cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

نشر السنه بفهم سلف الأمة

Advertising posts
303
Subscribers
+124 hours
+67 days
+930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾ قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً» በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 📖,,,,,,,, ሱረቱል ካህፍ,,,,,,,📖 https://t.me/joinchat/LUWLyxMtNBWTHmiJ2hw3Fw
Show all...
50 - #محمد_الفقيه - #سورة #ق #صوت
Show all...
ማነው ሙእሚን ሀቂቂይ?
Show all...
👍 1
አቂድቱል ጠሓውያህ
Show all...
أسْتَغْفِرُ اللهَ العَظِيمَ الَّذِي لاَ إلَهَ إلاَّ هُوَ، الحَيُّ القَيُّومُ، وَأتُوبُ إلَيهِ.
Show all...
🔸قالَ رَسولُ اللَّـهِ ﷺ:
« لا تَسُبُّوا أصْحابِي، لا تَسُبُّوا أصْحابِي، فَوالذي نَفْسِي بيَدِهِ لو أنَّ أحَدَكُمْ أنْفَقَ مِثْلَ أُحُدٍ ذَهَبًا، ما أدْرَكَ مُدَّ أحَدِهِمْ، ولا نَصِيفَهُ ».
📙رواهُ مسلم ٢٥٤٠•https://t.me/qdemiy_letwuhide
Show all...
يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ أَرْضِي وَاسِعَةٌ فَإِيَّايَ فَاعْبُدُونِ (ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 56) እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ እኔንም ብቻ ተገዙኝ፡፡ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ (ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 57) ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡ ◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉◉ وَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ لَنُبَوِّئَنَّهُم مِّنَ الْجَنَّةِ غُرَفًا تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ نِعْمَ أَجْرُ الْعَامِلِينَ (ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 58) እነዚያም ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ ከገነት በሥሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ሰገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእርግጥ እናሰፍራቸዋለን፡፡ የሠራተኞች ምንዳ ምንኛ አማረ! ◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌◌ الَّذِينَ صَبَرُوا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ (ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 59) (እነሱ) እነዚያ የታገሱ በጌታቸውም ላይ የሚመኩ ናቸው፡፡ «[ቲላዋጀሚል ተጋበዙ] https://t.me/as_selefiy
Show all...
👍 2
ሶፊያን አስውሪ (رحمه الله) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿إذا عرفتَ نفسَك لم يضرَّكَ ما قيلَ لَكَ،﴾ “አንተ ስለራስህ የምታውቅ ከሆነ፤ ስላንተ የሚባለው የሰዎች ንግግር አይጎዳህም።” [«አልሙኽለሲያት» ሊአቢ ጣኺር አልሙኽለስ (1626)] ጆይን፦ https://t.me/ATWHIDCOM
Show all...
ይድረስሽ  መልክቴ ይድረስሽ መልክቴ ውዷ ጓዴኛዬ በጣም የምወድሽ ነሽ ለኔ አንደኛዬ ጌታዬ የሰጠኝ  ነሽ ለኔ ሚስጥሬ ሲከፋኝ ሲደላኝ የማወራሽ ወሬ ምስጋና ይገባው ለሀያሉጌታ አልሀምዱሊላሂ  በጧትም በማታ የሡናዋ  ልእልት በተወሂድ ያበበይ እሷ እኮልዩናት  ፍፁም የተዋበይ ውዷጓደኛዬ    የአሏህ ስጦታዬ አንችን የመሰለች ሰቶኛል ጌታዬ አንች እኮ ልዩነሽ  በምንቃል ልግለፅሽ ስላንች ላወራ ብእር ገዛሁልሽ ብእሬም አልበቃ አለኝ  ለአንች  መግለጫ እንዳንች ፈፅሞ አይገኝም አቻ መርጦ አንችን ሰቶኛል  ሀያሉ ጌታዬ እወድሻለሁኝ እያልኩኝ ሁሌዬ ሁነሻል  ልቤላይ ለኔ መፅናኛዬ በጣም  የምወድሽ  ውዷ ጓደኛዬ
https://t.me/qdemiy_letwuhide
Show all...