cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

😎ĶųŗųManⓕⓚⓡ

This channel is very big idea Before don't were every day Fun😂😂😂 This channel is programs 👇👇👇👇👇👇 =New tik tok videos😂😂 =New world music =your photo =Gif😁😀 =Meme😂😉 =90s music ethiopia and ohers @Fkr_aschenaki cross

Show more
Ethiopia10 426The language is not specifiedReligion & Spirituality87 451
Advertising posts
314Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የተዋህዶ ልጆች ታኮራሊቹ እኮ 😄😄😄😄😄😄😄😄😄 እንኮን ደስ አለን @Joiname
Show all...
ይሄን ቪዲዮ አይቶ ሰላማዊ ሰልፍ አለመውጣት ከባድ ነው .... አባ ለኔ ያርገው😢😭😭 በ እግዚሐብሔር ሼር
Show all...
በቢሾፍቱ ሩፋኤል  ቤተክርስቲያን ከተሾሙት አዲስ  አቶ ፓፓሳት መካከል አርብ የተመደበው ይመጣል  እኛ የኪዳነምህረት እና የሩፋኤል ልጆች ጋጋታ አናበዛም በየ ቤታችን እንጠብቃቸዋለን ወደ ከተማችን ሲገቡ ከያለንበት ወተን  ተቃውሞ እናሳያቸዋለን ቤተክርስቲያናችንን አናስደፍርም ከጎናችን እንድትቆሞ እንፈልጋለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Show all...
Wendema bians le 10 sew yehn melekt lakew eshi
Show all...
ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ፡፡ እኛ ከእውቀት በላይ የሆነውን አምላካችንን በመማፀን ከዚህም ማንም ሊያናውጽን እንደማይችል የምናረጋግጥበት፤ ጥቁር የእውነት ምልከት ነው ዳኞች እውነት እንፈርዳለን ሲሉ ጥቁር ልብስ ይለብሳሉ፡፡ እኛም መከራው የሚያሰቅቀን ሳይሆን ይበልጥ ልንጸናና ልንበረታ የሚገባ መሆኑን ለዓለም ሕዝብ የምናሳይበት በመሆኑ ከጥር 29 እስከ የካቲት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ቀናት በጾምና በጸሎት በአንድ ልብ ሆነን ወደ ፈጣሪያችንን እንድንጮህ አደራ እንላለን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ጥር 26 ቀን 2015ዓ.ም. አዲስ አበባ https://t.me/eotctvchannel https://t.me/eotctvchannel https://t.me/eotctvchannel https://t.me/eotctvchannel #ሼር በ በማድረግ ለ ምእመናን እናድርስ
Show all...
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን! ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የጾምና የምሕላ አዋጅ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ "የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ ለጾም አዋጅ ነገሩ! ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።"        ትንቢተ ዮናስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 5 ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በተከሰተው ሃይማኖታዊ፣ ቀኖናዊና አስተዳደራዊ መዋቅሮቿን በመጣስ መፈንቅለ ሲኖዶስ በማድረግ በሕገወጥ መንገድ ኤጲስ ቆጶስነት ሢመት በሰጡትና በተሾመ ግለሰቦች ላይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጥር 18 ቀን 2015ዓ.ም. ቃለ ውግዘት ማስተላለፉ ይታወቃል። ይሁን እንጂ እነዚህ ሕገወጥ ቡድኖች ከድርጊታቸው ሊታቀቡ ካለመቻላቸውም በላይ በመንግሥት ኃይሎች በመታገዝ  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምታስተዳድራቸውን መንበረ ጵጵስናዎችንና ቢሮዎችን በኃይል በመውረርና በመስበር ከፍተኛ ጥፋት እያደረጉ ከመሆኑም በላይ የአህጉረ ስብከት ሥራ አስኪያጆችን ሠራተኞች ካህናትና ምእመናን በማሰርና በማንገላታት ላይ ይገኛል፡፡ መንግሥትም ሕግ ከማስከበር ይልቅ ለሕገ ወጥ ቡድኖች ድጋፍ በመስጠት የቤተ ክርስቲያኒቱን ሕግና መብት ሊያስከብር ስላልቻለ ሁሉን ማድረግ ወደሚቻለው አምላካችን በመማፀን ጸሎትና ምሕላ ማድረጉ አስፈላጊ መሆኑን ቅዱስ ሲኖዶስ ተረድቷል። በመሆነም ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ በመላው ዓለም የሚገኙ ሕዝበ ክርስቲያን ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ በቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምሕረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፤ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ ጥቁር ልብስ  የምንለብሰው በመከራ መጽናት ለመግለጽ ነው፡፡ እንደሚታወቀው ጥቁር የእውቀት ምልክት ነው ተማሪዎች አውቀናል ሲሉ.👇
Show all...
➠ ARTIST: HAKKVEL X ROPHNAN ➠ TITLE: ሰናዬ | SENAYE REMIX ➠ GENRE: #EDM ( Trap ) ➠ TYPE: #Single #Senaye | Prod. By @HAKKVEL @hakkvel https://www.youtube.com/c/HAKKVEL
Show all...
🔥🌈 ⚡Ąb§ąļäț⚡️ 🌈🔥 📌 𝖔𝖓𝖊 𝖔𝖋 𝖙𝖍𝖊 𝖇𝖊𝖘𝖙 👉❤️𝖑𝖔𝖛𝖊 𝖒𝖚𝖘𝖎𝖈 👉new𝖑𝖔𝖛𝖊 𝖒𝖚𝖘𝖎𝖈 🎼❤️ 👉>>c𝖔𝖚𝖕𝖑𝖊 𝖕𝖎𝖈𝖘 👫💑 👉>>𝖈𝖔𝖚𝖕𝖑𝖊 𝖛𝖎𝖉𝖊𝖔 🎬❤ ️ 👉>>𝖕𝖔𝖊𝖒𝖘 😍 ✍️CROSS @Dagii_27 🌹JOIN&SHARE ✌️ @DAGI_KMEMUWA @DAGI_KMEMUWA https://t.me/Dagi_kmemuwa
Show all...
🔥🌈 ⚡Ąb§ąļäț⚡️ 🌈🔥

📌 𝖔𝖓𝖊 𝖔𝖋 𝖙𝖍𝖊 𝖇𝖊𝖘𝖙 👉❤️𝖑𝖔𝖛𝖊 𝖒𝖚𝖘𝖎𝖈 👉new𝖑𝖔𝖛𝖊 𝖒𝖚𝖘𝖎𝖈 🎼❤️ 👉>>c𝖔𝖚𝖕𝖑𝖊 𝖕𝖎𝖈𝖘 👫💑 👉>>𝖈𝖔𝖚𝖕𝖑𝖊 𝖛𝖎𝖉𝖊𝖔 🎬❤ ️ 👉>>𝖕𝖔𝖊𝖒𝖘 😍 ✍️CROSS @Dagii_27 🌹JOIN&SHARE ✌️ @DAGI_KMEMUWA @DAGI_KMEMUWA