic scale ክሮማቲክ ስኬል እንማራለን like👍 50 👍 ቶሎ ይሙላ
Show all...
👍 9
👍 34
Rhythm ሙዚቃን ተወዳጅ ና ተፈላጊ እንዲሆን ካደረጉት መካከል Rhytem አንዱ ነው  Rhythm የሙዚቃ የምት ሂደት ማለት ነው #Types of Rhythm 1,ሬጌ(regee)...…........2/4 2,ዋልዝ(waitz)............3/4 3,ዲስኮ(disco)............4/4 4,ችክችካ(slow roak)....5/6 ወይም 6/8     Share and join @keyboard_vocal
Show all...
👍 7
🙏 10
የሙዚቃ ምት ዝርዝር እናያለን የተመቸው? 👍👍👍
Show all...
👍 5
👍 26
በቀጣይ ሰለ Rhythm( ምት) ሙዚቃን ተወዳጅ ና ተፈላጊ እንዲሆን ካደረጉት መካከል Rhytem አንዱ ነው  Rhythm የሙዚቃ የምት ሂደት ማለት ነው። like 👍👍👍
Show all...
👍 6
👍 15
🙏ውድ የቻናላችን  ተከታታዮች  ለዛሬ ስለ #ዳይናሚክስ ምልክቶች እናወራለን #የዳይናሚክስ ምልክቶች 5 ናቸው። እነሱም 1,ሻርፕ፥ ግማሽ የድምጽ ደረጃን ከፍ ማድረግ ማለት ነው 1,ፍላት፥ ግማሽ የድምጽ ደረጃን ዝቅ ማረግ ማለት ነው 3,ደብል ሻርፕ፥ ሙሉ የድምጽ ደረጃን ከፍ ማድረግ ማለት ነው 4,ደብል ፍላት፥ ሙሉ የድምጽ ደረጃን ዝቅ ማድረግ ማለት ነው 5,ናቹራል፥ የማይጨመር የማይቀርነስ ማለት ነው @keyboard_vocal
Show all...
👍 5
👍 9
በቀጣይ ስለ ዳይናሚክስ ድምፆች እናያለን ዝግጁ 🖐
Show all...
👍 9
🖐 8