cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አዲስ ኪዳን ዜማ ⛪

ሰላም ይህቻይናል መዝሙር ወንጌል የምሰራጫ የምትዘምሩበት ፈጣሪያችንን እግዚአብሔር የምናመልከበት ይሁንልን ቤተሰብ ይሁኑ ኑእናምልከው 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍😍🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍🎤😍😍 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤🎤🎤🎤😍🎤🎤🎤 🎤😍😍😍😍🎤🎤🎤 😍😍😍😍😍🎤🎤🎤 😍😍😍😍😍🎤🎤🎤 🎤

Show more
Advertising posts
202
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-330 days
Posts Archive
❗ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት(ሴጋ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል አለበት ወይ? ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) ውስጥ ያለ ሰው ማገልገል መልካም አይደልም❌❌። ለሚገለገሉትም ሰዎች ብቻ ሳይሆን ለራሱ ለሚያገለግለው ሰው መልካም አይደለም❌❌። ምክንያቱም ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) ውስጥ ከሆናችሁ በመጀመሪያ ማድርግ ያለባችሁ ነገር ማገልገል ሳይሆን ከተያዛችሁበት ከሰይጣን ወጥመድ መውጣት ይጠበቅባችኋል። አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ እስኪ አንድ ወፍ ወጥመድ ውስጥ ከተያዘች መጀመሪያ ማድርግ ያለባት ለመብረር ማሰብ ሳይሆን ከተያዘችበት ወጥመድ እንዴት እንደሚወጣ መሞከር ነው እዛው ወጥመድ ውስጥ ሆና ለመብረር ብትሞክርም ይበልጥ እራሱዋ ላይ ሌላ ችግር ታመጣለች እንጂ ምንም ነገር ማድርግ አትችልም። ለመናገር የፈለኩት ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) ውስጥ ያላችሁ ክርስቲያኖች ከማገልገላችሁ በፊት ከተያዛችሁበት ከዳብሎስ ወጥመድ መጀመሪያ መውጣት አለባችሁ በጌታ ወንድሞቼና እህቶቼ። በዙውን ጊዜ የሚያታልለን “እግዚአብሔር ሃጥያትህን ይቅር ብሏል “ ብለን ወደ አገልግሎት እንሄዳለን። እውነት ነው በኢየሱስ ክርስቶስ ደም እንነጻለን💯። ((ነገርግን በቀንበር ውስጥ ከሆንን ማለትም አሁን አድርገን መልሰን የምናድርግ ከሆንን ምናልባትም በትክክል ማሰብ አንችልም)) 👉ማስተርቤሽንን እንቅልፍ መውሰጃ እናደርጋለን ፣ 👉 ከሰው ጋርም መሆን አንፈልግም፣ 👉ሰው መውደድ አንፈልግም። እነዚህ ባህሪዎች ደሞ ወደ ቀንበር እና ኃጥያት ልምምድ ይወስዳሉ።ከዚህ ከገባንበት ውሽንፍር ነጥቆ ሊያወጣን የሚችል መንገድ መፈለግ አስፈላጊ ነው። 👉ከእንደዚህ አይነት ልምምድ ለመዉጣት የተሻለ ክልል ይፈልጋል። ማለትም የአገልግሎት ክልል ከእንደዚህ አይነት ውድቀት ሊታደገን አይችልም እንዳውም ያባብሰዋል እንጂ ወይም የመውጣት እድሉን ያጠበዋል። 👉በመጀመሪያም ፖርን የሰይጣን ነው [ #የአጋንንት_ጽዋ 🥃ነው]። ስለዚህ ከሰይጣን ጽዋ🥃 ጠጥተን መተን ደሞ #ከጌታ_ጽዋ🍸 መጠጣት አንችልም በፍጹም ❌❌። ይህ አይነቱ ሱስ (addiction) ከኮኬን እና ከሜርዋና ተደባልቆ ሰውን እንደምይዝው ሱስ (additon) የፖርን ሱስ(addition)💯 እንደሚይዝ ጥናቶች ያሳያሉ። እነዚህ ሱሶች በቀላሉ አይለቁም። ስለዚህ በአንድ ቀን ውስጥን ለውጥን ለማምጣት እጅግ ከባድ ነው።ወይም እንደሌሎች ኃጥያት አይደለም ። ለማጠቃለል ያክል ማለትም ይሄ ርእስ በጣም ሰፊና ብዙ ሊባልበት የሚችል ርእስ ነው እንደ መፍትሄ ያሚሆኑት 1 ለክርስቲያን ወንድሞች መናዘዝ ያዕቆብ 5፡16“ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።” 2 የእግዚአብሔር ቃል በማንበብ በማሰላሰልና በፀሎት መሆን። ፖርኖግራፊ እና እራስን በራስ ማርካት (ሴጋ) masturbation ውስጥ የሆናችሁ ውድና ድንቅ የአባቴ ልጆች እኔ በጌታ ወንድማችሁ ነኝ ደግሞ አንድ ብልቶች ነን @Eshe2480 ላይ አናግሩኝ ምክርና ስልጠና እሰጣችኋለሁ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ቀንበር ያወጣችኋል። እወዳችኋለሁ 🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥 🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥 🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥
Show all...
የወንድማማች መዋደድ ይኑር።ዕብ 13-1 ➡️ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። ( ሮሜ 12፡10) ➡️ እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ ። (1 ተሰ 5፡14 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ። ( ሮሜ 12፡10 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ። ( 1ጰጥ 4፡19 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ ( ያዕ 5፡16 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሱ። ( ኤፈ 4፡ 2 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ ተሸካከሙ። ገላ 6 ፡ 2 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ ( ገላ 5፡ 13 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ አቅኑ። ( ገላ 6፡1 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ ታነጽ። 1ቆሮ 3፡ 10 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ ተስማሙ። ( 1ቆሮ 1፡ 10 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ እውነትን ተነጋገሩ ( ኤፈ 4፡ 25 ) ➡️ እርስ በርሳችሁ አጽናኑ። ( 1ተሰ 4፡18) ➡️ እርስ በርሳችሁ በዝማሬ በመንፈሳዊ ቅኔ ተነጋገሩ። ( ኤፈ 5-19) ➡️ እርስ በርሳችሁ በሰላም ሁኑ ። ( 1ተሰ 5፡12) ➡️ እርስ በርሳችሁ አምስተምሩና ገሥጽ ( ቆላ 3፡16) ➡️ እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ። (ቆላ 3፡9) ➡️ እርስ በርሳችሁ ይቅር ተባባሉ። ( ቆላ 3፡13 ➡️ እርስ በርሳችሁ ትዕግስትን አድርጉ ( ቆላ 3፡13) ➡️ እርስ በርሳችሁ ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ። ( ኤፈ 4፡39) ➡️ እርስ በርሳችሁ ለሁሉም መልካም ለማድረግ ትጉ። ( 1ተሰ 5፡15) ➡️ እርስ በርሳችሁ በተቀደስ አሳሳም ሰላምታ ተሰጣጡ። ( ሮሜ 16፡16) ➡️ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ሁኑ። ( ሮሜ 15፡6) Join us 👇👇👇👇 https://t.me/geachotext
Show all...
ድሮ ዘፋኝ የነበረችው ሂሩት በቀለ ካወጣችው መዝሙሮቿ ይሄ 😭😭😭😭😭😭😭 #የነ ጥላሁን ገሰሰ ዘመን የነበረች   sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Show all...
#part 2 ወጣቶችን የቀየረ ምክር🚨 👉ስለ R/P ❤️ 👉 ስለ ህይወት 👉 ስለ ነገ .....ብቻ ብዙ ምክር🔥🔥 #በሲሳይ አዙዛ #ሌሎች ትምህርቶችን ለመስማት🚨 👇👇👇👇👇👇   sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAct
Show all...
#part 1 ወጣቶችን የቀየረ ምክር🚨 👉ስለ R/P ❤️ 👉 ስለ ህይወት 👉 ስለ ነገ .....ብቻ ብዙ ምክር🔥🔥 #በሲሳይ አዙዛ #ሌሎች ትምህርቶችን ለመስማት🚨 👇👇👇👇👇👇   sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAct
Show all...
#part 3 ወጣቶችን የቀየረ ምክር🚨 👉ስለ R/P ❤️ 👉 ስለ ህይወት 👉 ስለ ነገ .....ብቻ ብዙ ምክር🔥🔥 #በሲሳይ አዙዛ #ሌሎች ትምህርቶችን ለመስማት🚨   sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAct
Show all...
Bini music #ሙዚቃ_የአምስት_ነገሮች_ቅንብር_ነው 1,#Sound - ከአንድ ነገር መርገብገብ የሚፈጠር ድምፅ ነው፡፡ 2,#Rhythm - ምት ፣የምት ስልት እና ዘዴ ነው፡፡ 3,#Melody - የሙዚቃ ዋና ክፍል የሆነው ጣእመ ዜማ ነው፡፡ 4,#Harmony (chord) -የሶስትና የአራት ተዛማጅ አስደሳች ድምፆች ቅንብር ነው፡፡ 5,#Timber(colour) - ልዩ ልዩ የሙዚቃ መሳርያዋች የሚያወጡት የመሳርያ ድምፅ አይነት ነዉ፡፡ @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
12:35
Video unavailableShow in Telegram
. አልሻም ዘማሪ አዲሱ ወርቁ|Live Worship
Show all...
ታዋቂዋ የአለም ሀብታም ዲዛይነር እና ፀሀፊ ክሪስዳ ሮዲሪጌዝ በካንሰር በሽታ ከመሞቷ በፊት ማስታወሻዋ ላይ እንዲህ ብላ ፅፋ ነበር ! 1 _ በዓለም ላይ አሉ ከሚባሉ ውድ መኪናዎች ውስጥ አንዱ በኔ ገራጂ የተቀመጠ ነው ። አሁን ግን በዊልቸር ነው የምንቀሳቀሰው ! 2 _ቤት ውስጥ በምርጥ ዲዛይነሮች የተሰሩ ውድ የሆኑ የሚያምሩ ልብሶች እና ጫማዎች አሉኝ ! አሁን ግን ከሆስፒታል በተሰጠኝ ስስ ጨርቅ ነው ገላዬን የሸፈንኩት ! 3 _ ባንክ አካውንቴ ላይ ከበቂ በላይ ገንዘብ አለኝ ግን እሱን አሁን ልጠቀምበት አልችልም ! 4 _ ቤቴ ፓላስ የሚባል አይነት ነው ግን እኔ አሁን ሆስፒታል ውስጥ በምትገኝ ትንሽዬ አልጋ ላይ ነው የተኛሁት ! 5 _ ካንዱ ባለ አምስት ኮኮብ ሆቴል እንዳሻኝ ወደ አንዱ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል እንሸራሸር የነበርኩ ሴትዮ አሁን እዛው ሆስፒታል ውስጥ ካንዱ የላቦራቶሪ ክፍል ወደ ሌላኛው ላቦራቶሪ ክፍል መመላለስ ግዴታዬ ነው ! 6 _ በየቀኑ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ፈርሚልን ብለው እንዳላስጨነቁኝ አሁን ግን የሚያክመኝ ዶክተር እንኳን አንድም ቀን ፊርማዬን ጠይቆኝ አያውቅም ! 7 _ ፀጉሬን የማስውብበት ውድ የተባሉ ሰባት አይነት አልማዞች እና ወርቆች ነበሩኝ አሁን ግን ይህንን ማድረግ አልችልም ምክንያቱም ፀጉር የለኝም ! 8 _ በግል አውሮፕላኔ አለም ላይ የፈለኩበት ቦታ ብቻዬን መሄድ እችል ነበረ አሁን ግን ለመናፈስ ስፈልግ እንኳን የግድ የሁለት ሰዎች እርዳታ ያስፈልገኛል 9 _ በቀን በቀን ብፌ በሚባል አይነት የተመረጡ ምግቦችን እመገብ ነበር አሁን ግን በቀን ሁለት ፍሬ ታብሌት እና ትንሽ ጠብታ ጨው ነው ማታ የምወስደው ነው ምግቤ ! ይሄ ሁሉ ሀብት እና ድሎት ግን እኔን ከበሽታዬ ሊያድነኝ አልቻለም እውነተኛ ህይወት ማለት ከፈጣሪ ጋር መኖር ፣ ለትዕዛዛቱም መገዛት ነው ።
Show all...
1 ቆሮንቶስ 15 (1 Corinthians) 55፤ ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? 56፤ የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው፤ 57፤ ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። 58፤ ስለዚህ፥ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፥ ድካማችሁ በጌታ ከንቱ እንዳይሆን አውቃችኋልና የምትደላደሉ፥ የማትነቃነቁም፥ የጌታም ሥራ ሁልጊዜ የሚበዛላችሁ ሁኑ።
Show all...
🔥ከሲኦል የተላከ የፍቅር ደብዳቤ🔥 #ሼር_ሼር_ሼር 📃📃📃👇መልካም ንባብ👇📃📃📃 ✍..... ሄዋን ሰፈርዋ ስትደርስ ከምሽቱ 3 ሰዓት ሆኖ ነበር፡፡ እጅግ ከምትወዳት ጓደኛዋ ከማኪ ጋ ነበር ያመሹት፡፡ ለሁለት የበሉት እራት በጣም አጥግቧት ስለነበር ቤትዋ የቀረበላትን እራት ይቅርብኝ ብላ ለምሽት የምትመርጠውን ሻይ ጠጥታ በቀጥታ ወደ መኝታ ቤቷ ገባች። እንደ ልማዷ ጸሎት አድርሳ፣ ለእንቅልፍ ራስዋን አመቻቸች። የሔዋን እንቅልፍ ሁል ጊዜ ጣፋጭ ነው። ፀጉሯ ትራስ ከነካ እርሷ የለችም ወደ ሌላ ዓለም ትሔዳለች! ደግሞ ህልሞች ታልማለች… በህልም የምትቀበላቸው መልዕክቶች ደግሞ መሬት ላይ ጠብ አይሉም። ሁሉም ሲፈጸሙ ዐይታለች። “ዛሬ ህልም ዐይቼ…” ብላ ከጀመረች ሁሉም ሰው በጉጉት ነው የሚሰማት። በዚህ ሌሊት ያየችው ህልም ግን እጅግ የተለየ ነው። አንድ ሰው ደብዳቤ ይዞላት ይመጣል…በህልሟ። ደብዳቤው የተጻፈው ከታች ከሲኦል ሲሆን የጻፈችላት ደግሞ አብራት ያመሸችው ባልንጀራዋ ማኪ ናት። ደብዳቤው አንዲህ ይላል፦ “ውዷ ጓደኛዬ ሂዊ! በ ድንገት ሳላስበው ዛሬ ሌሊት ወደማላውቀው ስፍራ መጣሁ። ሲኦል ነው ብለው ነግረውኛል። የምጽፍልሽ ከዛ ነው። በጣም የሚያስፈራ፣ የሚያስጨንቅ ቦታ ነው። በቅጽበት ከመንገድ ወደዚህ ሲያመጡኝ ለምን ብዬ ጠይቄያለሁ። የሰጡኝም መልስ “ከጠላት አላመለጥሽም፣ የጉብኝትሽን ወራት አላወቅሽም፣ የተከፈለለልሽን አልተረዳሽም!” የሚል ነው። አንቺ ግን ታውቂ ነበር አይደል? ተረድተሽም ነበር አይደል? ግን ለምን አልነገርሽኝም ሂዊ! አንዳንቺ የሚቀርበኝ ጓደኛ ኖሮኝ አያውቀም። ምሥጥረኛዬ አንቺ ነበርሽ! አንቺ ግን ታውቂ ነበር አይደል? ተረድተሽም ነበር አይደል? ግን ለምን አልነገርሽኝም? አንዳንቺ የሚቀርበኝ ጓደኛ ኖሮኝ አያውቀም፡፡ ሚስጥረኛዬ አንቺ ነበርሽ! አንድ ቀን እንኳን ሳላገኝሽ ከዋልኩ ቅር ይለኝ… ትናፍቂኝ ነበር። አሁንም በፍቅር ልውቀስሽ ብዬ እንጂ ተጣልቼሽ አይደለም። ብዙ ቀን አብረን መዝናኛ ውስጥ ተዝናንተናል። ስለ ብዙ ነገር አውርተናል መካሪዬ ነበርሽ! ግን ሂዊየ ልጠይቅሽ… ለምን ስለ ክርስቶስ፣ ስለ የዘለዓለም ሕይወት፣ ስለ ቤተ ክርስቲያን አልነገርሽኝም? ፀጉራችንን ስንሠራ ሁሌም አጠገብ ላጠገብ ሆነን ነበር፤ ለብዙ ሰዓታት እናወራ ነበር። አንቺ ግን ታውቂ ነበር አይደል…? የሕይወት መንገድ የሚገኘው እንዴት እንደሆነ? በንስሐ እንደሆነ? እስቲ አሁን እያነባሁ በፍቅር ልጠይቅሽ… ሂዊዬ የኔ ቆንጆ… ለምን አልነገርሽኝም? ምሳ አብረን ስንበላኮ ከ 3 እስከ 4 ሰዓታት ይፈጅብን ነበር። ስለሔድሽባቸው ከተሞች… ስለ አጋጠሙሽ ነገሮች ስታወሪልኝ አፌን ከፍቼ ነበር የምሰማሽ። ግን የኔ ጓደኛ… የኔ ማር… በመስቀል ላይ ስለተሠራው ሥራ፣ ስለ ቅዱሳን ክብር፣ ስለ ንስሐ ጥቅም ለምን አልነገርሽኝም? አያስፈልጋትም ብለሽ ነው? በየ ጊዜው ከውጪ ስትመጪ ስጦታ ታመጪልኝ ነበር። ዛሬ እንኳን ይዤው የነበረው ቦርሳ አንቺ የሰጠሸኝ ነው፤ አንገቴ ላይ የነበረውም ሀብል እንዲሁ። ለእኔ ስጦታ መስጠት ደስታሽ ነበር። ግን ሂዊዬ! አህቴ! መጸሐፍ ቅዱስ ለምን አልሰጠሸኝም? አልዋሽም! ስለ መንፈሳዊ ነገሮች ከሌሎች ጓደኞቻችን ጋ ሆነን ስታወሩ ሰምቻለሁ። ስለ ታዋቂ ሰባኪዎች፣ ስለ ካህናት፣ ስለ ዘማርያን፣ ስለ ተማራችኀቸው ትምህርቶች ስታወሩ ሰምቼ አውቃለሁ፤ ግን ለምን ለእኔም በምሥጢራተ ቤተክርስቲያን መሳተፍ እንዳለበኝ አልነገራችሁኝም? ለምን ከሞት እንደሚያድን፣ ከሲኦል እንደሚታደግ አልተረካችሁልኝም? እሺ እል እኮ ነበር! ብታስረዱኝ እስማማኮ ነበር! ዛሬ እንደሆነው ሰይጣን ያለ ዕድሜዬ አይቀጥፈኝም ነበር! መላእክቱ ይጠብቁኝ ነበራ! አሁንማ አበቃ! ጊዜው አልፏል አሉኝ… ወደዚህ ስፍራ አመጡኝ። በጣም ያስፈራል ቤቲዬ… ለማሰረዳት እንኳን ያስቸግራል! ማንም ወደዚህ እንዲመጣ አልፈልግም። ጓደኛዬ ማሬ! ሂዊዬ ሚስጥረኛዬ! አንቺኮ ልብስሽን ሲነኩብሽ አትወጂም ነበር። እኔ ግን ሌዘር ጃኬትሽን ስለብስብሽ… ለዛውም ሳላስፈቅድሽ… ስካርብሽንም ለብሼ ስወጣ… በነዚያ ትላልቅ ዐይኖችሽ አየት ታደርጊኝና ዝም ትይኝ ነበር። ሽቶሽ ሽቶዬ… ጥፍር ቀለምሽ ጥፍር ቀለሜ… ያንቺ የሆነውን የኔ ነበር። አንቺኮ የልብ ጓደኛዬ… አሰተማሪዬ ነበርሽ። ስለ ብዙ ነገር … ያስተማርሽኝ አንቺው ነሽ። ግን ቤቲዬ ስለ መንፈሳዊ ሕይወት ለምን አልነገርሽኝም? በእርሱ በአምላካችን በክርስቶስ ኃጢያትሽ እንደተሰረየልሽ… የዘላለምን ሕይወት እንደሚያሰጥ ለምን አላወራሸልኝም? ብዙ ቀን ሲኒማ ስንሔድ አንድ ቀን እንኳን ቤተክርስትያን እንሂድ ለምን አላልሽኝም? ልቤ አዘነብሽ… ተቀየምኩሽ ጓደኛዬ… ሂዊዬ! ምንም እንኳን ባዝንብሽም ሁሌም ጨክኜ አንቺን ማኩረፍ አልችልም… ታውቂ የለ። መልካም ሕይወት ይሁንልሽ! አምላክሽ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ! ሁል ጊዜ እወድሻለሁ! አንዳንድ ቦታ አልነበብ ካለሽ ቀለሙን ያበላሸው የተንጠባጠበው እንባዬ ነው! ደህና ሁኚልኝ! አክባሪ እህትሽ… ጓደኛሽ… ሚስጥረኛ ባልንጀራሽ ማኪ ነኝ… ከታች… ከሲኦል!” በድንገት፦ ሄዋን ከእንቅልፏ በታላቅ ድንጋጤ ነቃች። ህልም ነበር! በህልሟ ያነበበችው የማኪ ደብዳቤ ግን በጣም አስደንግጧታል። ፊቷ ላይ ላብ ችፍ ብሏል! እየተንቀጠቀጠች ስልኳን አንስታ ወደማኪ ደወለች። ስልኩ ተነሣ… ያነሳችው ግን ማኪ አልነበረችም። እነ ማኪ ቤት ለቅሶ ይሰማል… “ጓደኛዬን ማኪን ፈልጌ ነው” አለቻቸው እየተርበተበተች። ስልኩን ያነሡት እናትም በሲቃ… “ አዬ! ማኪንማ የመኪና አደጋ ነጠቀኝ! ጉልበተኛ ሰይጣን ነጠቀኝ! ለማን አቤት ይባላል?” አሏት። የቤቲ ሞባይል ከእጇ ወደቀ..... ማኪን?… የሚኪና አደጋ? በህልሟ ያነበበችው የማኪ ጥያቄ ይጮህባት ጀመር…. ለምን አልነገርሽኝም?… ለምን?… ጓደኛዬ… ሂዊዬ… እህቴ… ባልንጀራዬ..... ለምን አልነገርሽኝም?…. ለምን? አላት... ✨እግዚአብሔር ለነፍሳችን የሚሆን መንገድ ያሳየን። አንዳችን ለአንዳችን መንገድ ጠቋሚዎች፣ አሳቢዎች እንሁን፣ ራሳችን እንፈትሽ። ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜ ለንስሐ ዘመን ለፈስሐ ሰጥቶናልና የቁም ሙታን መሆን አብቅተን በሕይወት እንኑር። እባካችሁ ኣሁንም ኣልረፈደምና #ሼር በማድረግ ሃላፊነታችን እንወጣ!!!
Show all...
🤦‍♂እራስህን አታታል ወዳጄ ያየሃውን ወንድምህን ሳትወድ ያላየሃውን እግዚአብሔር እወዳለሁ እያልክ እራስህን አታታል ወንድምህን መወደድህ ውስጥ ነው እግዚአብሔርን መወደድህ የሚታየው ባልንጀራህን እንደ እራስህ አርገህ ሳትውደድ በሚያስፈልገው ነገር ከጎኑ ሳትሆንለት እግዚአብሔር እወዳለሁ ካልክ እራስህን እያታለልክ ነው #ፍቅር በተግባር የሚታይ ነገር ነው እንጂ የሚወራ ነገር አይደለም የሆነን ሰው እንደምትወደው ልትነግረው ትች ላለህ ቀላል ስለሆነ ይሄ ግን ፍቅር አይባልም እውነተኛ መውደድ ግን ተግባር ነው እግዚአብሔርን መወደድህ የሚታየው ወንድምህን በመውደድህ ውስጥ ነውና :: “ማንም፦ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?” 1ኛ ዮሐንስ 4፥20 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ💯  @justejesuss @justejesuss @justejesuss የናንተ ተወዳጅ ቻናል
Show all...
❇️ባወራው አያልቅም❇️ #በክራር #ሙዚቃ #መሳሪያ የክራር መዝሙር እንዲደርሳቹ join :- @biniyammusic @biniyammusic 💠 Group :- @keyboardkey Sher⚜sher⚜sher⚜sher ቢያንስ ለ10 ሰው 🙏🙏 🔰አሁኑኑ ቤተሰብ በመሆን🔰 💚እናገልግል💚
Show all...
💠ካህኔ__ አዜብ💠 ❇️ #በክራር ሙዚቃ መሳሪያ ❇️ በክራር መዝሙር እንዲደርሳቹ 👉👉አሁኑኑ👇 #join @biniyammusic @biniyammusic 🌐Group @keyboardkey share⚜shate⚜share⚜ 🔰አሁኑኑ ቤተሰባችን ይሁኑ🔰
Show all...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 #ይህ groupመንፈሳዊ የሙዚቃgroupነው ስለ#ኪቦርድ #ክራር #እንዲሁም #ስለሌሎች ሙዚቃ መሳሪያዎች ምናወጋበት ስለሆነ !! 🔴ትምህርት ነክ ነገሮችን እንዲደርሶ ▶ #የግሩፓችን ቤተሰብ ይሁኑ ✳ቴሌግራም ቻይናል✴ 👇👇👇 @biniyammusic @biniyammusic Group 👉@keyboardkey ሀሳብ አስታየት ካሎት📥 @biiniiman_bot ⚜share⚜share⚜shre
Show all...
“የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።” — 2ኛ ቆሮ 13፥14
Show all...
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 #ይህ ቻይናል መንፈሳዊ የሙዚቃ ቻይናል ነው ስለ#ኪቦርድ #ክራር #እንዲሁም #ስለሌሎች ሙዚቃ መሳሪያዎች ምናወጋበት ስለሆነ !! 🔴ትምህርት ነክ ነገሮችን እንዲደርሶ ▶#የቻይናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ✳ቴሌግራም ቻይናል✴ 👇👇👇 @biniyammusic @biniyammusic ሀሳብ አስታየት ካሎት📥 @biiniiman_bot ⚜share⚜share⚜shre Subscribe ➴➴ ♥Youtube:-https://youtube.com/channel/UC4pDxuDJ5C_iWfOMYsZgmfg
Show all...
በሕይወታችን የእግዚአብሔር ኃይል እና መንፈስ ከእኛ ጋር እንዳይሆን እና ሰማይ የተከፈተ እንዳይሆን በተጨማሪም ሰይጣን እና አጋንንት በሕይወታችን እንደፈለገ እንድሰራ የምያደርጉ(በሕይወታችን ለአጋንንት በር የምከፍቱ) ነገሮች፡- ******************** 1.በአእምሮአችን ጀምሮ የምደረግ ማንኛውም ወሲባዊ ኃጢአት 2.ሽንገላ....ማስመሰል....ከሰው ፍቅርን እና ሙገሳን ለማገኘት የምናደርገው ከውስጥ ከእውነት ያለመነጨ የማስመሰል ተግባር(ድራማ) 3..ማንኛውም በቅንዓት ተነሳስተን የምናደርጋቸው ሥራዎች(emulations) ወይም ለፉክክር እና ለመብለጥ ከሌሎች ቀድተን የምናደርጋቸው ነገሮች 4.ምቀኝነት 5.ይቅር አለማለት(ይቅርታ አለማድረግ)..የይቅርታን ልብ ማጣት 6.ቁጣ(መቆጣት)...መናደድ 7.አለመታዘዝ...ትእዛዙን ማቃለል 8.ትዕብት 9.ሀሜት እና ቅምበቀል 10.ስስት እና መመኘት 11.ቅን ያልሆነ አስተሳሰብ(negative thought) 12.ጥርጣሬ 13. ሳናውቅ የእግዚአብሔርን ቦታ የተኩ ሕይወታችንን  የተቆጣጠሩ ያለ እነርሱ ማኖር የማንችል የምመስሉ በልባችን ያበጀናቸው ጣኦቶች #YoungleaderPaul 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥 🔥🔥@lewotatoch🔥🔥
Show all...
🔴#Bini_music . . #ይህ ቻይናል መንፈሳዊ የሙዚቃ ቻይናል ነው ስለ#ኪቦርድ #ክራር #እንዲሁም #ስለሌሎች ሙዚቃ መሳሪያዎች ምናወጋበት ስለሆነ !! 🔴ትምህርት ነክ ነገሮችን እንዲደርሶ ▶#የቻይናላችን ቤተሰብ ይሁኑ . . #እንዲሁ በሌሎች ገፆች tiktok.com/@biniyammechal04 ♥YouTube:▶https://youtube.com/channel/UC4pDxuDJ5C_iWfOMYsZgmfg https://t.me/biniyammusic
Show all...
መክብብ 11 (Ecclesiastes) 7፤ ብርሃን ጣፋጭ ነው ፀሐይንም ማየት ለዓይን መልካም ነው። 8፤ ሰው ብዙ ዘመን በሕይወት ቢኖር በሁሉም ደስ ይበለው፤ ሆኖም የጨለማውን ዘመን ያስብ፥ ብዙ ቀን ይሆናልና። የሚመጣው ነገር ሁሉ ከንቱ ነው። 9፤ አንተ ጐበዝ፥ በጕብዝናህ ደስ ይበልህ፥ በጕብዝናህም ወራት ልብህን ደስ ይበለው፥ በልብህም መንገድ ዓይኖችህም በሚያዩት ሂድ፤ ዳሩ ግን ስለዚህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንዲያመጣህ እወቅ። 10፤ ሕፃንነትና ጕብዝና ከንቱዎች ናቸውና ከልብህ ኀዘንን አርቅ፥ ከሰውነትህም ክፉን ነገር አስወግድ።
Show all...
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሰህ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 የሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ @biniyammusic @biniyammusic
Show all...
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Show all...
እግዚአብሔርን ለማስደሰት መኖር እናቁምና በእግዚአብሔር ብቻ እንደሰት ******* ለምንድነው የማገለግለው? እግዘብሔርን ለማስደሰት ወይስ በእግዚአብሔር ደስ ስለተሰኘሁ...........ሊሆን የሚገባው በእግዚአብሔር ደስ ስለተሰኘሁ ነው!! እግዚአብሔር አብ በልጁ በክርስቶስ ብቻ ነው ደስስስስስስስስስ የተሰኘው!! ለዚህም ቃሉን ሰጥቷል፤ “እርሱም ገና ሲናገር፥ እነሆ፥ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፥ እነሆም፥ ከደመናው፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ።” ማቴዎስ 17፥5 📌 እግዚአብሔርን ከልጁ ውጪ ማናችንም አናስደስተውም...ልናስደስተውም አንችልም፤ እግዚአብሔርን ምን እንደሚያስደስተው የሚያውቀው፥ ያንን ደስታም የፈጸመለት ኢየሱስ ነው። ይልቁን በእርሱ እንድንደሰት ይፈልጋል ካህናቱ አላገለገሉም መስዋዕትነትን አላቀረቡም ወይ? በሚገባ አቅርበዋል አገልግለዋል አገልግሎታቸውም እርሱን ለማስደሰት ነበር...ልክ እንደ #ማርታ በብዙ ደክመዋል በብዙ ተጨንቀዋል ነገር ግን እግዚአብሔር በሱ ደስተኛ እንዳልነበረ ይናገራል። ዕብራውያን 10 ⁸ በዚህ ላይ፦ መሥዋዕትንና መባን በሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕትንም ስለ ኃጢአትም የሚሰዋ መሥዋዕትን አልወደድህም በእርሱም #ደስ_አላለህም_ብሎ፥ እነዚህም እንደ ሕግ የሚቀርቡት ናቸው፥ ⁹ ቀጥሎ፦ እነሆ፥ አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ላደርግ መጥቼአለሁ ብሎአል። 📌አብ የሚያስደስተውን የሚያውቅለት በእቅፉ ያለው አንድያ ልጁ ብቻ ነበር፤ እግዚአብሔር እስከዛን ጊዜ ድረስ ሲደረግ በነበረው ስርአት፥ ሲቀርብ በነበረው መስዋዕት በአንዳቸውም አልተደሰተም። እና ምን ሆነ?? የአብን ልብ የሚያውቅ የእርሱ ደስታ የሚገባው አንድ ውድ ልጁ ፈቃዱን ፈፅሞ እርሱን ለማስደሰት ከእቅፉ ወጥቶ መጣ! መጥቶም የአብን ጥም አረካ ስሙ ይባረክ🙏🙏 “እነሆ ደግፌ የያዝሁት ባሪያዬ፤ #ነፍሴ_ደስ_የተሰኘችበት_ምርጤ፤ በእርሱ ላይ መንፈሴን አድርጌአለሁ፥ እርሱም ለአሕዛብ ፍርድን ያወጣል።” — ኢሳይያስ 42፥1 እና ምን እያልኩ ነው እግዚአብሔርን ማስደሰት ከፈለግን..... 📌የአብ ደስታ ኢየሱስ ብቻ ነውና በደስታው ደስ ይበለን!! 📌አብ የሚፈልገው ኢየሱስን እንድንሰማለት ነውና እርሱን ብቻ እንስማ!! 📌እግዚአብሔር በሰው ልጆች ከተደሰተም የሚደሰተው፥ ብቸኛ ርዕሱ የሆነውን ልጁን ኢየሱስን ስናውቅለትና ስንሰማለት ብቻ ነው።
Show all...
#በክርስቶስ_ለዘላለም!! #Challenge 2.....ይሄን ቻሌንጅ በመቀላቀል #በክርስቶስ_ነኝ ስንል ምን ማለታችን እንደሆነ በእግዚአብሔር ፊት ለዘላለም ያለንን ማንነት እንናገር!! ✍ በክርስቶስ ሆኜ ለዘላለም ****** ✍ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነውር ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት እንከን የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ያለ በደል ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ኃፍረት ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት እድፈት የለብኝም!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ቅዱስ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ኩነኔ የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ወቀሳ የለብኝም!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ክስ የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ድፍረት አለኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት አለኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አለኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ንጹህ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ኃጢአት የለብኝም!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ቆሻሻ የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት የታጠብኩ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት የተቀደስኩ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት የከበርኩ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት የተባረኩ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ተወዳጅ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ምርጥ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ልጅ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ባለ ርስት ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ቤተኛ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ባለ መብት ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት በፍቅር ነኝ!! ✍በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜም በክርስቶስ ነኝ!! ★ይሄን ሁሉ ስል......... 👌በራሴ ሁኜ ሳይሆን 👉 በክርስቶስ ተደርጌ ነው!! ★ይሄ ሁሉ ሲሆን........... 👌ጉዳዩ በራስ የመሆን ሳይሆን 👉 በክርስቶስ የመደረግ ነው!! ★ይሄን ሁሉ የሆንኩት............ 👌እኔ ታይቼ ሳይሆን 👉 ክርስቶስ ታይቶልኝ ነው!! ♥መጽሐፍ እንደሚል........... ❝ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።❞ —ኤፌሶን 1: 4 ✍ ጸድቄአለሁ ስል ክርስቶስ አጽድቆኛል እያልኩ ነው!! 📌 አጽድቆኛል ስል የሚኮንነኝ የለም እያልኩ ነው!! ✍ የሚኮንነኝ የለም ስል ሊኮንነኝ የሚፈልግ ካለ ያጸደቀኝን ማናገር ግድ ይለዋል ማለቴ ነው!! #in_Christ♥ #በክርስቶስ❤ ወዳጆቼ ቻሌንጁን በመቀላቀል የክርስቶስ ኢየሱስን የመስቀል ስራ ውጤት እና በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንናገር!! ወንጌል ለሁሉም!! #ሄኖክ_አሸብር
Show all...
መክብብ 9 (Ecclesiastes) 14፤ ታናሽ ከተማ ነበረች፥ ጥቂቶች ሰዎችም ነበሩባት፤ ታላቅ ንጉሥም መጣባት ከበባትም፥ ታላቅ ግንብም ሠራባት። 15፤ ጠቢብ ድሀ ሰውም ተገኘባት፥ ያችንም ከተማ በጥበቡ አዳናት፤ ያን ድሀ ሰው ግን ማንም አላሰበውም። 16፤ እኔም፡— ከኃይል ይልቅ ጥበብ ትበልጣለች፤ የድሀው ጥበብ ግን ተናቀች ቃሉም አልተሰማችም አልሁ። 17፤ በሰነፎች መካከል ከሚጮኽ ከገዢው ጩኸት ይልቅ የጠቢባን ቃል በጸጥታ ትሰማለች። 18፤ ከጦር መሣሪያዎች ይልቅ ጥበብ ትሻላለች፤ አንድ ኃጢአተኛ ግን ብዙ መልካምን ያጠፋል።
Show all...
✍ የኃይማኖት ውሸቶች ~ ክፍል 1 ******** ውሸት 1, አስራት ካልሰጠህ አትባረክም!! እውነቱ 👇👇👇 ❝በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።❞ —ኤፌሶን 1: 3 ውሸት 2, እግዚአብሔር የማይታዘዙትን በበሽታ ይቀጣል!! እውነቱ 👇👇👇 ❝ይህ ለእኔ እንደ ኖኅ ውኃ ነው፤ የኖኅ ውኃ ደግሞ በምድር ላይ እንዳያልፍ እንደ ማልሁ፥ እንዲሁ አንቺን እንዳልቈጣ እንዳልዘልፍሽም ምያለሁ።❞ —ኢሳይያስ 54: 9 ውሸት 3, መንፈስ ቅዱስ ስትደክም ትቶህ ይሄዳል!! እውነቱ 👇👇👇 ❝ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤❞ —ዮሐንስ 14: 15-16 ውሸት 4, በክርስቶስ ብትጸድቅም ግን ኃጢአት አለብህ ስለዚህ ዕለት ዕለት ይቅርታ መጠየቅ አለብህ!! እውነቱ 👇👇👇 ❝አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና።❞ —ዕብራውያን 10: 14 ውሸት 5, ፍጻሜህን እግዚአብሔር እንጂ አንተ አታውቀውም ስለዚህ ድነትህን ለማስጠበቅ መትጋት ያስፈልግሃል!! እውነቱ 👇👇👇 ❝ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።❞ —1ኛ ጴጥሮስ 1: 23 ውሸት 6, እግዚአብሔር በደልህን ይቆጥራል!! እውነቱ 👇👇👇 ❝እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።❞ —2ኛ ቆሮ 5: 19 ውሸት 7, ብዙ ስትጸልይ እግዚአብሔር ብዙ ይወድሃል!! እውነቱ 👇👇👇 ❝በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።❞ —ዮሐንስ 3: 16 ውሸት 8, እግዚአብሔር ክብሩን ለመግለጥ ሲፈልግ በበሽታ ያስተምራል!! እውነቱ 👇👇👇 ❝ያስተምራቸውም ዘንድ መልካሙን መንፈስህን ሰጠሃቸው፥ መናህንም ከአፋቸው አልከለከልህም፥ ለጥማታቸውም ውኃ ሰጠሃቸው።❞ —ነሀምያ 9: 20 ውሸት 9, ቅባት የሚገኘው በብዙ ጾምና ጸሎት ነው!! እውነቱ 👇👇👇 ❝እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችኋል፥ ሁሉንም ታውቃላችሁ።❞ —1ኛ ዮሐንስ 2: 20 ውሸት 10, መንፈስ ቅዱስ አማኞችን በኃጢአት ይወቅሳል!! እውነቱ 👇👇👇 "እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል፤ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤ ስለ ፍርድም፥ የዚህ ዓለም ገዥ ስለ ተፈረደበት ነው።" — ዮሐንስ 16 : 8-11 ልብ በሉ፦ መንፈስ ቅዱስ እነማንን ለምን ይወቅሳል? 👉 የማያምኑትን ስለ ኃጢአት ይወቅሳል!! 👉 ያመኑትን ስለ ጽድቅ ይወቅሳል!! 👉 ስለ ፍርድ የዚህ አለም ገዥ ስለተፈረደበት ነው!! ★ኢየሱስን የሚጋርድ ኃይማኖት በተገኘበት ሁሉ ከሰው አዕምሮ ላይ በእግዚአብሔር ቃል ይወገድ!! #ሄኖክ_አሸብር
Show all...
​​ስሚኝ እህቴ ላንቺ ነው🌺 ✏️ ሴት ነሽ በዛላይ ወጣት ሴትነትሽም ወጣትነትሽም ውበትሽ ነው። አስተውል አይደል፣ ስለዚህ ውድ ነሽ ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል የሆነ ጊዜ ላወቅሽው ወንድ ተወኝ ብለሽ ራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ ራስሽን አክብሪ፣ የኔ ቆንጆ መሰበርሽን እንኳን ለማውራት መቆም ግድ ነው በዙሪያሽ ያሉ አፍቃሪዎችሽ ምን እንደጠራቸው አስበሽ ታቂያለሽ ባለሽ አቋም ባለባበስሽ ስታይልሽ የምትስቢው ለስሜቱ ተገዢ የሆነውን ወንድ ሊሆን ይችላል፣ ሁሉንም ባይሆን ለስሜቱ ተገዢ የሆነ ለማግኘት የመጣ ካገኘ በሗላ የማይኖር ለእንደዚ አይነቱ ገደል ግባ የሚባልለት እንጂ ለምን እንደዚህ ሆነ ለምን እንደዚህ አለኝ ብለሽ የምታለቅሽለት ሊሆን የለበትም ምክንያቱም በድንጋይ ሚዛን ወርቅ አይለካም የእውነት ያልተፈቀርሽበት ቦታ ላይ ጊዜሽን አታባክኚ። ንጋት TUBE የሁልጊዜም ምርጫዎ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ
Show all...
ለአንድ ሰው መልክት ነው #☝️ ከቻላቹ በ Speaker ስሙት ወይ በ earphone 🚨አሁን መዝሙሩን ስሙት🚨 👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Show all...
አንድ ፕሮግራም ለመካፈል ቸርች ውስጥ ቁጭ ብዬ ቃለ እግዚአብሔርን የሚያካፍለው ሰው ህዝቡን አሜን እያስባለ ያስጮሀል፤ ከብዙ አሜንታዎች መካከል በጣም ያዘንኩበትንና ይሄንን እንድፅፍ የጋበዘኝን ሀሳብ ልንገራችሁ.... ፨መድረኩን የያዘው ሰው እንዲህ አለ..."ወዳጆቼ ወደ እግዚአብሄር እየቀረባችሁ ስትመጡ የሚታያችሁ ሀጥያተኝነታችሁ ነው፤ እርሱን ስታዩት ሀጥያተኛ ነኝ ትላላችሁ ያልሰራችሁትን ሀጥያት ራሱ ሰርቻለሁ ትላላችሁ" አለ!!! እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቅድስናና ጽድቅ ለመግለፅ መልክ እየሰራ ነው፤ በሚያሳዝን ሁኔታ ህዝቡ አሜን ብሎ ተቀበለው፤ ከምንም በላይ የሚያሳዝነው ደግሞ ይሄ እሳቤ በጣም ብዙዎች ጋር መኖሩ ነው...እራስን ዝቅ ማድረግ ወይም እራሳችንን እንደ ትሁት ማድረጋችን ከሆነ ይሄ #ትህትና ሳይሆን #ግብዝነት ነው!!! #እደግመዋለሁ_ይሄ_ትህትና_ሳይሆን_ግብዝነት_ነው። ✍️ትህትና ማለት የአምልኮን መልክ የያዘ ሀይማኖት ሳይሆን በክርስቶስ እውነት ላይ የተመሰረተ ህይወት ነው። ✍️ትህትና ማለት እግዚአብሔር ነህ/ነሽ ያለውን በእምነት ተቀብሎ ነኝ ማለት ነው። ✍️ትህትና ማለት እግዚአብሔር አንተን እንደሚቆጥረው መቁጠር ማለት ነው። ፨እና "ወደ እግዚአብሔር በቀረብን ቁጥር የሚታየን ሀጥያተኝነታችን ነው" የሚለውን ሀሳብ አሜን ለምትሉ ሰዎች እስቲ ቃሉ የሚለውን እንመልከት ✍️ሮሜ 4፥⁵ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል። ⁶ እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦ ⁷ ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤ ⁸ ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። … ²⁴-²⁵ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። ፨ስለዚህ የተቆጠረብን ሀጥያት ሳይሆን፤ የተቆጠረልን ጽድቅ አለ። ይሄም ጽድቅ የራሱ የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው። አሁን ወደእርሱ ስቀርብ የሚታየኝ ያንን የራሱን ጽድቅ እንዳለበሰኝ ነው!! እሺ እንቀጥል... ✍️“እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” 2ኛ ቆሮ 5፥21....ይሄም ቃል ከጥቅስ ያለፈ ነው። እኔ አሁን #በክርስቶስ_የእግዚአብሔር_ጽድቅ_ነኝ። ምክንያቱም.... ✍️እግዚአብሔር ሲያየኝ ልጁን እንጂ እኔን አይደለም። ✍️እግዚአብሔር ሲቆጥር የልጁን ስራ እንጂ የኔን አይደለም። ✍️አሁን የሚታየው የልጁ መታዘዝ እንጂ የኔ አለመታዘዝ አይደለም። ✍️ሰማይ የገባሁት በልጁ ስራ እንጂ በራሴ ስራ አይደለም። ✍️የአብ መቁጠሪያ ወልድ ነው፤ ሰማይ የሚያየን በልጁ ብቻ ነው፤ ከዛ ውጪ እይ ብንለው እንዴትም ብንጋጋጥ አያየንም። በቃ በክርስቶስ ካልሆነ አንታይም ሊያየንም አይፈልግም!!!! ✍️ስለዚህ እግዚአብሔር ሀጥያተኛውን ሰው በማጽደቅ የራሱን ጽድቅ ገለጠ። ✍️ትህትና ማለት እግዚአብሔር ጻድቅ ናችሁ ሲል አሜን ጻድቅ ነኝ ማለት ነው። ✍️አሁን ወደ እግዘብሔር ስንቀርብ በኩነኔ ሳይሆን በድፍረት ነው። ምክንያቱም የፍርሀትም፣ የኩነኔም መንፈስ አልተሰጠንም። እደግመዋለሁ #ቤተክርስቲያን_አባ_አባት_የሚል_የልጁን_መንፈስ_እንጂ_የኩነኔም_የፍርሀትም_መንፈስ_አልተሰጣትም ይልቁን #በልጁ_ደም_የሆነ_ድፍረትና_መግባት_እንጂ!! ተባርካችኋል❤❤🙏🙏🙏
Show all...
ዛሬ አሪፍጊዜ ነበረን በኢዬሪካ የነበራቹ ተባርካችዋል ብዬ አስባለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 #ህይወት_ይናገር_እስቲ ድራማውን የታደማቹ ኮመንት ስጡን @eiyorikaa @eiyorikaa
Show all...