cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

መድሽ 😳😎 MEME

በ ት/ቤት ፣ በተማሪዎች ፣ በመምህራን እና ትምህርት ላይ የተሰሩ #Meme's በሙሉ እዚህ ይገኛሉ። #Join & #Share ፎቶ እና ፅሁፎችን & ለ Comment እና Cross @Nat_Lil 👈 Our group 👉 @Medish12 እንደጉድ 🤣 ይሳቃል! Best Channel : : @Really_broken

Show more
Ethiopia7 285Amharic6 634The category is not specified
Advertising posts
535Subscribers
No data24 hours
-17 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ባይማሩ ቢቀርስ😡
Show all...
🔥🔥🔥 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። 🌟ይህ ሚቆየው እስከ ዛሬ ማታ 2 ሰአት ነው ። Invite Fast 💨 To Make Fast Money !!! 👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 6 ሰው 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/newflowerbajajmarket ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።
Show all...
NEW FLOWER BAJAJ & MOTORCYCLE MARKET / ባጃጅ ገበያ

✳️ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ 👍0975101010 👍0979652424 👍0979202020

#savefendika, #fendikaindanger አስቸኳይ! ፈንድቃ  ይፋረስ የሚል  ትእዛዝ ተለላልፎበታል ::. ሰኔ 1 ቀን 2015  የአዲስ አበባ የአካባቢ ቀበሌ  መስተዳድር ፈንድቃን በ6 ወራት ውስጥ የማፍረስ ፍላጎት እንዳላቸው አሳውቆኛል። የፈንድቃ  አባላቶች ጋር አሁንም በድንጋጤ ውስጥ ነን :: ከ1990ዎቹ ጀምሮ ፈንድቃ የትዝታ ቦታ ብቻ ሳይሆን የበርካታ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች፣ ሙዚቀኞች እና ተወዛዋዦች መኖሪያ በመሆኑ በካዛንቺስ በሚገኝ ቦታ እንዲቆይ ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል። የፈንድቃን ተልእኮ ለማስቀጠል የተቻለንን ሁሉ በማድረግ ላይ እንገኛለን  ነገር ግን ለመፍረስ  እየተቃረበ ነው፡ የኢትዮጵያን ባህል በማካፈል፡ ለአርቲስቶች እድል ለመስጠት፡ በኪነጥበብ እና በባህል የህዝብ ለህዝብ ልውውጥ ለማድረግ። ፈንድቃ በካዛንቺስ ውስጥ አስፈላጊ የኢኮኖሚ ሞተር ነው, በየዓመቱ ወደ 200,000 ጎብኚዎች ወደ አካባቢው ያመጣል. በጣሊያን ስታር 2022፣ በቲኤዲ ህብረት 2022፣ በፕሪንስ ክላውስ ሎሬት 2020፣ ለሙዚቃ ቪዛ 2019 እና በፈረንሣይ ሜዳሊያ 2015 ተሸልመናል። አዲስ አበባ ልማት እንደሚያስፈልጋት በመረዳት በፈንድቃ  ደመቅ ያለ ኢትዮጵያዊ ባህል እየተጋራን አካባቢውን ለማልማት የቢዝነስና የሕንፃ ፕላን አዘጋጅተናል። ዕቅዱ አሁን በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ፀድቋል። በማዘጋጃ ቤት (ቀን?) ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ፈቃድ አመልክቻለሁ። በ6 ወር ውስጥ ለቀው እንዲወጡ የተሰጠው ትዕዛዝ አስደነገጠኝ ምክንያቱም መንግስት የልማት እቅዳችንን አልጠየቀንም  ! (እና በአካባቢው ያሉ ነባር ባለይዞታዎችን) አልጠየቀንም ። በቀላሉ የውጭ ባለሀብት ቦታውን እንደሚወስድ እና ሊፈርስ ነው ተባልን። ይህ ሕጋዊነት የጎደለው ኢፍትሐዊ ሂደት ነው። ከዚህም በላይ የሚፈርሱት ንብረቶች ዝርዝር የፈንድቃ  የባህል ማዕከልም ሆነ የንብረቱ ባለቤት ስም አይጠቅስም ። እንደውም በቀደመው ባለቤት ስም ከፈንድቃ  አድራሻ ቀጥሎ ሰፍሩዋል ለምን ?   ይህን ዝርዝር የሚያፀድቀው ማንም ሰው በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከበረ ቦታ በዚህ ትዕዛዝ ሊጠፋ እንደሚችል አያውቅም ? እኔና የፈንድቃ  ቡድን ከአዲስ አበባ መስተዳድር አካላት ጋር እየተነጋገርን ያለነው እንደ ፈንድቃ የባህል ማዕከል ያሉ ታዋቂና ታሪካዊ ቦታዎችን በመጠቀም አካባቢውን ለማልማት ፍትሃዊ እና ህጋዊ ሂደት እንደሚያስፈልግ ለማግባባት ተስፋ በማድረግ ነው። . እኔ በዚህ ትግል ውስጥ ያለሁት ለግል ጥቅሜ ሳይሆን ፈንድቃን  ያየው ያስተዋለው  ሁሉ የሚለው ነገር ነው፡ ፈጠራ፣ ሰላም፣ ፍቅር እና አብሮነት። ፈንድቃ  የኔ ሳይሆን የኢትዮጵያ እና የአለም ነው። የእናንተን  ጨምሮ በብዙ ፍቅር የተገነባውን ፈንድቃን በማጣት የኛን ድንጋጤ እና ህመም እንደሚጋሩ አውቃለሁ! ፈንድቃ የእናንተን እርዳታ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ይፈልጋል። መርዳት ትችላላችሁን ? • ማፍረስን ለማስቆም በኢትዮጵያ ተጽእኖ ማሳደር • ይህንን ዜና በድህረ ገፇህ በማጋራት ዓለም አቀፍ ግንዛቤን ማስተላለፍ • በባህል ልውውጥ እና በፈጠራ ስራ የሀገር ውስጥ ኢኮኖሚን ​​ለማዳበር እና ሰላማዊ ማህበረሰብ ለመገንባት ያለንን ራዕይ የሚጋሩ እምቅ ባለሀብቶችን መፈለግ • ፈንድቃን  ለመደገፍ ገንዘብ ማሰባሰብ፣ ሊኖሩ የሚችሉ የህግ ክፍያዎችን ለመክፈል እና ጉዳያችንን በራሳችን አቅም ለመጨረስ :: ስለዚህ ሁኔታ እና ለኪነጥበብ እና ለባህል ያለኝ ፍቅር እና በሰላም እና በማህበረሰብ ግንባታ ውስጥ ስላላቸው ጠቀሜታ ከአለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋር ለመነጋገር የበለጠ ፈቃደኛ ነኝ። አመሰግናለሁ እና ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ! የናንተው  መላኩ
Show all...
Repost from N/a
Repost from N/a
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን? // የ 15 ዓመቱ ህፃን ጓደኛውን "ከዛፉ ጋር እጇን አስሬ አንቄ ገድያታለሁ" ቢልም ቦታው ላይ የተገኘው ልብሷ ብቻ ነው‼️ ተማሪ ዊንታ አስመሮም የት ናት? ምን ሆና ነው? ይህች ቆንጅዬ የ14 ዓመት ህፃን ዊንታ አስመሮም ትባላለች! በትምህርቷ ጎበዝ፣በጓደኞቿ የምትወደድ ለእናትና አባቷ የመጀመሪያ ልጅ ስትሆን የስካውትም አባልና አሰልጣኝ ነበረች!! እሁድ ግንቦት13 ላንቻ ከሚገኘው ቤታቸው ጠዋት 1:00ሰዓት አካባቢ ወደ አደይ አበባ ት/ቤት ትሄዳለች! እንደተለመደው እስከ 4:00ሰዓት የስካውት ስልጠና ለተማሪ ጓደኞቿ ከሰጠች በኋላ ከት/ቤት ብትወጣትም ወደ ቤት ሳትመለስ የት እንደሄደችም ሳይታወቅ ለቀናት ደብዛዋ ይጠፋል!! እናትና አባት ወዳጅ ጎረቤት ለፍለጋ ቢሰማሩም አየናት የሚል ሰው ያጣሉ!! ቤተሰብ ሲጨንቀው የቅርብ ጓደኛዋ ነው የተባለ አንድ ተማሪ ህፃን ልጅ ሲጠይቁት "እኔ አላውቅም ግን ከጠፋች በኋላ በቴሌግራም እንዳወራትና ደህና እንደሆነች ነግሮና አረጋግቶ የተፃፃፉትንም መልዕክት ያሳያቸዋል! ከቀናት በኋላ ግን ቤተሰብ ስለተጠራጠረና በጣም ስለተጨነቀ ፖሊስ ይዘው በመሄድ እንደገና ተማሪው ጓደኛዋን አጥብቀው ይጠይቁታል!! ለመጨረሻ ጊዜ ከሱ ጋር እንደነበረችና አንድ ወጣት አስፈራርቶ እንደወሰዳት ልጁም እጁ ላይ ንቅሳት ያለበት እንደሆነ ምልክቱን ተናግሮ ቤተሰብ ከፖሊስ ጋር ሆኖ እንደገና ዊንታን ፍለጋ ይጀምራል! ግን "እዚህ አየናት"የሚል ሰው ይጠፋል!! የ15 ዓመቱ ህፃን ተማሪ በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ ሆኖ እንደገና ምርመራ ሲደረግበት "የስካውት አባላት ተማሪዎች ልብስ የሚያሰሩበትን የተሰበሰበ ገንዘብ ዊንታ ጋር እንደነበርና እሱ ደግሞ ስለተቀበላት ብሩን መልስ እንዳትለው እሁድ አሰልጥና ስትወጣ ደውሎ ቀጥሯት እጇን ከዛፉ ጋር አስሮ በስካርቭ አንቆ እንደገደላት በማግስቱም ቦታው ላይ ተመልሶ ሲሄድ ማስኳንና ሹራቧን ብቻ እንዳየ ይናገራል!በቴሌግራም ተፃፃፍን ብሎ ያሳያቸውም ሁለቱም ስልክ እሱ ጋር ስለሆነ በሁለቱም ፅፌ ነው ይላቸዋል!! ቤተሰብና ፖሊስ ወዲያውኑ ቦታው ላይ ሲደርሱ ለብሳው የነበረ ሹራቧንና ማህተቧን(ከነመስቅሏ) መሬት ላይ ያገኙታል!እናትና አባት ልባቸው ቆስሎ ወዳጅ ጎረቤት መሞቷን አምኖ "ዊንታዬ ብለው እያነቡ ጥቁር ለብሰው ለቅሶ ተቀመጡ!!ፖሊስም መሬት ላይ የነበረውንም ትንሽ አጥንት ሰብስበው ይዘው ሄደው ለምርመራ ሰጡ!! ቤተሰብ ተስፋ ቆርጦ ለቅሶ ከተቀመጡ ከ3ቀናት በኋላ ፖሊስ የምርመራው ውጤት እንደደረሰና "አጥንቶቹ የእንስሳት እንጂ የሷ እንዳልሆነ"ተናገሩ!በአነፍናፊ ውሻ ቢፈለግም ምንም አይነት የመሞቷ ማስረጃ ቦታው ላይ አጡ!! እናትና አባት ሀዘኑን ረገብ አድርገው ልጃቸውን ፍለጋ በተስፋ እንደገና መንከራተት ጀመሩ!! አንዴ "ለሰው ሰጠኋት አንዴ ገድያታለሁ" የሚለው ህፃን ተማሪ ጓደኛዋ በፖሊስ ቁጥጥር ውስጥ ሆኖ ምርመራ ላይ ቢሆንም የአይን ማረፊያ ልጃቸውን ያጡት እናትና አባት "በህይወት እናገኛታለን"በሚል ተስፋ ሀዘናቸውን ዋጥ አድርገው በፀሎትና ልመና 16ቀናት ዊንታን ፍለጋ ላይ ናቸው!እባካችሁን #ሼር በማድረግ እናግዛቸው🙏 #በፀሎታችን_እናስባቸው🙏 ከገደላትስ አስክሬኗን የት አደረገው? "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" 0911873116-አስመሮም 0980441768-ዛፋ 0911760048-ሚካኤል
Show all...
Here's what really inspired the entire generation. ✅@LegendaryFacts
Show all...
who is the next ሚሊየነር? ማነው ቀጣዩ ነጋድራሥ? ነጋድራስ የኢቲቪ የስራ ፈጠራ ውድድር መመዝገቢያ የኢትዮጵያ ብሮድካሥቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) የሚያዘጋጀው የ "ነጋድራሥ የሥራ ፈጠራ ውድድር"ን  እድል ተጠቀሙበት።አሸናፊዎች እንደሽልማት አሪፍ ሂሣብ ይበጨቅላቸዋል የውድድሩ መስፈርቶች የፕሮጀክቱ አዲስነት፣ ችግር ፈቺነት፣ አዋጭነት፣ የአተገባበር አመቺነት፣ የካፒታል ተመጣጣኝነት እና የገበያ ተፈላጊነት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ውድድሩ የሚዳኘው በመስፈርቶቹ መሰረት ዳኞች በሚሰጡት ነጥብና የተመልካቾች የህዝብ ድምፅ በጋራ ተደምሮ ይሆናል፡፡ ይህ የስራ ፈጠራ ውድድር በኢቢሲ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ሲሆን ውድድሩ በየሳምንቱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ሳይበር ሚዲያ ይተላለፋል፡፡ ውድድሩ በዓመት 100 ተወዳዳሪዎችን የሚያሳትፍ ሲሆን በየሶስት ወሩ የተከፋፈሉ ምዕራፎች ይኖሩታል፡፡ በአንድ ምዕራፍ 25 ተወዳዳሪዎች ተፎካክረው 1ኛ ለሚወጣ 1 ሚሊየን ብር፤ 2ኛ ለሚወጣ 500 ሺህ ብር፤ 3ኛ ለሚወጣ 200 ሺህ ብር ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል፡፡ የአመቱ የአሸናፊዎች አሸናፊ ደግሞ 5 ሚሊየን ብር ይሸለማል፡፡ "የፈጠራ ሃሣባችሁ ከብዙ በጥቂቱ.... አዲሥ ችግር ፈቺ ሥራ ቀጣሪ ኢንፖርት ተኪ ዶላር አምጪ ኢንቫይሮንመንታል ፍሬንድሊ የሃገር ውሥጥ ጥሬ እቃ የሚጠቀም አዋጪ.... ወዘተ " ቢሆን ጥሩ ነው ነጋድራስ የኢቲቪ የስራ ፈጠራ ውድድር መመዝገቢያ ቶሎ በሉ አያምልጣችሁ። መመዝገቢያ ሊንኩን ከታች ተመልከቱት ። ተጠቀሙበት።👇👇 https://ebc.et/NegadRasApplicationForm.aspx
Show all...
Maths😂😂😂
Show all...
💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃 ያተለያዩ ተሰጦ እያላቹህ ሰዋች በገንዘብ ምክንያት የላቹሁን አቅም ማዉጣት የቃታቹሁ ኢንተርቪው አርገናቹሁ የተለያዩ እድሎችን ለማመቻቸት እየሰራን ነዉ። ስለዚህ የተለየ ተሰጦ ያላቹ ተመዘገቡ። 0919554488 zedo_ng
Show all...
በዚ በብርድ እና ዝናብ ሱፐርማርኬት ገብታችሁ ቲማቲም፣ ሽንኩርት... አስቤዛ አትግዙ❗️ ላስቲክ ለብሰው በዝናብ የሚሸጡ እናቶችን ምርጫችሁ አርጉ እባካችሁ🤞 #እነሱ_የሚሰሩት ሀብታም ለመሆን ሳይሆን ኑሮን ለማሸነፍ ነው።😘
Show all...