cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Truth Revolution ministry

“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” — ዮሐንስ 8፥32

Show more
Advertising posts
727
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-830 days
Posts Archive
እግዚአብሔርን ትወዱታላችሁ❓ #በአገልጋይ_ኪሩቤል ይህን የድምፅ መልእክት አሁኑኑ ከፍታቹ ስሙ ትጠቀማላችሁ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
🥰 2 1
5👍 1
መደመጥ ያለበት ድንቅ መልክት በአገልጋይ ኪሩቤል ጌቱ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
4
ኑ ግቡ ፕሮግራም ጀምረናል 500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰ ✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:00⏰ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የማስተላልፈው አጭር መልክት አለኝ እንዲሁም የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ! ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝️ #Truth #Revolution #Ministry✝️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
500 ብር ሞባይል ካርድ ሽልማት ይሸለሙ #Telegram_Live ⏰ነገ ማታ 3:00⏰ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።የፋሲካ በዓልን አስመልክቶ ነገ ማታ 3:00 በቀጥታ ስርጭት የማስተላልፈው አጭር መልክት አለኝ እንዲሁም የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ሽልማት ያለው መንፈሳዊ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ይኖረናል።በፍፁም እንዳትቀሩ! ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
🥰 5👍 3
መደመጥ ያለበት ድንቅ መልክት በአገልጋይ ኪሩቤል ጌቱ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
🔥 1
ከእምነትና ከዳግም ውልደት የትኛው ይቀድማል? ❇️ ሰው አምኖ ነው ዳግም የሚወለደው? ወይስ ዳግም ተወልዶ ነው የሚያምነው? መልሳችሁን በኮሜንት አስቀምጡ....
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#ዛሬ_አይቀርም የክርስቶስ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ! በአዲስ አበባ ከተማ የምትኖሩ ወንድሞችና እህቶች ዛሬ ማክሰኞ 11:00 በአሸዋ ሜዳ ገነት ቤ/ክ የትምህርትና የአምልኮ ፕሮግራም ስለሚኖረን የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን።መልካም ቀን! ወንድማችሁ ኪሩቤል
Show all...
👍 5 1
ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ! በፌስቡክ የምለቃቸውን መልእክቶች ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፔጁን ፎሎው አድርጉ። https://www.facebook.com/100082420374621/posts/pfbid023tXqgBr9hSbot7n8JvAQv8w8wAXVr8tmBrEGQogzRM9PrdfuYjowTPbTr18afA37l/?app=fbl
Show all...
👍 1
ብቻችሁን አትስሙ ሌሎች ሰዎችን ጋብዙ። ተባረኩ!
Show all...
👍 3
መዳን በእምነት ወይስ በስራና በእምነት? ኦንላይን ላይ ያላችሁ #Live ግቡና ውይይቱን ተከታተሉ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ፤መልካም ምሽት! ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ለሁለት ተከታታይ ማክሰኞዎች በአሸዋ ሜዳ ገነት ቤ/ክ በትምህርት አገለግላለሁ የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ ይሁን።በክርስቶስ ተባርካቹሃል! https://www.facebook.com/100082420374621/posts/pfbid0aZft4ijkofuLVmq9e4KbPNw7DyWJjCJ8Yu2tEUCVmJqhKWN2w2QqG7snQVadgasjl/?app=fbl
Show all...
👍 2
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ..... 👇👇👇 ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ወደ ሲዖል ወርዷልን? https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
#ማሳሰቢያ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ፕሮግራሙ ወደ 4:00 ሰዓት ተራዝሟል።በሰአቱ ለምትገኙ ሰዎች በታማኝነት አገለግላለሁ።በክርስቶስ ተባርካቹሃል!
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ወደ ሲዖል ወርዷልን? #Telegram_Live ዛሬ ማታ  3:30 በቀጥታ ስርጭት ከላይ ባለው ርዕስ አጠር ያለ ትምህርት ስለማስተምር ተዘጋጁ ሌሎችንም ሰዎች ጋብዙ።ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝#Truth #Revolution #Ministry✝ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
👍 2
ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ወደ ሲዖል ወርዷልን? ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ነገ ምሽት 3:30 በሚኖረን የትምህርት ፕሮግራም ከላይ ባለው ርዕስ አጠር ያለ ትምህርት አስተምራው ተዘጋጁ።ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝#Truth #Revolution #Ministry✝ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
👍 2 1
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ..... 👇👇👇 ወንጌላዊ አማኝ ለመባል ምን ምን ነገሮችን ማመን እንዳለብን  እንነጋገራለን። https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
👍 1
ወንጌላዊ አማኝ ለመባል ይህን ማመን አለባችሁ #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:30⏰ ዛሬ ማታ 3:30 በቀጥታ ስርጭት ወንጌላዊ አማኝ ለመባል ምን ምን ነገሮችን ማመን እንዳለብን እንነጋገራለን።ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
👍 3
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ..... 👇👇👇 በአውሮፓውያን አቋጣጠር 14 March 1984 የተጀመረ ኢ-መፅሀፍቅዱሳዊና ስሁት ስለሆነ የሀይማኖት ድርጅት እንነጋገራለን። https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
👍 1
#እግዚአብሔር_ሚስት_አለው #Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:30⏰ ዛሬ ማታ 3:30 በቀጥታ ስርጭት በአውሮፓውያን አቋጣጠር 14 March 1984 የተጀመረ ኢ-መፅሀፍቅዱሳዊና ስሁት ስለሆነ የሀይማኖት ድርጅት እንነጋገራለን።ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ.....👇👇👇 ኑ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እንማር https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ.....👇👇👇 ኑ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እንማር https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ.....👇👇👇 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
✅Telegram Live ✅ ማታ ⏰3:30⏰ እንጀምራለን ሰላም ቅዱሳን የዛሬው ማታ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም እንደተጠበቀ ነው።ምሽት 3:30 የምንጀምር ይሆናል። ፕሮግራሙን ሼር በማድረግና ሌሎች ሰዎችን ወደዚህ ግሩፕ Add በማድረግ የወንጌልን ስራ አብረውን ይስሩ።በክርስቶስ ተባርካቹሃል! 👇ከታች ያለውን Link ፕሮግራሙን ተከታተሉ👇           @Kingdomathand           @Kingdomathand           @Kingdomathand          ✅Join and Share✅
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ.....👇👇👇 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
👍 2
#Telegram_Live ⏰ዛሬ ማታ 3:30⏰ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ዛሬ ማታ 3:30 በቀጥታ ስርጭት የቃልና የፀሎት ጊዜ ስለሚኖረን እንዳትቀሩ።በሰዓቱ ለሚገኙ ሰዎች በታማኝነት አገለግላለው።ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ፕሮግራሙን ሼር በማድረግና ሌሎች ሰዎችን ወደዚህ ግሩፕ Add በማድረግ የወንጌልን ስራ አብረውን ይስሩ።በክርስቶስ ተባርካቹሃል! ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ያለውን የግሩፑን ሊንክ ይጫኑ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
👍 2
#ይነበብ #ለሀገራችን_እንፀልይ ኢትዮጵያ ውስጥ በተፈጥሮ አደጋ የክፍለ ሀገር መንገዶች(አስፓልቶች) ከጥቅም ውጪ ሲሆኑ፤ድልድዮች ሲፈራርሱ በብዙ ተሽከርካሪዎች ላይ ከፍተኛ የንብረት ጥፋት ሲሆን አይቻለው። እባካችሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያ እንፀልይ🙏 ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
👍 5
የእግዚአብሔር ቃል ደንዳናውን ልብ ይሰብራል፣ የተሰበረን ልብ ደግሞ ይጠግናል! #ስፐርጀን ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
1
የእግዚአብሔር ቃል ደንዳናውን ልብ ይሰብራል፣ የተሰበረን ልብ ደግሞ ይጠግናል! #ስፐርጀን ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
#ይነበብ የክርስቶስ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።አርብ ምሽት በነበረን የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም የኦንላይን አገልግሎታችንን በተመለከተ ባወራናቸው ሀሳቦች ዙሪያ ከአገልግሎቱ ጎን መቆም የምትፈልጉ ወንድሞችና እህቶች ከታች ባሉት አካውንቶች ልታናግሩን ትችላላችሁ።በክርስቶስ ተባርካቹሃል! 👉 @Addictedtochrist 👉 @johnthevoice
Show all...
#አለመታመን_ከመንገድ_ያስቀራል ዕብራውያን 12÷1 - 4 ¹-² እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።³ በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ።⁴ ከኃጢአት ጋር እየተጋደላችሁ ገና ደምን እስከ ማፍሰስ ድረስ አልተቃወማችሁም፤ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
ፕሮግራሙን ሼር በማድረግና ሌሎች ሰዎችን ወደዚህ ግሩፕ Add በማድረግ የወንጌልን ስራ አብረውን ይስሩ።በክርስቶስ ተባርካቹሃል!
Show all...
👍 1
ወንድሞችና እህቶች ፕሮግራም ጀምረናል ኑ ግቡ.....👇👇👇 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820 https://t.me/kingdomathand?videochat=9dd2f47f6107880820
Show all...
#ማሳሰቢያ ዛሬ ማታ 3:30 የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም ይኖረናል።#Truth #Revolution #Ministry
Show all...
👍 3
እግዚአብሔር መልካም ነው! እግዚአብሔር መልካም ነው! እግዚአብሔር መልካም ነው! እግዚአብሔር መልካም ነው! እግዚአብሔር መልካም ነው! እግዚአብሔር መልካም ነው! እግዚአብሔር መልካም ነው!
Show all...
18👍 4🔥 2
#አትፍሩ አትፍሩ፤ልባቹአይታወክ፤ከእግዚኣብሔር እጅ ማንም ነጥቆ አያወጣችሁም፤በሀይሉ የማይደክም ፅኑና አስተማማኝ ጠባቂ አላቹ።ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛና መልካም እረኛችን ነው።እርሱ ጠባቂያችንና መጋቢያችን ነው። ²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤²⁸እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።(ዩሐ 10÷27-28) ተብሎ ተፅፏል ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ! #Kirubel_Getu✍ Share Share Share ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
13👍 2🔥 2
የምትኖሩበት አላማ ምንድን ነው? "እኔ" በስጋ ስለምኖረው ህይወት በፍፁም አልጨነቅም ነገር ግን ዛሬ ላይ ሆኜ ለነገ መልካም መሰረትን እመሰርታለው።አላማና ራዕይ እንደሌለው ሰው ባካኝ መሆን አልፈልግም።የምኖርለት አንድ ራዕዪ አለኝ ይህም የአምላኬን የልቡን ሀሳብ ኖሮ ማለፍ ነው።አንተስ? አንቺስ? የምትኖሩበት አላማ ምንድን ነው? 1ኛ ቆሮንቶስ 9 ²⁶ ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤ ²⁷ ነገር ግን ለሌሎች ከሰበክሁ በኋላ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ። #Kirubel_Getu✍ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
7👍 5😍 3
እኔ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነኝ? እኔን መሳይ ሰው በምድር ላይ ይኖር ይሆን? አይ በጭራሽ! አንዳንዴ ከአገልግሎት በኋላ ስለራሴ ሳስብ እገረማለሁ ምን አይነት ገራሚ አስተማሪ ነኝ? አሰባበኬንማ በቃላት እንዲህ ነው ብዬ ልገልጸው አልችልም፤የፈውስ አገልግሎቴን ሳስብ ደግሞ ከበሽታቸው የሚፈወሱት ሰዎች ብዛት እጅግ ያስደንቀኛል! ቆይ እኔ ምን አይነት ድንቅ ሰው ነኝ? እኔን መሳይ ሰው በምድር ላይ ይኖር ይሆን? አይ በጭራሽ! 👉አንዳንድ አገልጋዮች በእነርሱ አቅምና ብርታት እንዲሁም ጥበብ እያገለገሉ ይመስል በጣም ይታበያሉ፤ልባቸው በትዕቢት ተወጥሯል።በእኔ አመለካከት እኚህ አገልጋዮች መነሻቸውን(ትናንትናቸውን) የረሱ ናቸው። ለማንኛውም ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው።ከእኛ የሆነ አንዳች ነገር የለምና ልንታበይም ሆነ ልንመካ አይገባም። ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፣በራሳችን ብቃት ከእኛ ነው የምንለው አንዳች ነገር የለንም።እርሱም በፊደል ላይ ሳይሆን በመንፈስ ላይ የተመሰረተውን የአዲሱ ኪዳን አገልጋዮች እንድንሆን ብቁዎች አደረገን ምክንያቱም ፊደል ይገድላል መንፈስ ግን ሕይወትን ይሰጣል። 2ኛ ቆሮ 3÷5 - 6 #Kirubel_Getu✍ ✝ #Truth #Revolution #Ministry✝ @KingdomAtHand @KingdomAtHand @KingdomAtHand ❇️Join and Share❇️
Show all...
👍 3