cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Wachamo university fresh students

1 for fresh student news from university 2 ትውውቅ እና ግንኙነት መደበር 3 መረዳዳት

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
2 091
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ችግር በውጪ አገራት ጣልቃ ገብነት ሊፈታ እንደማይችል እና መፍትሄው ከውስጥ መምጣት እንዳለበት የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አምባሳደር ቲቦር ናዥ እና አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ ተናግረዋል‼️ አምባሳደሮቹ የዘር መከፋፈል ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ችግር እንደዳረጋት ገልፀው፤ “ኢትዮጵያውያኖች ልዩነታቸውን አቻችለው በአንድነትና በሰላም መኖር የሚችሉበትን መንገድ መፈለግ አለባቸው” ብለዋል። በኢትዮጵያና በጊኒ የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው ያገለገሉትና በትራምፕ አስተዳደር ረዳት የውጭ ጉዳይ የነበሩት ቲቦር ናዥ እንዲሁም በኢትዮጵያ፣ ላይቤሪያ እና ዛምቢያ አምባሳደር የነበሩት ዶናልድ ቡዝ ኢትዮጵያውያን ለውጪ ሀይል ግፊት የማይንበረከኩ መሆናቸውን ማስተዋላቸውን ጠቁመዋል። አያይዘውም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ሚና ኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ችግር በራሳቸው እንዲፈቱ ሁኔታዎችን ማመቻቸት መሆን እንዳለበት ተናግረዋል። ሁለቱም ዲፕሎማቶች ከአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ካሮል ካስቲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ ሲተገበር የኖረው ዘርን መሰረት ያደረገ የፌደራሊዝም ስርዓት ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ችግር መሰረት እንደሆነም ጠቅሰዋል። በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት የሚታየው ችግር የተባባሰው የፖለቲካ አመራሮች ከህዝቡ ድጋፍ ለማግኘት ዘርን መጠቀማቸው ነው ያሉት አምባሳደር ቡዝ፥ በኢትዮጵያ የተሞከረው ዘርን መሰረት ያደረገ የፌደራሊዝም ስርዓት የታሰበውን ውጤት አለማምጣት ለዚህ ልዩነት መስፋፋት አስተዋፅኦ እንዳደረገ አስምረውበታል። ©FBC @Esat_tv1 @Esat_tv1
Show all...
ሼር/share
#WachemoUniversity ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመደበኛ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን ይፋ አድርጓል። የሁለተኛ ዓመትና ከዛ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ኅዳር 13 እና 14 እንዲሁም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ኅዳር 20 እና 21/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ማሳወቁ ይታወሳል። የምዝገባ ጥሪው በቅርቡ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እና ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ወደ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በጊዚያዊነት የተመደቡ ተማሪዎችን ያካትታል ወይ የሚሉ ጥያቄዎች ደርሰውናል። ምዝገባው በጊዚያዊነት ወደ ተቋሙ የተመደቡ ተማሪዎችን #እንደማያካትት የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሐብታሙ አበበ (ዶ/ር) ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ገልጸዋል። የተገለጹት ተማሪዎች ዝርዝር ከትምህርት ሚኒስቴር እስከሚላክ እየጠበቁ እንደሚገኙ ተናግረዋል። @tikvahuniversity @TikvahUniversityybot
Show all...
Hi everyone pealse add students who are wachamo university fresh student
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.