✨❤የኔ ዜማ ❤️✨
➯🌹🌹እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ🌹🌹 #የኔ_ዜማ በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ የፍቅር ቻናል ነው።👏❤️ 💔ያፈቀረን ሰው ማሳቅ ለኛ "NORMAL" ነው!😉 🌺የፍቅር ቃና የሚያውቁ ሰዎች እነሱ ልባቸው በፍቅር የተሞሉ ናቸው!💑 ፍቅርን💕 ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ➺ ✦እናመሰግናለን✦
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
1 560
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
Photo unavailable
እኔ ማለት ፈሪ - እኔ ማለት ደፋር
አንዳንዴ ፈጣጣ - አንዳንዴ አይናፋር
ብዙ ጊዜ ታጋሽ - አንዳንዴ ብዙ እልህ
ያሻኝ ቀን ቀልቃላ - ሲያሻኝ ቤት ማድፈጥ
እኔ ማለት ኮስቴ - እኔ ማለት ግልፍጥ
እኔ ማለት መጥፎ - እኔ ማለት የዋህ
# ሰው ማለት እንዲ ነው
ልክ እንደ መፅሀፍ - ባንዱ ገፅ አይለካም
19100
Show all...
2ቱም ኩላሊቶቾ በመታመሙ 12ኛ ክፍልን መፈተን እና መታከም ያልቻለችው ልጅ
እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ 1000010426395 ደሳለኝ ሙላው ንግድ ባንክ 0911754240
420100
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
ሰው ሆነ ብዬ አልሆንም😒
እኔ ሌላ ሰው ነኝ😊
ያላመንኩበትን አላደርግም🙂
ያመንኩበትን ነገር ግን መቼም
ከማድረግ ወደኃላ አልልም😕
የኔ ያልሆነውን ለምን 🤔
አልሆነም አልልም😊
ለኔ ያለው ቀን ጠብቆ ይመጣል🤷♀
ሰውን በየዋህነት እቀርባለሁ 😔
ግን የዋህነቴን ተጠቅሞ 😕
እንዲጓዳኝ አልፈቅድለትም😠
ከማንም ምንም አልጠብቅም🤐
ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ነውና🙏
ሰው ወደደኝ💕ጠላኝ💔 ብዬ
ለሰው ጥሩ ነገር ከማድረግ🤗
ወደኃላ አልልም😏
ሳያውቁኝ ለሚያወሩት☹️
ሳይገባቸው ሰውን 😕
ለማማት የሚሮጡት🏃♀
ያልሆነውን ሆነ ብለው ለሚያወሩት
እኔ ግድ የለኝም🤷♀
እኔ ነኝ እኔ
14920
🥺🥰
Madingo_Afewerk_Ebakish_Tarekign_ማዲንጎ_አፍወርቅ_እባክሽ_ታረቂኝ_Music_With.m4a5.11 MB
20200