cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የቢኒያም ግጥሞች እና የጥበብ ምክሮች

ብርሀን ከጭለማ ጥበብ ከስንፍና እንደሚሻል አየሁ ። ምንም ግዜ ያነበብከው ነገር ላይ ተጠበብበት እንጂ አይጥበብብክ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Repost from N/a
https://fias777.vip/#/pages/register?invite_code=342602&t=1648971034727 1: Enter a 9-digit mobile phone number (do not add 0 or area code in front) 2: Enter the random verification code in the graphic, do not add spaces. 3: Fill in my invitation code: 150249 4: Enter your login password 5: Enter your withdrawal transaction password በቀን ከ200 US Dollar በላይ መስራት ሚያስችል website ነው። ሊንኩን በመጫን ይግቡና ይሞክሩት። ከአንተ ሚጠበቀው sign up ማድረግና
Show all...
Join Fiverr and discover the fastest way to hire freelancers, for any online project. Thank me later! https://www.fiverr.com/s2/73bdfdfa4b
Show all...
እንኳን ወደ ኢትዮ ቴሌኮም / የቴሌብር አገልግሎት በሰላም መጡ‼️ 💬 ይህ በ ኢትዮ ቴሌኮም አዘጋጅነት የቴሌብር አገልግሎት አጠቃቀም ባህል ለማበረታታት የቀረበ የ 1000 ብር የገንዘብ ስጦታ ና የ2GB የሞባይል ጥቅል ስጦታ ነው‼️ የሽልማቱ አሸናፊ ለመሆን ይህን ሊንክ በመጫን ቡቱን በመቀላቀል መመሪያውን ይከተሉ 👇👇 https://t.me/EthTelebirr_bot?start=r0479967416 የሽልማቱ ተሸላሚዎችን ሊንኩን በመጫን በቴሌግራም ገፃችን ይመልከቱ👇👇 https://t.me/joinchat/1QQbOvBFC504OGFk ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው #SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ🔻 🌼 መልካም አዲስ አመት🌼
Show all...
🎁Safaricom ethiopia ሽልማት🎁 በተጠቃሚዎች ዘንድ እውቅናን ለማትረፍና ደንበኞችን ለማብዛት የቴሌግራም bot ከፍተናል በውስጡም ብዙ ሽልማቶችን አዘጋጅተናል። 🎁ለእርስዎ እና ለ2 ጓደኛዎ የ 3000 ብር ስጦታ 🎁smart phone( s21 ultra) 🎁Asus personal computer ይህንን ለጓደኞችዎ በመላክ ተሸላሚ ይሁኑ ማሳሰቢያ! ይህ ሊንክ የሚያገለግለው ለ Biniyam ብቻ ነው https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0479967416
Show all...
#SafaricomEthiopia: በየሳምንቱ ሁለት ስልኮችን ለደንበኞች እየሸለምን እንገኛለን በትንሽ ስራ ትልቅ ነገር ይሸለሙ:: የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት ጥበቡ ከበደና ሚኪያስ ግርማ የዚህ ሳምንት የቴሌግራም ፓኬጅ የአይፎን 13 ፕሮ ማክስ ተሸላሚ ሆነዋል :: ጥበቡ 3500 ሰዎችን ሚኪያስ 3000 ሰዎችን ወደ ቻናላችን እንዲገቡ አድርገዋል በዚህም በኮምፒተር ምርጫ ሽልማቱ ተበርክቶላቸዋል :: እርሶም ፈጥነው ወደ ቻናሉ ጆይን ያድርጉ ቀጥሎም ይህን ፁሁፍ ለ30 ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ :: ከዚህ በፊት አጋርተው ካልተሸለሙ በቂ ሰዎችን ወደ ቻናሉ አላስገቡም ማለትነው ለአዳዲስ ሰዎች ሼር ያድርጉ:: በጉሩፓችና ቻናሎች ሼር ማድረግ የመሸለም እድሎን በእጥፍ ይጨምራል :: ይህን ሊንክ: https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0 ተጭነው ጆይን ብለው ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ ::
Show all...
#SafaricomEthiopia :ውድ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን ሚያዚያ ሁለት በ+2517 የመለያኮድ የስልክ አገልግሎት የሚጀምር ይሆናል በማህበራዊ ሚዲያ በቴሌግራም ፓኬጅ ብዙዎች ሽልማታቸውን ተረክበዋል እርሶም ይችን ዘመናዊና ቅንጡ አይፎን 13 ፕሮማክስ ስልክ የመሸለም እድል አሎቶ :: አሁኑኑ ወደ ቻናሉ ካልገቡ ሊንኩን ተጭነው ጆይን ብለው ይግቡ ቀጥሎም ይህን ፁሁፍ ለ30 ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ :: ከዚህ በፊት ሼር አድርገው ከሆነ በቂሰዎች በርሶ ሊንክ አልገቡም ማለት ነው ደግመው ለአዳዲስ ገደኛዎ ፎርዋርድ ያድርጉ :: በጉሩፓችና ቻናሎች ማጋራት የመሸለም እድሎን በእጥፍ ይጨምራል #መልካም እድል ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ :: በዚህ ሊንክ ይግቡ https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0
Show all...
#SafaricomEthiopia :ወድ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን ሚያዚያ ሁለት በ+2517 የመለያኮድ የስልክ አገልግሎት የሚጀምር መሆኑን ማሳወቃችን ይታወቃል እንዲሁም መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ እንዲረዱን የከፈትናቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ተከታይ በመሆን ና በማጋራት ተደራሽ የደረጉ ብዙ ቤተሰቦቻችንን ሸልመናል ይችን በጣም ዘመናዊና ቅንጡ አይፎን 13 ፕሮማክስ የ2021 ሞዴል ሲልክ ይሸለሙ :: በቅድሚያ በሊንኩ ወደ ቻናሉ ጆይህ ያድርጉ ቀጥሎም ለ30 ጓደኛዎ ይህን መረጃ ያጋሩ ወዲያውኑ ለሽልማቱ እጩ ይሆናሉ :: እርሶ ባጋሩት ሊንክ ወደ ቻናሉ የገቡ ሰዎች ቁጥር በኮሚፒተር ሲስተም ታይቶ ይሸለማሉ :: በዚህ ሊንክ ይግቡ : https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0
Show all...
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ተማሪ የሆነው ቢኒያም እንዳሻው ዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በኮምፒተር ምርጫ 2021 ሞዴል አፕል ላፕቶፕ ኮምፒተር አሸናፊ ሆኗል :: እርሶም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርገው ይሸለሙ በቅዲሚያም ይህን መረጃ ለ30 ገደኛዎ ፎርዋርድ ያድርጉ ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ያልገባችሁ በዚህ ሊንክ ይግቡ :: https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0 በመጨረሻም በዚህ ሊንክ https://youtu.be/qELHBnQ3SDY የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ በኮምፒተር ምርጫ 2021 በጣም ዘመናዊና ውድ አፕል ኮምፒተር እንሸልሞታለን
Show all...
#safaricomEthiopia: ይህ ልዩ እድል በፍፁም እንዳያልፋችሁ : ውድ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦቻችን ድርጅታችን ከደምበኞቹ ለመገናኘት የከፈታቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች ተደራሽ ለደረጉ ደምበኞች የተለያዩ የሽልማት መርሃግብር በማዘጋጀት ብዙዎችን ሸልሟል:: አሁንም እርሶ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ(subscribe) በማድረግ እጅግ ዘመናዊ እንዲሁም ውድ የ2021 ሞዴል አፕል ላፕቶፕ ኮምፒተር ይሸለሙ :: ይህን መረጃ ለ30 ጓደኛዎ ሼር ያድርጉ ቀጥሎም በሊንኩ ገብተው ሰብስክራይብ ያድርጉ በኮሚተር ተይቶ ይሸለማሉ #እናመሰግናለን:: በሊህ ሊንክ ይግቡ : https://youtu.be/qELHBnQ3SDY
Show all...
#SafaricomEthiopia: አሰራሩ ተቀይሯል ሁላችሁም የመሸለም እድል አላችሁ ፈጥነው ይሞክሩ :: ከዚህ በፊት ብዙዎችን በቴሌግራም ፓኬጅ አይፎን ስልክ በዩትዩብ ፓኬጅ አፕል ላፕቶ ኮሚፒተር ሸልመናል :: ስንሸልም የነበረው ብዙዎችን ወደ ገፃችን የጋበዙትን ነበር አሁን በዚህ ዙሩ ዩትዩብ ገፃችንን ሰብስክራይብ (#subscribe) ያደረጉ ሁሉ እኩል የመሸለም እድል አላቸው አሸናፊው በኮምፒተር ምርጫ የፊታችን እሮብ ይፋ ይደረጋል :: አሁኑኑ ሰብስክራይብ ያድርጉ የ2021 ሞዴል በጣም ዘመናዊና በጣም ውድ አፕል ላፕቶፕ በእጆ ይገባል :: በዚህ ሊክ ይግቡ: https://youtu.be/qELHBnQ3SDY
Show all...
#SafaricomEthiopia : ሽልማቱ በእጥፍ ጨመረ በትንሽ ስራ ትልቅ ነገር ይሸለሙ :: ውድ ኢትዮጵያዊያን ደምበኞቻችን በየሳምንቱ ብዙ ሰዎችን ወደቻናሉ ከጋበዙ ደምበኞች አንዱን እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ የ2021 ሞዴል አይፎን 13 ፕሮ ማክስ እየሸለምን ቆይተናል :: በመሆኑም በዚህ ሳምንት ወደ ቻናላችን የገቡ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሺህ በላይ መሆናቸውን ተከትሎ ሽልማቱን ወደ ሁለት ከፍ አድርገነዋል :: በመሆኑም የመሸለም እድሎን በእጥፍ ይጨምራል :: በቅድሚያ ሊንኩን ተጭነው ወደ ቻናሉ ይግቡ ቀጥሎም ይህን ፅሁፍ ለ30 ጓደኛዎ ያጋሩ ባጋሩት ሊንክ ወደ ቻናሉ የገቡ ሰዎች በኮምፒተር ታይተው ከነዚህ ቅንጡ ስልኮች አንዷን ይሸለማሉ :: በዚህ ሊንክ ይግቡ : https://t.me/+mdlD0Hgjq_ZlNmE0
Show all...
sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://lc8-video.xyz/6528714692307890/
Show all...
የምወዳችሁ እህቶቼ እና ወንደሞቼ የዩቱብ ቻናሌን በፍቅር ሰብስክራይብ አድርጉልኝ https://youtube.com/channel/UCvLW5diDYmHNLHcbqdKS81A
Show all...
#የአረቄ_ስም_አመጣጥ_በኢትዮጵያ በባሏ የተማረረች የቤት እመቤት ነበረች አሉ። ባሏን ለመግደል በማሰብ አረቄን እንደቀመመች ይነገራል። ያን ግዜ አረቄ የተሰኘው ስሙን አላገኘም ነበር። ስሙን ያገኘው ባልየው አብዝቶ በመጠጣት ታመመና ሊሞት ሲያጣጥር ሳለ በመጨረሻ ከተናገራቸው ቃላት የተወሰደ ነው። “ኧረ ቄስ ጥሩ” ሊል ፈልጎ... "ኧረ ቄ ... ” እንዳለ ይሞታል። እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከ"ኧረቄ” ወደ #አረቄ ስሙ ተሻሽሎ እዚህ ደርሷል።🤣🤣🤣 #ይህው ከዛን ጊዜ ጀምሮ አረቄም መግደሏን ሰውም ጠጥቶ መሞቱን ተያይዞታል #አመታዊ አረቄን የማስቆም ዘመቻ @biniyamarts
Show all...
ከግብፅ እና ከኢትዮጵያ በሥልጣኔ ማን ይቀድማል? የታሪክ አባት የሚባለው ሄሮዳተስ ወደ ግብፅ መጥቶ ዓባይንም ጎብኝቶ በጻፈው የታሪክ መጽሐፉ እንደዚሁም ዲዮዶር የሚባለው የሮማ ጸሐፊ ከግብፅ በፊት ሥልጡንና ገናና የነበረችው ኢትዮጵያ መኾኗን እሷም በመጀመሪያ ግብፅን ወርራ ቅኝ ተገዢ ሀገር አድርጋ መያዟን ግብፅንም ፲፰(18) የኢትዮጵያ ነገሥታት እንደገዟት ራሷ ኢትዮጵያ ግን በማንም ተገዝታ የማታውቅ ሀገር መኾኗን ገልጸዋል። ግብፅ ሥልጣኔን ከኢትዮጵያ እንደወሰደች እና ያገኘችውን ሥልጣኔ አስፋፍታ እንደገና የ፲፰(18)ኛው እና የ፲፱(19)ኛው ሥርወ መንግሥት ነገሥታት ኢትዮጵያን መልሰው እንደገዙ ከዚያ ወዲህ ደግሞ ኢትዮጵያውያኖች አይለው እንደገና ግብፅን ይዘው የ፳፭(25) ሥርወ መንግሥት እንደመሠረቱ እና እንደገዙ ተፅፏል። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት በብዙዎች ዘንድ የሚታወቀው እና ብዙ ተመራማሪዎችም የሚሉት ግብፅ ለኢትዮጵያ ሥልጣኔን እንዳስተማረች እና በ፲፰ኛው ስርወ መንግሥት የነገሡት የግብፅ ነገሥታትም ኢትዮጵያን እንዳስገበሩ እና እንደገዙ ይናገራሉ። ይህን ለማለት ያበቃቸውም የፈረንሳይ፣ የእንግሊዝ፣ የጀርመን እና የአሜሪካ ተመራማሪዎች በመምፊስ፣ በቴብ፣ በናፓታ እንዲኹም በጥንታዊ ከተሞች ያለውን መሬት እያስቆፈሩ የሚያገኙትን የነገሥታት እና የአማልክት ሐውልት የቤት ዕቃ እና በላዩ ላይ በዚያን ዘመን የተቀረጸው ጽሑፍ (ሄሮግላፊክ) የብራናውን ጭምር እየተረጎሙ ተረዳን ባሉት መሠረት ነው። "እነዚህ በቁፋሮ የተገኙት ማስረጃዎች ኢትዮጵያውያን ነገሥታት እና ህንዳኬዎች( ህንዳኬ በዚያን ጊዜ የነበረ የሴት ነገሥታት መጠሪያ የማዕረግ ስም ነው።) በሚመሩበት ጊዜ የነበሩ እና ኢትዮጵያውያን ለግብፃውያን ያወረሱት የሥልጣኔ አሻራዎች ሊኾኑ ይችላሉ።" ይኼ👆የእኔ ዕይታ ነው። የመረጃ ምንጭ:- የኢትዮጵያ ታሪክ ኑብያ (ናፓታ - መርዌ) ከተክለ ፃድቅ መኵሪያ @biniyamarts
Show all...
ኦን ላይን በነፃ ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ https://timebucks.com/?refID=221346511 ሊንኩን በመንካት ወደ ዌብ ሳይቱ ገብታችሁ ተመዝገቡ እንዴት አደምትሰሩ ሙሉ ስቴፑን ዩቱብ ለይ ቪድዮ አለ
Show all...
Watch "Gospel Singer Taklu birhanu hin bayata new 2022/2014 gospel song" on YouTube https://youtu.be/RAwSA99lEEQ
Show all...
✍ እንዲህ ፃፍ ይለኛል ************** . . . ባፈሰስክልኝ ደም ፣ ህያው ሆኘ ቁሜ አዲስ ስም ሰ'ተኸኝ ፣ ተቀይሮ ስሜ ውዴ ሆይ ወዳጄ ፣ የህይወቴ መድህን ላልጠግብ እያነሳሁ ፣ መልካሙን ስምህን ብዕሬ በትጋት ፣ ፊደላት ይተፋል ከዜማ ከቅኔ ፣ ፍቅርህ ከቃል ያልፋል ከመታወቅ ሁሉ ፣ ከአዕምሮ በላይ ነህ ቃላት የማይገልጹህ ፣ ቃል ነህ ቃልም አለህ በዘመናት ልኬት ፣ በቀን ማትገደብ ለመርታት 'ማትገጥም ፣ የማትሮጥ ለመቅደም ሸምግለህ የኖርክ ፣ በዘመናቱ አንተ የነገ ፣ አንተ የዛሬ ፣ አንተ የጥንቱ በ'ርጅና ስጋት ፣ አትከበብም እድሜህ አይገፋም ፣ እድሜ የለህም እንቅልፍ ፈጥረህ ፣ እንቅልፍ የሌለህ እድሜ አልባ የሆንክ ፣ እድሜ ጠገብ ነህ እንዲያው ያስብለኛል እንዲህ ጻፍ ይለኛል.............. በህልውናህ በልዕልናህ አላምንም ብሎ ፣ ስንቱ ሰድቦሀል የቁጣ ፈሳሽ ፣ ሳታፈስበት ቤቱን ሳትቀጣ ፣ ስንቱን ምረሀል ማንም ተነስቶ ፣ ያሻውን ሲልህ ውረድ ወይ ፍረድ ፣ ብሎ ሲናገር እግዚአብሔር የለም ፣ ብሎ እየካደ ሰነፍ ለሰነፍ ፣ ባንተ ሲማከር በቁጣ ፈንታ ፣ ምህረት አዝንበህ ከነቆሻሻው ፣ አቀፍከው ሳምከው ለኃጢአተኛው ፣ ጻድቁን ሰዋህ ልጅህን አርደህ ፣ ሰነፉን ማርከው በቸርነትህ ፣ ንስሀ ገብቶ በጨለመበት ፣ ብርሃን ሁነኸው ዳግም ለኃጢአት ፣ ሕያው እንዳይሆን ምኞቱን ነቅለህ ፣ ሙት አድርገኸው የሁሌ አምሮቱ ፣ መሻቱ ሆነህ ጸጋህ ዙፋን ስር ፣ ይንበረከካል ትናንት የለህም ፣ ያለበት ልቡ ዛሬ በፍቅርህ ፣ ይነፋረቃል አንተ ያልገረምከኝ ፣ አንተ ያልደነከኝ በማን ልገረም ፣ በማን ልደነቅ ስለማን ልግጠም ፣ ስለማን ልጻፍ ስለማን ላውራ ፣ ስለማን ልስበክ እንዲያው ያስብለኛል እንዲህ ጻፍ ይለኛል.......... ጦር ሲወረወር ፣ ቀስቱ ሲሰበቅ ፍላጻው ሲበር ፣ ሊወጋኝ ሲሻ ከክፉ አደጋ ፣ ከቀትር ጋኔን እውነትህ ከቦኝ ፣ ልክ እንደ ጋሻ ደቂቃ ሰአቱ ፣ ማታውና ጧቱ በጋና ክረምቱ ፣ ወራትና አመቱ ያላንሸራተተኝ ፣ የጸናሁበቱ አንተ ላይ ቆሜ ፣ ሕያው አለቱ አንተን በልቸ ፣ አንተን ጠጥቸ ከራብ ጠግቤ ፣ ከጥም ረክቸ ባንተ ተይዠ ፣ ባንተ ታቅፌ ሞቴ ያስቀናል ፣ እንኳን እንቅልፌ ካንተ ጋር ሆኘ ፣ ክፉ ሳልፈራ ስላንተ ልኖር ፣ አንተን ላወራ ገና እጠግባለሁ ፣ እድሜ እንደ እንጀራ እንዲህ ጻፍ ይለኛል አንተን እያሰብኩኝ ቃል ይጠፋብኛል እንዲህ ጻፍ ይለኛል ቃል እንደጠፋብኝ ቃል ይገልጽለኛል እንዲህ ጻፍ ይለኛል ፣ እያልኩ እጽፋለሁ የምታጽፈኝን ፣ እጽፍልሃለሁ ያውም ደስ እያለኝ!! @biniyamarts
Show all...
✍ ቀዳሚ የለህም ************ የአብ ፍቅር ነህ ፣ ጥልቅ መውደዱ መድረሻ አድራሻው ፣ አድራሽ መንገዱ ለማይታየው ፣ የሚታይ መልኩ የክብሩ ግልጠት ፣ መንጸባረቁ ምሳሌው የሆንክ ፣ የማንነቱ አንተነቱ ነህ ፣ ለእርሱነቱ ባንተ እርሱን አየን ፣ አይተን አወቅነው ፍቅሩን ተረዳን ፣ ወዶን ወደድነው አንተን ያየ ሰው ፣ አብንም ያያል ባንተ ተይዞ ፣ ካንተው ይቆያል ጊዜ ጠብቀህ ፣ አትቀየርም ጀርባ አትሰጥም ፣ ፊት አታጠቁርም ሰው አለመውደድ ፣ አትችልበትም ጨክኖ ማለፍ ፣ አታውቅበትም ሲጠሉህ መጥላት ፣ አይሆንልህም ቀድሞ በመውደድ ፣ ቀዳሚ የለህም ወዳጅ ነህ!! 📌 ወደኸው የወደደህ እንጂ ወዶህ የወደድከው ማንም የለም 👉ኢየሱስ!!
Show all...
♦️ አንዳንዴ እየወደድክ የምትርቀው አንዳንዴ ደግሞ እየጠላህ የምትቀርበው ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ አብረህ የምትኖረው ሰው አለ... ♦️አንዳንዴ ፍቅሩን ሳይገልፅልህ የሚወደህ አንዳንዴ ደግሞ እወድሃለሁ እያለ የሚጠላህ ብዙ ጊዜ ግን ስሜቱን የማታውቀው ሰው አለ... ♦️አንዳንዴ እየራበህ የማትበላው አንዳንዴ ደግሞ ጠግበህም የምትመገበው ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትውጠው ነገር አለ ♦️አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት ህይወት አለ... ♦️አንዳንዴ አስደስቶህ የምታለቅስለት አንዳንዴ ደግሞ አሳዝኖህ የምታለቅስበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምታነባበት ጊዜ አለ...
Show all...
#ለኢሬቻ (ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን) ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ኢልማ ገልማ አባ ገዳ ርቱእ ጀማ ብፁእ ጀማ ለካ አንተ ነህ አባ ገዳ ኢልማ ገልማ ያደ ኦሮሞ ሻማ ዋቃ ገዲ ነማ ኦሊን ሱማ አከ ሱማ የተሰኘዉ እንደ አክሱም የተባልከዉ ፍፁም ጀማ ለካ አንተ ነህ አገ ኦጋ ጂገ ሎጋ አባ ሰርዳ አባ ገዳ አባ ፈርደ ነበልባሉ እም ቅድመ ኦሪት ባህሉ ያኢ ቢያ አባ ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ ለካ አንተ ነህ ሴራ አርካ ኦገ ገዳ የአድባር ዋርካ ያዴ እናቴ ያዴ እስቴ ያዴ አተቴ ያዴ እቴቴ ያቴ ሆራ የኩሽ ነዶ አባ ቦኩ አከም ኢዶ በአናትህ ፀሃይ ከለቻ የምትጠልቅ አንተ ብቻ የካም ኢደ ኢዶ ምድር ተነባቢ የአስር ሚስጥር አባ ወሮ አባ ወራ አባ ባሮ አባ በራ የጅቡቲም ጀበ ዲሾ የመቅዲሾም መቀ ዲሾ የነሙንቴሳ ካም በልአ እንደ ብራቡ ከምፐላ መነ ደላ አከ መንደላ መቀ ደላ አከ መቅደላ የፊላኒ ካኖደላ የምትሰኝ የምታሰኝ የጎና ቤት አባ ወራ የላሊ ቤት ላሊበላ በጎፈሬህ ስሪት ላባ አዶ አዶየ ዉብ ቀዘባ አዳ የከለቻ ተሸላሚ ያዱ ግንባር ተቀዳሚ የአዲስ ዘመን መፀዉ አደይ አዳ...አዱኛን እልል እሰይ የምታሰኝ...የምትሰኝ አዱ አዱኛ አባ ቢሌ የአካ ኪሌ የአባ ቢሌ ለካ አንተ ነህ ገዳ ገዳም የአለም ሰላም ገዳ ቢሊሱማ ሳቃ ፈካ ጉራቻ አካ ዋቃ የመፀሃፍት አምላኩ አኒ ያለበሰህ ድርብ ካኒ የጥቁር ፈርኦን ልሳን የአዴ አዳ ፀሃይ ብርሃን የአዱሊስ አዱኛ ኪዳን አባ ገዳ አባ በአል የቅድመ አክሱማዊት ቃል የአስርቱ በሮች መሰላል የማለዳ ንጋት ፀዳል የኦሩስ ኦሪሳ ተምሳል ለካ አንተ ነህ አገ ኦጋ ጂገ ሎጋ ያኢ ቢያ አባ ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ ርቱእ ጀማ የተባልከዉ አባ ሱማ እንደ አክሱማ ያደ ኦሮሞ ሻማ አባ ገዳ ኢልመ ገልማ ለካ አንተ ነህ:: ፨ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን፨ 💚💛❤️ baga Irrecha bara kanaan isiin gahee! Ayaana garii ⚪️⚫️🔴 @Biniyamarts
Show all...
✍የጨዋይቱ ልጅ ነኝ ************* ባሪያ እናት ልጅ ወልዳ፣ ጨዋ ነህ ብትለው መቸም ጨዋ አይሆንም፣ ጨዋነት የዘር ነው ባሪያይቱ ደጋግማ፣ እልፍ ብትወልድም እልፍ ባሪያ እንጂ፣ አንድ ጨዋ አትወልድም ባርያ የወለደችው፣ ሲስቅ ደስ የማይላት ባርነት የማታውቅ፣ እናቴ ጨዋ ናት ባሪያይቱ ልጇ ጋር፣ ካልወጡ የምትል እስማኤል በይስሀቅ፣ አይስቅም የምትል አብሮ ከልጄ ጋር፣ አይወርስም የምትል የወለደችውን፣ የምታቀማጥል ልጇን ለነፃነት፣ ወላጅ ናት እናቴ የተወለድኩበት፣ ዘር ነው ጨዋነቴ እኔስ የማይጠፋ፣ የማይሞት ዘር አለኝ የእመቤቲቱ፣ የጨዋይቱ ልጅ ነኝ አውቃለሁ እናቴን፣ ሞግዚት አያሻኝም ባሪያይቱን ፍለጋ፣ ሞኝኛ አልሞኝም ከጽዮን በስተቀር፣ ከሲናይቱ አልሰማም የሳራን ጡት እንጅ፣ የአጋርን አልጠባም #እምቢየው ❝.....ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ #የጨዋይቱ_ልጆች_ነን እንጂ #የባሪያይቱ_አይደለንም።❞ —ገላትያ 4: 31 #ለአሁኗ_ገላትያ!! @biniyamarts
Show all...
#Block......un block ቀን አትናፍቀኝም ጭራሽ ትዝ አትለኝ ስምህም ሲጠራ ድንቄም አልደነግጥ ፎቶህንም ሳየዉ ልቤ አትልም ድልቅ። ድንገት ትዝ ካልከኝ ራሴን 'ረግማለሁ ምን አጃጅሎኝ ነዉ ብዬ እገረማለሁ። ያንተ ስም ሲጠራ ብዙ መሠል ስሞች ይመጣል ከኔ ጋር ሌላም አስባለሁ ከትዝታ ጋራ የአፍቃሪዬን ብዛት.............. በቃ ረስቻለሁ ብዬ ስደሳሰት Block🤜 ልክ ሲመሻሽ ደርሶ ስምህ ይጨንቀኛል ሳቅህ ይሰማኛል እንደ ቀኑ አይደለ ፎቶህ ግርማ አለዉ መፀፀት አይደለ ልቤ አምጪዉ ነዉ ሚለዉ ምን አተሽ ነዉ ከሱ እድል ነበር እሱ እያለኝ እንደቀልድ ቀን ያመንኩት ልቤ ካንተ ጋራ ሲነጉድ እንዲሁ አነጋለሁ ስላንተ አነባለሁ። ከዛ.............. un block ሳደርግህ ራሴን አገኛለሁ። ድሮስ ከጨለማ ምን ነበር ጉዳዬ አንተ መቼም አታዉቅ ሆነ እድል ፈንታዬ አንተና ጨለማዉ ግብራችሁ አንድ ነዉ ብቸኝነት ፍርሀት መልሳችሁ ዝም ነዉ። ደሞ ዛሬም ነጋ................. ❤️@biniyamarts
Show all...
Watch "singer gutu shiferaw kakuu baane akkamitii duuna ዘማሪ ጉቱ ኪዳን ይዘን እንዴት እንሞታለን live worship" on YouTube https://youtu.be/8YPOfWsL8A0
Show all...
Hi, I just found an awesome video on Clipclaps! Come and check it out! https://h5.cc.lerjin.com/video_share/?sourceId=8a8456e178ed6c570178ef9f0d44370e
Show all...
✍ ኢየሱስ ርዕሱ የሆነ ሰው ዘፈን ርዕሱ አይሆንም!!👌 ******************************** ✍ ስለ ኢየሱስ ለመናገር ጊዜ እንደማይበቃው ያወቀ ሰው ጉሮሮው እስኪደርቅ ልቡ እስኪወልቅ ስለ ዘፈን አያወራም፡፡ 📌 ኢየሱስ ማን እንደሆነ የገባው ሰው ዘፈን ምን እንደሆነ አያብራራም!! ✍ ኢየሱስ ያደረገለትን ያወቀ ሰው ዘፈን ምን እንደሚያደርግለት አያስረዳም!! 📌 አማኝ የተጠራው ስለ መዝሙር ሊተነትን ስለ ዘፈን ሊያብራራ ሳይሆን ስለ ኢየሱስ ሊያወራ ነው!! ✍ መፅሐፍት ሁሉ ስለሱ የሚናገሩለትን ኢየሱስን ከመፅሐፍ እየጠቀሰ ያላወራ በጣት የሚቆጠር ጥቅስ ላይ ስለተጠቀሰ ዘፈን ሽንጡን ገትሮ ቢሟገት ረብ የለውም!! 📌 ኢየሱስ በግሪኩ ኢየሱስ በዕብራይስጡ ብሎ ያላወራ ዘፈን በግሪኩ ዘፈን በዕብራይስጡ ቢል ህይወትን አያወራም!! ✍ መፅሐፍ ቅዱስ የተፃፈው ስለ ኢየሱስ ሊያወራ እንጂ ስለ ዘፈንም ስለ መዝሙርም ሊያብራራ አይደለም፡፡ 📌 ኢየሱስን እንኳን ለሴት ዳሌ እና ለሸበላ ወንድ የተዘፈነ ዘፈን ይቅርና ስለ እሱ የተዘመረ መዝሙር እንኳን ልኩ አይደለም!!(አንዘምር አለማለቴን ልብ ይሏል፡፡) ✍ ርዕስህ የመፅሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ ከሆነ ዘፈን ርዕስህ አይደለም፡፡ 📌 ርዕስህ ህይወት የሆነው ኢየሱስ ከሆነ የመዝሙርህ ርዕስ ኢየሱስ ይሆናል እንጂ መዝሙር ራሱ ርዕስህ አይሆንም!! ✍ ርዕሱ ኢየሱስ የሆነ ሐዋርያው ጳውሎስ በ1ኛ ቆሮ 2:2 እንዲህ ብሎ ይለናል:-" በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።" 👉 እንኪያስ ከክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳናውቅ እንቁረጥ!! @Biniyamarts
Show all...
🌼🌼🌼 የኢትዮጵያ አየር መንገድ 🌼🌼🌼 የአዲስ ዓመት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ ኢትዮጲያ አየር መንገድ ለ ቴሌግራም ገፃችን ተከታታዮች ማበረታቻ የተዘጋጀ የ 50,000 ብር ስጦታ ‼️ ያጋሩ ይሸለሙ 💰💰 በመጀመሪያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ 2013 የበጀት ዓመት ከ 100 ቢሊዮን ብር በላይ በማትረፍ ከ አፍርካ 1 ኛ ከዓለም 9 ኛ ደረጃን በመያዙ የተሰማንን ጥልቅ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን :: በመቀጠል አየር መንገዳችን ለቴሌግራም ቻናሉ ተከታዮች እንደ ማበረታቸ የሚሆን 1ሺህ ሰዎችን እድለኛ የሚያደርግ የ ያጋሩ ይሸለሙ ፕሮግራም እስከ መስከረም 5 /2014 ድረስ አዘጋጅቷል‼️ የ 50,000 ሺህ ብር ስጦታ አሸናፊ ለመሆን መከተል ያለቦት መመሪያ ከታች እንደሚከተለዉ ቀርቧል 👇👇 በጥንቃቄ ያንብቡ‼️ 1/ በመጀመርያም ተሸላሚዉ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ መቀላቀል አለበት👇👇👇 https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk 2/ በመቀጠል ተሸላሚው ይህን መልዕክት ለ 50 ሰዎች ወይም በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ 50 ሰዎችን ወደ ቻናላችን ማስገባት ይጠበቅበታል 3/ በመጨረሻም ኩባንያችን ከ ኢትዮ ቴሌኮም በሚያገኘው የዳታ አናላይቲክስ መረጃ መሠረት አሸናፊዎችን በመለየት በእጅ ስልካቸው በመደወል ሽልማታቸውን የሚያስረክብ ይሆናል፡፡ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/joinchat/iAUjPBFY6Lk4ZDhk @ethiopian_airIines ✈️ ይፍጠኑ , አይዘናጉ ይህ እድል የእርስዎ ሊሆን ይችላል እስከ 50,000 ብር ያሸንፉ‼️
Show all...