cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HONEST PICTURE

በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል እግዚአብሔርን አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው በእርሱም እታመናለሁ። አስተያየት ካለቹ በዚ አናግሩኝ @Nahidop

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
167
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
54 አመት በትዳር ልንመለከተው የሚገባ። @christ_zene @christanzenabo
Show all...
54 አመት በትዳር ልንመለከተው የሚገባ ። @christ_zene @christanzenabo
Show all...
አረቄ ቤትና ቸርች… ልንመለከተው የሚገባ አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Show all...
አረቄ ቤትና ቸርች… ልንመለከተው የሚገባ አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት።
Show all...
እንኳን መጣችሁ ! በዘጠናኛዎቹ በወቅት እጅግ የሚገርሙ እና ለትውልዱ በረከት የሆኑ መዝሙሮችን ያደረሱት አውታሩ ከበደ እና ዮሴፍ አያሌው በወደ ትውልደ ሀገራቸው መተዋል። *HONEST PICTURE
Show all...
ያ እቃ ይሄ ብር ይጨርሳል ልንመለከተው የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት። HONEST PICTURE YENATEW
Show all...
ተመርቋል ! የዘመሪ ደሬ ሁለተኛ አልበሙ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በዛሬ እለት ተመርቋል። በአልበሙን ስትገዙ በ online ከሆነ በውስጡ 17 መዝሙሮች ታገኛላችሁ በካሴት ምትትገዙ ከሆነ ደሞ 15 መዝሙሮች ይገኙበታል ተብሏል። HONEST PICTURE
Show all...
በሰላም ገብተዋል ! ሦስተኛ ዙሮች በትላንትናው ሽኝት ከተደረገላቸው በኋላ በዛሬ እለት አራተኛ ዙሮች በሰላም ወደ ሀዋሳ ገብተዋል። ከገቡም በኋላ ስለ ቆይታቸው ማብራሪያ ከአገልጋይ ዮናታ አክሊሉ ተሰቷቸዋል። መልካም ትምህርት ግዜ ! @christ_zene @christanzenabo
Show all...
በሰላም ተጠናቋል ! አንድ አንድ እያለ ሦስተኛ ዙር ላይ የደረሰው የ2013 መልካም ወጣት እነሆ ሦስተኛ ዙሮችን ሺኝት አድርጎላቸዋል። በሦስተኛ ዙር ጥሩ የሚባል ግዜም እንዳሳለፉ ለማርሲል ቲቪ የገለፁ ሲሆን በትላንትናው እለትም ሽኝት ተደርጎላቸዋል። በነዚህ ቀናቾች ውስጥ ብዙ ወጣቾች ምስክርነት የሰጡ ሲሆን ለህይወታቸው የሚሆናቸውን ስንቅ ይዘው እንደተመልሱ ገልፀዋል። በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አለን !
Show all...
ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እዚ ለይ ሚለቀቀውን ነገር ለሰው share በማድረግ ተባበሩን እናም ቻናሉን እንዲቀላቀሉ አርጉልን የተለያዩ የመልካም ወጣት ምስክርነቶች እና ፎቶዎች ይለቀቃሉ
Show all...
ይቅር ብለነዋል የናቲ ቤተሰቦች ስልጠና ቦታ መጡ HONEST PICTURE
Show all...
ነሐሴ 1 ! በብዙዎች ዘንድ የምትወደደው እና በመዝሙሯ የብዙ ሰዎች እጅ በአፍ ያስጫነ ስራዎችን የሰራችው ሊሊ በአዲስ መዝሙር ልትባርከን ነው። ተወዳጅዋ ዘማሪት ሊሊ በአዲሷ እዩልኝ የተሰኘው አልበሟ ነሐሴ 1 በመላው አለም ይለቀቃል ተብሏል። አስቀድማቹም አልበሙን ማዘዘን የምትችሉም ይሆናል +251960702380 +251118340949 በመደወል አልበሙን ማዘዝ ትችላላችሁ።
Show all...
3ኛ ዙር ቀን 3 መልካም ወጣት የመሻገር ብስራት HONEST PICTURE የእናተው ቻናል
Show all...
ራሱን አንቆ ሞቷል ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት HONEST PICTURE የእናተው ቻናል
Show all...
የፕሌን መንጃ ፍቃድ አስደናቂ የመልካም ወጣት ምስክርነት HONEST PICTURE የናተው ቻናል
Show all...
ሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች በሰላም ጨርሰው ወደ ሀገራቸው በሰላም ገብተዋል በነገው እለት ደሞ 3ተኛ ዙር ሰልጣኞች ወደ ሀዋሳ ይገባሉ መልካም ጉዞ 🚐
Show all...
ለአንደኛ ዙር ሰልጣኞች ምግብ ለማድረስ በጓዳ እንዲ መልኩ ይሰራል #malekam wetate HONEST PICTURE
Show all...
ቀን"1"ከዛሬው የስልጠና መርሀ ግብር የተወሰዱ ፎቶዎች #malekam wetate
Show all...
መልካም ወጣት የመጀመሪያ ቀን የአቀባበል ስነስራት @malekam wetate የመሻገር ብስራት
Show all...
▱◦◦የመጨረሻ◦◦▱ ➾ ዘማሪት ቃልኪዳን ንጉሴ ➲ እርዝመት➛9:26 ደቂቃ ➲ መጠን ➛ 5.3 MB ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው ▱◊◦ለወዳጆ ያጋሩ◦◊▱ HONEST PICTURE HONEST PICTURE ▯▵▴ ⒿⓄⒾⓃ ⓊⓈ ▴▵▯
Show all...
የአየር ሁኔታው ከበድ ያለ ሆኗል ! የዘንድሮ መልካም ወጣት እንደሚታወቀው በሀዋሳ ከተማ እንደሚደረግ ይታወቃል ሆኖም ጊዜ ክረምት በመሆኑ የአየር ሁኔታው ከብዷል። መላው ኢትዮጵያ ጨምሮ በበርካታ ቦታዎች ከባድ ዝናብ እየጠለ ይገኛል በሀዋሳም ዝናብ እየዘነበ በመሆኑ የአየር ሁኔታው በጣም ቀዝቃዛ መሆኑ ተነግሯል። በዚህም ምክንያት የአዲስ ኪዳን ካህና ቤተክርስቲያን እንዳሳሰበችው ከሆኖ ለስልጠና የሚመጡ ወጣቶች ከአንሶላ እና ከብድርብ በተጨማሪ ሹራብ ኮት እና ብርድ ለመከላከል የሚያግዙ ማንኛውም ልብሶችን ይዘው እንዲመጡ አሳስባለች። #melkam_wetat
Show all...
ይሄን ሊንክ በመላክ ተባበሩን እናም join እዲሉም
Show all...