cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Islamic picture

Islamic picture Waw Waw Waw Waw😘😘😍😍😍😘❤😘 only Allah can protect us/Muslims❤️❤️❤️ 😘😂❤❤😍😘😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailable
አንድ ሶላት እያወቀ ያሳለፈ 84 አመት ጀሀነም በር ላይ ስሙ ይፃፋል። ኡበይዱላህ ኢብን ኡመር አንድ ጊዜ እንዲህ ብለው ነበር “ጀምዐ ሰላት በተለይ ኢሻና ሱብሂ አምልጦኝ አያውቅም፡፡ ነገር ግን አንድ ጊዜ ቤቴ እንግዳ መጣና ከርሱ ቆይቼ ኢሻ ሶላት አመለጠኝ፡፡ ከቤት ወጣሁ፤ ጀምዐ ሶላት ለማግኘት ብዬ በስራ ከተማ ላይ የሚገኙ መስጂዶች በሙሉ ዞርኩ፤ ሁሉም መስጂዶች ተሰግዶ አልቋል፡፡ ሰዎቹ ባጠቃላይ ሰግደው ወደቤታቸው ሄደዋል፡፡ እኔም ወደ ቤቴ ተመለስኩና ማሰብ ጀመርኩ፤ ለራሴ እንዲህ አልኩኝ ‘በሀዲስ በግለሰብ ከሚሰገደው ሰላት በጀምዐ ሚሰገደው በ 27 ደረጃ ይበልጣል ተብሎዋል፤ ስለዚህ 27 ጊዜ ኢሻን ሰላት ብሰግደው በጀምዐ ከሰገዱት ጋር እኩል ይሆናል’ ብዬ በማሰብ ኢሻን ሰላት በቤቴ 27 ጊዜ ሰገድኩና ተኛሁ፡፡ በዛው ቀን ለሊት በህልሜ ከፈረሰኞች ጋር ፈረስ ውድድር ስንወዳደር አየሁ፤ ፈረሴ ጠንካራ ብትሆንም እንኳ ሌሎቹ ላይ ልደርስባቸው አልቻልኩም፤ ወደ ዃላ ቀረሁ፡፡ ፈረሴ ትደርስባቸው ዘንድ እደበድባት ጀመርኩ፤ ነገር ግን ምንም ለውጥ ልታመጣልኝ አልቻለችም፡፡ አንደኛው ፈረሰኛ ወደኔ በመዞር “ፈረስህን አታሰቃያት እኛ ላይ ልትደርስብን አትችልም” አለኝ፡፡ እኔም “ለምን?” ብዬ ስጠይቀው “ምክንያቱም እኛ ኢሻን ሶላት በጀምዐ ነው የሰገድነው፤ አንተ ግን ብቻህን ሰገድከው” በማለት መለሰልኝ፡፡ ከዚህ ትልቅ ትምህርት ወሰድኩ፤ በጣምም አዘንኩ፡፡” ይለናል ኡበይዱላህ፡፡ ሱብሃነላህ!! እኛ ስንት ሶላት ይሆን ጀምዐ ያመለጠን?? ስንቶቻችን ይሆን በዚህ ምክንያት ተፀፅተን የምናውቅ?? “አንድ ሶላት እያወቀ ያሳለፈ 84 አመት ጀሀነም በር ላይ ስሙ ይፃፋል” መባሉን ምናስታውስ ስንቶቻችን ነን?? ዛሬውኑ እንነይት “ኢንሻ አላህ ካሁን በሗላ አንድም ሶላት ጀምዐ አያመልጠኝም” ብለን…ለኔም ለናንተም ሰደቀቱል ጃሪያ ይሆናልና መልክቱን ሼር እናድርገው ያረብ በሰላት ላይ ጥንካሬና ብርታት ስጠን ከሰይጣን ተንኮል ጠብቀን። ዋ!! ፈራሁልሽ ነፍሴ ሰላት ለተዉ እህትና ወንድሞቻችን ዱአ እናድርግላቸው አላህ እኛንም በዚሁ ያፅናን يا ﷲ يا رب :::::::::::::::::Telegram:::::::::::::💌 @susui_slamic_channal
Show all...
#ረመዷን🌙 🔻የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ: ‐ .....የአደም ልጅ መልካም ስራው ከአስር እጥፍ እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ይባዛለታል። አላህ እንዲህ አለ: ‐ «ፆም ሲቀር! እርሱ ለእኔ ነው። እኔ ነኝ የምመነዳው! ስሜቱን እና ምግቡን ለእኔ ብሎ ትቷልና! » 🔻ለፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት። በሚያፈጥር ግዜ እና ጌታውን በሚገናኝ ግዜ። የአፉ ሽታ ደግሞ አላህ ዘንድ ከሚስክ የበለጠ መአዛ አለው!» (ቡኻሪና ሙስሊም) …………🌙አላህ ይቀበለን………🌙 @betbebk
Show all...
«ረመዳን ዕድል ነው፤ በዋጋ የማይተመን ዕድል! አላህን ምኅረት ትለምን፣ ከስህተትህ ትመለስ፣ ትስተካከልና ትቀየር ዘንድ ጥሪ የሚያደርግልህ ዕድል ነው። ረመዳን ውስጥ ኢማን የሚያሳድግ ከባቢ አለልህ። ፆም አለልህ። የሌሊት ስግደት አለልህ። የቁርኣን ቲላዋ አለልህ። የሰይጣናት መታሰር አለልህ። ይህ ሁሉ ዕድል በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ እንጂ አይገኝም። ይህን ዓመት አታባክነው አደራ። ………🌙Ramadan………🌙 😍
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
Downloaded by @ttaudiobot
Show all...
◼️ስሑር መብላት ያለው ጥቅም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ። 📚أ̶̶خ̶̶ـ̶̶ـ̶̶ر̶̶ج̶̶ـ̶̶ـ̶̶ه أ̶̶ح̶̶ـ̶̶ـ̶̶̶̶م̶̶ـ̶̶ـ̶̶د وا̶̶ب̶̶ـ̶̶ـ̶̶ن أ̶̶ب̶̶ـ̶̶ـ̶̶ي ̶̶ش̶̶ـ̶̶ـ̶̶ي̶̶ب̶̶ـ̶̶ـ̶̶ة ✅ የአላህ መልእክተኛ በሌላ ሀዲስ፦ (ስሁር ብሉ። ስሁር መብላት በረካ አለውና) ብለዋል። 📚ا̶̶ل̶̶ـ̶̶ـ̶̶̶̶ب̶̶ـ̶̶ـ̶̶̶̶خ̶̶ـ̶̶ـ̶̶اري (1923)، و̶̶م̶̶ـ̶̶ـ̶̶̶̶س̶̶ـ̶̶ـ̶̶̶̶ل̶̶ـ̶̶ـ̶̶م (1095). ♦️ በየቀኑ ስሁር (ሌሊት ተነስተን) በመብላት የመልእክተኛውን ሱና ህያው በማድረግ ትልቅ ምንዳና አጅር ማግኘትን እንዳንዘነጋ። ┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄ @susui_slamic_channal
Show all...
Remedan mubarek
Show all...
Photo unavailable
Photo unavailable