cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሰማያዊ ዜጋ |SemayawZegaa|

@SemayawZegaa ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። የዚህ ቻናል አገልግሎት - ፦ ቅዱሱን የእግዚአብሔር ቃል :- አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎች :- የመድረክ ዝማሬዎችን(Live Songs) እንዲለቀቅላችሁ የምትፈልጉት ማንኛውም አይነት መንፈሳዊ ማስታወቂያ ካለ ያናግሩን 👉 @Chaliman39

Show more
Ethiopia8 012The language is not specifiedReligion & Spirituality57 804
Advertising posts
1 343Subscribers
+1224 hours
+957 days
+42830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏
Show all...
ሥላሴ (ነገረ እግዚአብሔር )🛟
ስለ 666(ኢሉሚናቲ) 🇪🇹
እራስን በራስ ማርካት
ስለ 🔥🔥መንፈስ ቅዱ🔥🔥
ስለ ጌታ እራት (ቅዱስ ቁርበን)🍞
ስለ እግዚአብሔር ክብር 🌪
የመፅሐፍ ቅዱስ ተሪክ በምገርም አገላለጽ
የእግዚአብሔር ድምፅ መለየት
እንዴት እንፀልያለን
እምነት ምንድነው
አድስ ክዳን እና ብሉይ ክዳን አንድነታቸውን እና ልዩነታቸውን
ይቅርታ መድረግ 🙏
ስለ ንስሐ
ስለ መጨረሻው ዘመን 🌍🌓
🔥🔥የመጨረሻው ዘመን Revival 🔥🔥
ስለ ሐሰተኛ ነብያት
ስለ ትዳር እየያዘ 💍💍
ስለ ጋብቻ 👰🤵
❤ስለ ፍቅር ❤
ብቻ ምን አለፋችሁ ሁሉም አለ ከ እናንተ ሚጠበቀው Join ማድረግ ብቻ ነው 🙏
እናመሰግናለን 🙏
በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????
Show all...
አዎ አምናለሁ 👍
አይ 😣
ተልእኳችን ማለዳ ሚያዚያ 17/ 2016 ባልንጀራዬ ማን ነው? የመጸሐፍ ቅዱስ ምንባብ፡- ሉቃስ 10፡25-37 "ቀርቦም ቁስሎቹ ላይ ዘይትና የወይን ጠጅ አፍስሶ አሰረለት፤ በራሱም አህያ አስቀማጦት ወደ እንግዶች ማረፊያ ቤት ወሰደው፤ በዚም ተንከባከበው፡፡"  ሉቃስ 10፡34 በትናንትናው የማለዳ መልእክታችን ክርስቲያኖች በዙሪያቸው ያሉትን ፍላጎቶች ለማየት እና ምላሽ ለመስጠት ችግሩ ወዳለበት ቦታ መቅረብ እንዳለባቸው አይተናል፡፡ ይህን ተግባር በክርስትና ሕይወታቸው ጠለቅ ያሉ በማህበረሰባቸው ውስጥ ሲከውኑት የምናየው መልካም ድርጊት ነው፡፡ አንዳንዶች የነፃ ምግብ እደላ ላይ ለጥቂት ሰዓታት በፈቃደኝነት ያገለግላሉ፣ እንዲሁም አንዳንዶች የአደጋ ጊዜ እርዳታ ላይ በበጎ ፈቃደኝነት ይሰራሉ፣ ሌሎች ደግሞ ተማሪዎችን በነፃ ያስጠናሉ፡፡ መልካም ባልንጀራ መሆን ማለት በዙሪያዎ ያሉ ሰዎችን ስጋቶች፣ ትግሎች እና ፍላጎቶች መለየት እና በምንለው ማገዝ ማለት ነው፡፡ ፓስተር እና ጸሃፊ ጆን ኦርትበርግ የደጉ ሳምራዊ ታሪክ ጠንካራ ከሆኑት ባህሪያት አንዱ ሳምራዊው ያላደረጋቸው ነገሮች ውስጥ ነው በማለት ሀሳቡን በዝርዝር ይገልፃል፡፡ ሳምራዊ ጉዳት የደረሰበትን አይሁዳዊ ወደ ቤቱ አልወሰደውም፡፡ እንዲሁም የመንገዱ ደንነት ለተጎጂዎች የተጠበቀ እንዲሆን ከአውራጃውን መሪ ጋር ውይይት ሲያደርግ አናይም፡፡ ተመሳሳይ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች የእርዳታ ድርጅት ለመፈት ሲሞክር  ወይንም የንግድ ጉዞውን ሲዘርዝ ታሪክ ውስጥ አንመለከትም፡፡ ደጉ ሳምራዊው ሁሉንም ነገር አላደረገም፤ ነገር ግን የሚችለውን ብቻ አደረገ፡፡ በአሁን ጊዜ ለችግሮች የመፍትሔ አካል ለመሆን ስንፈልግ እንቅፋት ከሚሆኑብን ነገሮች መካከል ፍላጎቶቹ ከመጠን በላይ ብዙ መሆናቸው ነው፤ ይህ በሚሆንበት ጊዜ ከየትኛው መጀመር እንዳለብን ግር ይላል፡፡ ከመጠን በላይ ፍላጎት ቢኖርም  እንኳ እርምጃ መውሰድ አለብን፡፡ ጸሎት፡ ጌታ ሆይ፣ ዛሬ ፍቅርህን ለባልንጀራዬ ለማሳየት አንድ እርምጃ እንድወስድ እርዳኝ በስምህ የተደረገው ትንሹ ተግባር ከጥሩ ዓላማዎች የተሻለ እንደሆነ አስታውሰኝ.፡፡በኢየሱስ ስም፤ አሜን! በማርቲን ኮንታንት የተጻ ከ https://todaydevotional.com/ ድህረ ገጽ ተወስዶ የተረጎመ፡፡ https://t.me/wmnministrydilla https://t.me/wmnministrydilla https://t.me/wmnmission https://t.me/wmnmission
Show all...
Today Daily Devotional — Today Daily Devotional

Today is a daily devotional that helps God's people refresh, refocus and renew their faith through Bible reading, reflection, and prayer.

ስለ ህይወት ብዙ ጥያቄ አለዎት??🤔
Show all...
😖ስለ ጭንቀት 😖
🤒ተስፋ መቁረጥ 😓
🤐ለሰው መነገር ለከባደበችሁ ነገር 😷
🤒ስለ ሱስ🤒
🎄እና ሌሎችንም 🎄
ክርስቲያን ነህ/ ነሽ?
Show all...
👍72
👎15
ስለ ህይወት ብዙ ጥያቄ አለዎት??🤔
Show all...
😖ስለ ጭንቀት 😖
🤒ተስፋ መቁረጥ 😓
🤐ለሰው መነገር ለከባደበችሁ ነገር 😷
🤒ስለ ሱስ🤒
🎄እና ሌሎችንም 🎄
ተልእኳችን ማለዳ ሚያዚያ 15/ 2016 የተገለጠ እምነት የመጸሐፍ ቅዱስ ምንባብ፡ ያዕቆብ 2:14-26 እንዲሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነወ፡፡ ያዕቆብ 2:17 በዛሬው ጊዜ ብዙ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን ለማምለክና ቃሉን ለማዳመጥ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ይሰባሰባሉ። ከፕሮግራሙ በኋላ  ፓስተሩን ሰላምታ በመሰጠት “ጥሩ አገልግሎት ነበር ፓስተር” ወይም “ታላቅ መልእክት” ይላሉ። አንድ ፓስተር ለእነዚያ አስተያየቶች የመለሰበትን መንገድ ወድጄዋለሁ፤  ፓስተሩ ፈገግ በማለት  "እናያለን!" ሲል መለሰ በሌላ አነጋገር መስማት ብቻ ሳይሆን ወጥተን የሰማነውን ከተለማመድነው ጥሩ መልእክት ነው ማለቱ ነው ።  እምነታችን በንግግርና በተግባር የተገለጠ መሆን አለበት! ታዋቂው ሰባኪ እና የማህበራዊ ፍትህ ተሟጋች ጂም ዋሊስ እንዲህ ይላል "በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እምነት በውሰጥ ብቻ የምትይዘው ነገር ሳይሆን የምትተገብረው ነው" በማለት ተናግሯል። በሌላ አባባል ከተግባር የተለየ እምነት ትርጉም የለሸ ነው፡፡ የአምልኮ እና የስብከት ግብ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውቀትን ማስተላለፍ ሳይሆን ምእመኑ ቃሉን ከማወቅ ባለፈ ለቃሉ ታዛዠዎች እንዲሆኑ በማስታጠቅ ለወንጌል ማዘጋጀት ነው፡፡ በቤተክርስቲያን ውስጥ የምታመልክ ከሆነ፣ እነዚህን ጥያቄዎች  እራሰህን ጠይቅ፡- 1.  በተነበበው ክፍል መሰረት ከዚህ በኋላ ምን ላደርግ ይገባል? 2.  የእግዚአብሔርን ቃል ለመታዘዝ ምን ያህል ቁርጠኛ ነኝ? 3.  እግዚአብሔር በእኔ እንዲታይ ምን አይነት መንፈሳዊ ልምምዶች ሊኖረኝ ይገባል? ጸሎት፡🤲🏽 እግዚአብሔር ሆይ ቃልህን ከመናገር እና ከማወቅ ባለፈ እንደ ቃል መኖር እንድችል እርዳኝ፡፡በአንተ ላይ ያለኝን እምነት እንዳሳይ እንዲረዳኝ የተማርኩትን ተጠቀም፡፡በኢየሱስ ስም፤ አሜን! በማርቲን ኮንታንት የተጻፈ
Show all...
👍 1
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
Show all...
💙💙ዮሐንስ ግርማ❤️❤️
💙💙እንደለ ወ/ግዮርግስ❤️❤️
💙💙ታምራት ሃይሌ❤️❤️
💙💙ደዊት ጌተቸው❤️❤️
💙💙መስከረም ጌቱ❤️❤️
💙💙ታስፋዬ ገብሶ❤️❤️
💙💙ይትበረክ ተምሩ❤️❤️
💙💙አድሱ ወርቁ❤️❤️
💙💙ደንኤል አ/ሚከኤል❤️❤️
💙💙ቤተልሔም ተዘራ❤️❤️
💙💙ሰለሞን(ኦሮምፋ)❤️❤️
💙💙በብ❤️❤️
💙💙ደረጄ ከበደ❤️❤️
💙💙መስፍን ጉቱ❤️❤️
💙💙ሰላም ደስታ❤️❤️
💙💙ሸወዬ ደምጤ❤️❤️
💙💙ሊሊ(ቃል ክደን)❤️❤️
💙💙ይትበረክ አለሙ❤️❤️
📌📌ሁሉንም 📍አንድ📍 ላይ ለመግኛት📌📌
ቀን 1 🙏🏽እንጸልይ 🙏🏽 ለሐረሪ የሕዝብ ከፍል •  የሕዝብ ብዛት - 56,000 •  ዋነኛ ቋንቋ - ሐረሪ •  ብዙ ተከታይ ያለው ሐይማኖት - እስልምና (99.70%) •  ክርስትና - 0.30% •  ወንጌላዊያን አማኞች - 0.05% •  የመጸሐፍ ቅዱስ ትርጉም - የተወሰኑ ክፍሎች ተተርጉመዋል •  ወንጌል ተኮር ቅጂዎች - አሉ የአደሬ / ሐረሪ የሕዝብ ክፍል በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኝ የሕዝብ ክፍል ነው፡፡ የሴሜቲክ ቋንቋም ተናጋሪዎች ናቸው፡፡ ይህ ህዝብ ልዩ መታወቂያዎቹ ብዙ ቢሆኑም አንደኛው ግን በግንብ በታጠረች ከተማ ለብዙ ግዘያት መኖሩ ነው፡፡የሐረሪ ሕዝብ የሱኒ እስልምናን የሚከተሉና በመንፈሳዊ ህይወት ላይ ትኩረት የሚያደርጉም ናቸው፡፡ 🤲🏽 ዛሬ ምሽትም ስለእነርሱ በሁለት ርዕሶች ላይ እንጸልያለን ! 👉🏼 የሐረሪ የሕዝብ ከፍል መካከል የወንጌል ተልእኮ ስራ እንዲሰፋ እና እንዲበዛ እንጸልይ፡፡ 👉🏼 እግዚአብሔር በድንቅ እና በተዓምራት በመካከላቸው ሃይሉን እንዲገልጥ እንጸልይ፡፡ "ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።" መዝሙር 46-10
Show all...
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ??? Wave== @seer_lewi
Show all...
❤️❤️ዮሐንስ ግርማ💙💙
❤️❤️እንደለ ወ/ግዮርግስ💙💙
❤️❤️ታምራት ሃይሌ💙💙
❤️❤️ደዊት ጌታቸው💙💙
❤️❤️መስከረም ጌቱ💙💙
❤️❤️ተስፋዬ ጋብሶ💙💙
❤️❤️ይትበረክ ተምሩ💙💙
❤️❤️አድሱ ወርቁ💙💙
❤️❤️ደንኤል ዐ/ሚካኤል💙💙
❤️❤️ቤተልሔም ተዘራ💙💙
❤️❤️ሰለሞን(ኦሮምኛ)💙💙
❤️❤️በብ💙💙
❤️❤️ደረጄ ከበደ💙💙
❤️❤️መስፍን ጉቱ💙💙
❤️❤️ሰላም ደስታ💙💙
❤️❤️ሻወዬ ደምጤ💙💙
❤️❤️ሊሊ(ቃልክዳን)💙💙
❤️❤️ይትበረክ አለሙ💙💙
📌📌ሁሉንም📍አንድ📍ላይ📌📌