🍻🥂🍷መርጠህ ስከር🍻
ካልሰከርክ ኑሮ ፣ ሐሳብ🙇♂🙇♀ ብቻ ብዙ ነገር ያስጨንቅኃል ። ታድያ ከሁኔታዎች በላይ መሆን አትፈልግም ? 😹so ጠጣ ። ታድያ መጠጡ በጣም ማስከር አለበት 😉 ። ከጭንቀት አለም አውጥቶ(አስረስቶ) ወደሰላማዊው አለም ልከትህ ይገባል ☺️። ለዚያም ተመራጭ የሆነውን አንድ መጠጥ ላስተዋውቅህ ።🤔🤔🤔🤔
100% ፍቅር ነው ❤️❤️❤️፤ ስሙም ኢየሱስ ይባላል ✝✝። ዋጋው ነፃ ነው ፤ ግን ውድ ነው እኮ እስፖንሰር ተገኝቶ እንጂ ነፃ የሆነው ። እና ይሄን እድል አትጠቀምም ? ቀኑ ደግሞ ዘሬ ነው ።🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂