cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Grace Tube

on June 15! “ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤” — ኤፌሶን 2፥8 @gracecampaign

Show more
Advertising posts
365
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-130 days
Posts Archive
"Prayer is not easy for most people. It becomes easy as you get in to it. The secret to Prayer is Word of God. When the Word of God is in your life and the Word Produces that incredible Hunger. It is like trigger in your soul. When you read the word and you let the HolySpirit minister the Word to your Heart, Prayer is easy then. But prayer is very difficult when there is no Bible in peoples life." --- #Benny_Hinn "መፀለይ በራሱ ለብዙ ሰዎች ቀላል ተግባር አይደለም፤ ይልቁንስ በፀለዩ ቁጥር ቀላል እየሆነ ይመጣል። የፀሎት ትልቁ ሚስጥር የእግዚአብሔር ቃል ነዉ። የእግዚአብሔር ቃል በህይወታችሁ ሲኖር፥ ያዉ ቃል በዉስጣችሁ(በነብሳችሁ) የማይታመን ዓይነት ረሃብን ይፈጥራል። የእግዚአብሔርን ቃል ስታነቡና መንፈስቅዱስ እንዲገልጥላችሁ ስትፈቅዱ፣ ያኔ ፀሎት ቀላል ነገር ይሆናል። ነገር ግን አብሮኣቸዉ መፅሐፍቅዱስ ለሌለ(መፅሐፍቅዱስን ለማያነቡ) ሰዎች ፀሎት እጅግ ፈታኝ ነገር ነዉ። --- #ቤን_ሂን @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
#የዕለቱ_መልዕክት 🌻 "ኀጢአት ሰው ራሱን በእግዚአብሔር ቦታ ያስቀመጠበትና የአምላክን ስፍራ ለራሱ የወሰደበት ሲሆን፣ ቤዝዎት ደግሞ እግዚአብሔር በሰው ቦታ የገባበትና የሰዉን ስፍራ የወሰደበት ነዉ። ሰው ለእግዚአብሔር ብቻ የተገባውን ክብር ለራሱ ወሰደ፤ እግዚአብሔር ደግሞ በሰዉ እግር ገብቶ በመሞት የሰዉን ቅጣት ወሰደ።" --- #ጆን_ስቶት @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
#መዝሙር 🎹 ማን አወቀ እስቲ 👤 የህብረት መዘምራን 🈁 @gracecampaign 🈁 🈁 @gracecampaign 🈁
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
“መኖሪያህ የዘላለም አምላክ ነው፥ የዘላለምም ክንዶች ከአንተ በታች ናቸው፤ ጠላትህን ከፊትህ አውጥቶ፦ አጥፋው ይላል።” — ዘዳግም 33፥27 መልካም አዲስ ዓመት🌻 @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Have a Great Day!! @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
#Reggae_Jam_Session 🎹 Abenezer Wondimu 🎸 Amanuel Asrat 🈁 @gracecampaign 🈁 🈁 @gracecampaign 🈁
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዓለም በክፉው እንደተያዘ እናውቃለን። ዲያብሎስ ሐሰተኛ ነዉ። የሐሰት አባት ተብሎ ይጠራል። ሕይወት አይሰጥም፤ ሊገድል ይመጣል፤ ነፍሰ ገዳይ ነዉ። እኛ ጥሪያችን የሰይጣን ጥልቅ ነገሮች ለማጥናት አይደለም። በመንፈስ መረዳት የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገሮች ለማወቅ እንድንችል የመገለጥ ብርሃን ተሰጥቶናል። እርሱ እንደ ፈቀደ ሰማያዊ ምስጢራትን ያበራልናል። ክርስቶስን በማወቃችን የልቦና አብርሆት ኾነልን። ስለዚህ እኔን የሚያሳስበኝ ምን ያኽል አጋንንት እንደ ከበቡኝ ማወቅ አይደለም። ያደርሁት በማን ጥላ ሥር እንደ ኾነ ማመን ነዉ። "በልዑል መጠጊያ የሚኖር ኹሉን በሚችል አምላክ ጥላ ዉስጥ ያድራል። "(መዝ 91:1) ካለ፥ በእርሱ ተጠልዬ ከክፉው እድናለሁ። #የዱባ_ጥጋብ፣ ሰሎሞን አበበ፣ ገፅ 64 @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
#ሠናይ_ሰኞ አብርሃም ከብዙ ሺህ ዓመታት በፊት ለእኛ ስለሚሆነዉ አይቶ አመነ፣ ዳዊት ለዘላለም ንግስና ከአንተ አይወሰድም ብሎት የዘላለሙን ንግስና የሚነግሰዉ ከእርሱ ግንድ የሚመጣውን #ኢየሱስን ነገረዉ፣ ኢሳያስ እና ኤርሚያስ ህዝቡን በድካሙና አለመቻሉ እየወቀሱት ግን ስለሚመጣው ጊዜ አሻግረው ነገሩት፣ እነ ሆሴዕ ጋለሞታ እያገቡ #ሎዓሚ የተባለዉ እንዴት #ሕዝቡ እንደሚሆን ተነበዩ፣ ዳንኤል የሚመጣውን ልጅ ዉበትና አብዮኝነት ከመወለዱ እስከ ምፅአቱ ያለዉን በራዕይ አስተዋለ። ምንድር ነበር ትልቁ ችግር፦ የሰዉ ሀጢያተኝነት ምንሆነ፦ እግዚአብሔር በመሃከል ለማደር ተቸገረ(እርሱ ቅዱስ ነዋ!) ምን አደረገ፦ ሁሉን በራሱ ፈፅሞ ቤተሰብ ሊያደርገን #ፀጋን የተሞላን ልጁን ላከልን። እርሱ አለመቻላችንን ሊያስችል #አማኑኤል ሆነልን!! ድካማችን የማያርቀዉ፣ ይልቁንስ አብዝቶ የሚጠጋጋን ወዳጅ ሆነ። #መድኀኒት ታማሚዉን እኔን ፍለጋ ሰዉ-ነትን ተካፈለ፣ እኔን መሰለ፣ እንደኔ ኖረ፣ የዓለማት ሁሉ አቃፊ ሆኖ በእናቱ እጅ ታቀፈ። ዘማሪዋ እንዳለች ሰዉ ከትንሽነቱ እንኳ ማነስ ሲከብደዉ፣ እርሱ ግን ከትልቅነት ተዋረደ፣ የባሪያን መልክ ያዘ!! ሃሌሉያ!! #ኢየሱስ_እግዚአብሔር_አብሮን_ለመኖር_የወሰነበት_ምልክት_ነዉ!! #ኢየሱስ_እርሱ_እግዚአብሔር_ቸር_መሆኑን_አብዝቶ_ያሳየበት_እዉነት_ነዉ!! 👉 @gracecampaign 👈 👉 @gracecampaign 👈
Show all...
የፉክክር ቤት... “ለክርስቶስ ካላችሁ አክብሮታዊ ፍርሀት የተነሣ አንዳችሁ ለአንዳችሁ ተገዙ።” “Submitting yourselves one to another in the fear of God.” — ኤፌሶን 5፥21 (አ.መ.ት) የእግዚአብሔር የፍጥረት አለም በልዩነት ምሉዕነትን እንድያገኝ ታቅዶ የተፈጠረ ነው። የዝህን ስርዓት ምስጥር መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ቢያሳይም ፤ አሁን ጥበብ ተብሎ የሚነገረው የዝህ አለም ጥበብ በፍጹም ተቃርኖ ስለሚሰራ ከእውነት ወገን ነኝ ባይ አዕምሮውን በእውነት ሊያድስ ይገባል። ሁሉም ሰው ቀዳሚ የሚባለውን ስፍራ ለመቆናጠጥ ይሻል። በፖለቲካው፣ በትዳር ፥ በቤተክርስቲያን፥በስራ ...ወዘተ ውስጥ ያለ ጦርነት ከዝህ ጋር የተገናኘ ነው። ነገር ግን በዝህ ውስጥ "እኩልነት" የሚለውን የሰበብ' ቃል በማስቀደም የምከተለው እውቀት በውኑ ትርጉሙ እንደተበላሸ ይመሰክራል። የአዲሱ አለም አስተሳሰብ በትዳር ላይ እያመጣ ያለው ቀውስ በዝህ ቃል የተበላሸ አተረጓጎም ጋር ይገናኛል። እንግድህ የእግዚአብሔር ቃል አንዱ ለአንዱ ይገዛ ይላል። ይህ ማለት አንዱ በሁሉ ነገር ገዢ ሊሆን አይችልም ማለት ነው። ምክንያቱም የእያንዳንዱ ድርሻ የተለያየ እስከሆነ በራሱ ድርሻ ሌላው የተገዛለት ሰው በሌላው ድርሻ ደግሞ መገዛት አለበት ማለት ነው። የምናገርበት ድርሻ ላይ የተሰማ ሰው የሚሰማበት የሌላው ሰው ድርሻ ላይ ደግሞ መስማትና መታዘዝ ይገባዋል። ይህን ጥበብ እግዚአብሔር በሰዎች ህይወት እንዲሆን የፈለገው ተመሳሳይነትን በማስቀረት በመለያየት ውስጥ ድርሻን በማከፋፈልና አብሮነት ውስጥ ሙላትን ለመፍጠር ነው። እንግድህ ምስት ባል መሆን አትችልም ምክንያቱም በፍጥረቷ ምስት እንድትሆን ተፈጥራለችና። ስለዝህ በዝህ ግዜ ድርሻዋ የባልን ባልነት መቀበል ብቻ ነው። በተመሳሳይ ባልም ምስት መሆን አይችልም ስለዝህ በዝህ ክፍተቱ ውስጥ ሙላት ሊገኝ የሚችለው የሚስቱን ምስትነት በመቀበል ነው። ችግሩ ግን የቆጡን አወርድ ብላ እንዲሉ ምስት የባልን ሀላፊነት እንደ ብልጫ በመውሰድ ስትፈልገው በዝያ ቤት ውስጥ የሚስትነት ድርሻ መጉደሉ ነው። ተቃራኒውም እውነት ነው። በዝህ መንገድ ፉክክር ካለ ሁሌም የማይዘጋ በር አለ። ስለዝህ በሩ መዘጋት የሚችለው ድርሻችን ላይ ብቻ ማተኮር ከቻልን ነው። ለዝህ ግን ልዩነትን እንደ 'ማነስና መተለቅ' ሳይሆን እንደ ድርሻ ልዩነት መረዳት ያስፈልጋል። ባልን ራስ ያደረገው የተሰጠው ሀላፊነት ነውና። ያም እንደ ኢየሱስ ምስቱን መውደድ እንዲሁም ቤተሰቡን መጠበቅና መንከባከብ። ኢየሱስም ጌታ ሲሆን አገልጋይ ነው የሆነው። በአለም አስተሳሰብ ለሚያይ ሰው መቅደም ራስን የማሳያ እና ሌሎችን የመበዝበዝ እድል ነው። የክርስቶስ አዕምሮ ግን እንድህ አይደለም። ፊተኛነት ሀላፊነት እንጂ ሌሎችን ወደታች የምናይበት ማማ አይደለም። ስለዝህ የምገዛ ሁሉ የሚገዛበትም ስፍራ አለውና የሚገዛውም የምገዛበት ስፍራ እንዳለ በመረዳት ሁሉም በስፍራው ቢቆም በሮች ክፍት ባላደሩ ብርድም ባልገባ ነበር! Share &Join @petraministry @petraministry @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
Repost from Grace Tube
Photo unavailableShow in Telegram
ኢየሱስ ክርስቶስ አድኖኛል፤ ================= ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታዬ ነው🙌 ================== ስለየትኛውም ነገር "#ለምን?" ብሎ መጠየቅ ጥሩ ነው፤ በተለይም ደግሞ ስለ #ኢየሱስ_ክርስቶስ። #Why_for? ስለአንድ ነገር፣ ኹነት፣ሰው፣...ደግመን ደጋግመን #በፍቅር፣#በሙሉ_ልብ፣#በድፍረት ምንተርከው? መልሱ:- #በእኛ_ህይወት_ውስጥ_የማይካድ_እና_የተገለጠ_#መቼት_ስላለው_ነው። ስለ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #በፍቅር_በሙሉልብ ምንተርከው #መቼት ስላለን_ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ አድኖናል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታችን ነው🙌 ቲቶ 3:3-5 ======= እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤የማንታዘዝ፣ የምንስት፣ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፣በክፋትና ምቀኝነት የምንኖር፣ የምንጣላ፣ እርስ በእርሳችን የምንጠላላ ነበርን። ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ እንደ ምህረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለነበረው ሥራ አይደለም።🙏 ሥሙ እስከ ምድር ዳርቻ ይመስገን🙏🙏🙏 #Gezahagn_Ayele @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
ኪዳን ተቀይሮአል “ፊተኛይቱም ደግሞ የአገልግሎት ስርዓትና የዚህ ዓለም የሆነው መቅደስ ነበራት።” — ዕብራውያን 9፥1 የአዲሱ ኪዳን መምጣት ፊተኛውን አሮጌ አስብሎታል። ምክንያቱም አዲሱ ኪዳን በራሱ ሙሉና ፍጹም የሆነ የእግዚአብሔር መንገድ ነውና። አዲሱን ሙሉ ነው ብሎ የሚያምን ደግሞ ከአሮጌው መላቀቅ ይገባዋል። እንግዲህ የመጀመሪያው ኪዳን የራሱ የሆነ የአምልኮ/የአገልግሎት ስርዓት ነበረው። ይህም የእንስሳቶችን ደም በመያዝ አሜላጅ በሆነው ከሰዎች መካከል በተመረጠ ልቀ ካህን በኩል የሀጢአት ስርየት እንዲደረግለት መለመን ነበረበት። ይሁን እንጂ የእነዚህ እንስሳት ደምና ስርዓቱ ሰውነትን ከማንጻት ያለፈ ፋይዳ አልነበረውም። በዚህኛው ኪዳን ግን ልቀ ካህናታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራሱ ስጋና ደም ፍጹም የሆነን መስዋዕት አቅርቦ ለዘለዓለም ከኀጢአት ነጻ አወጣን። ስለዚህ ይህን መገንዘብ ይኖርብናል ፤ ኪዳን ከተቀየረ ስርዓቱም መቀየር አለበት። ኢየሱስ አያድንም ካላችሁ ያለ ደም ስርየት የለምና ከኢየሱስ ሌላ ንጹህ ደሙን ያፈሰሰልን አለን ብላችሁ ለማመን ትገደዳላችሁ። ይህ ደግሞ በፍጹም ያልሆነ ነው። ወይም ደግሞ እንደ ቀድሞው የእንስሳቶች ደም ያስፈልጋችኋል። ያም ደግሞ ከኀጢአት የማያድን የኢየሱስን ለሰዎች መታረድ ለማመልከት የገባ ጥላ ብቻ መሆኑ ግልጽ ነው። በራሱ ደም ወደ እግዚአብሔር ያቀረበንን ክርስቶስን አማላጅ አይደለም ማለት ደግሞ ሊቀ ካህናታችን አይደለም ማለት ነው። ይህ ደግሞ ማንም በክርስቶስ አምኖ ከአብ አይታረቅም ማለት ነው። ይህ ብቻ አይደለም፤ ከላይ እንዳልነውም ኪዳኑ ተቀይሮአል። የመጀመሪው ኪዳን ለሙሴ በተሰጡት ህግጋት ላይ የተመሠረቱ ነበሩ። እነዚያን የሚፈጽሙ በህይወት እንደምኖሩ ተነግሯል። ይህ ማለት ለሰሪ ደሞዙ ይገባዋልና ህይወት የጽድቅ ደሞዙ ይሆናል ማለት ነው። ይሁን እንጂ ጽድቅን ፈጽሞ ህይወትን ምሸለም ጠፍቶ የኀጢአት ደሞዝ የሆነው ሞት ሁሉንም አሸነፈ። ይህኛው አዲሱ ኪዳን ግን በእምነት ላይ የተመሠረተ ነው። ሕይወት ደሞዝ ሳይሆን ለሚያምን እንዲሁ የሚሰጥ ጸጋ ሆኗል። ኪዳኑ ተቀይሯል ብለህ ካመንህ የአምልኮ ስርዓቱም እንደተቀየረ መቀበል አለብህ። ኪዳንና ስርዓቶቹን እንደፈለግን መደባለቅ አንችልም። ይህ የኢየሱስን ክቡር ደም ማጠልሸት ነውና። የዚህ ኪዳን መግብያው እምነት ነው ፤ መካከለኛው/አማላጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ መቅደሶቹ ደግሞ እኛው ነን። @petraministry
Show all...
🔗#የክህነቱ_አብሮ_ወራሾች በቀደመው ኪዳን ስር ላሉ ሰዎች ክህነት የሚገኘው ከሌዊ ዘር በመወለድ ብቻ ነበር። እነዚህም ሊቀ ካህናት በመሞት የሚያልፉ በመሆናቸው በሌላ ይተካሉ። እግዚአብሔር ለእስራኤል ከሰጣቸው ርስት መካከል የመማጸኛ ከተማዎችን እንዲለዩ ተናገሮአቸው ነበር። እነዚህም የመማጸኛ ከተሞች ባለማወቅ ያጠፉ ማለትም የሰው ህይወት ያጣፉ ኀጢአተኞች የሚሸሸጉባቸው ናቸው። ይሁን እንጂ ይህ ኀጢአተኛ በዚያ መቆየት የምችለው ሊቀ ካህናቱ በህይወት እስካለ ድረስ ብቻ ነበር። “ተከሳሹም ሊቀ ካህናቱ እስኪሞት ድረስ በመማጸኛው ከተማ ይቈይ፤ ወደ ገዛ ርስቱ መመለስ የሚችለው ከሊቀ ካህናቱ ሞት በኋላ ብቻ ነው።” — ዘኍልቁ 35፥28 (አ.መ.ት) ይህ ኀጢአተኛ ሊቀ ካህናቱ ከሞተበት ወደ ርስቱ መመለስ ይችላል። ስለዚህ ተበቃዩ ይህን ሰው የማጥቃት ሙሉ መብት አለው። ይህ ማስተማመኛ የሌለው የክህነት ስርዓት እንዲቀጥል እግዚአብሔር አልፈቀደም። ስለዚህ ኢየሱስ ክርሰቶስ ከሰዎች መካከል የተመረጠ ሊቀ ካህን ሊሆን በእግዚአብሔር ተሾመ። ይህም የሆነው ዘለዓለማዊ መስዋዕት የምያቀርብ ዘለዓለማዊ ሊቀ ካህናት ስለተፈለገ ነው። እርሱ ሊቀ ካህን የሆነው ከሌዊ ዘር በመወለድ ሳይሆን የማይሞትና ሞትን ድል ያደረገ ዘለዓለማዊ የህዝቦች ወኪል መሆን ስለሚችል ነው። “እርሱ ካህን የሆነው በማይጠፋ የሕይወት ኀይል መሠረት እንጂ፣ እንደ ትውልዱ የሕግ ሥርዐት አይደለም፤” — ዕብራውያን 7፥16 (አ.መ.ት) ይህ ማለት የተመረጠው የማይጠፋ ህይወት ያለው አስተማማኝ ሊቀ ካህናት በመሆኑ ነው። ይህ ጌታ እኛንም ወደዚህ የክህነት አገልግሎት አመጣን። ይህንንም ያደረገው ወደዚህ አገልግሎት እንዳንመጣ የሚያደርገውን ፍጹም ማድረግ የማይችለውን ትዕዛዝ በመሻር ፤ አድስን ስርዓት በመዘርጋት ነው። #ዕብራውያን 7 (አ.መ.ት) ¹⁸ የቀድሞው ትእዛዝ ደካማና የማይጠቅም በመሆኑ ተሽሮአል፤ ¹⁹ ሕጉ ማንንም ፍጹም ሊያደርግ ስለማይችል ወደ እግዚአብሔር የምንቀርብበት የተሻለ ተስፋ መጥቶአል። ሌዋዊያን ካልሆኑ ማጠን አይችሉም የሚለውን በዘር ሐረግ ላይ የተመሠረተውን ደካማ ትዕዛዝ በመሻር በእርሱ የምያምኑ ሁሉ የዚህ አገልግሎት ተካፋይ እንዲሆኑ እርሱ በራሱ ደም ፊተኛ ሆነ ። “አምላኩንና አባቱን እንድናገለግልም መንግሥትና ካህናት ላደረገን፣ ለእርሱ ክብርና ኀይል ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን አሜን።” — ራእይ 1፥6 (አ.መ.ት) ኢየሱስ ክርሰቶስ የማዳንን ስራ በፈጸመ ግዜ የራሱን ስጋና ደም ይዞ በሰው እጅ ወዳልተሰራችው ድንኳን ገባ። ይህ ድንኳን የሙሴ ድንኳን ጥላ የሆነለትና የመሰለው እውነተኛው ድንኳን ነው። ይህም እውነተኛ የሆነው የእግዚአብሔር የክብር መገኘት ያለው ስፍራ ነው። ይህም በሌላ ቃል ቅድስተ ቅዱሳን ነው። #ልጁ በዚህ ስፍራ የዘለዓለም ክህነትን ተቀብሎ ያገለግላል። አገልግሎቱም ልጆቹን አላማ ያደረገ ነው። ይህም አገልግሎት ስለ እኛ መታየት ነው። በዚህም በራሱ ደም ካህናት አደረገን። “ክርስቶስ የእውነተኛዪቱ ድንኳን ምሳሌ ወደ ሆነችውና በሰው እጅ ወደ ተሠራችው መቅደስ አልገባም፤ ነገር ግን አሁን ስለ እኛ በእግዚአብሔር ፊት ለመታየት፣ ወደ እርሷ ወደ ሰማይ ገባ።” — ዕብራውያን 9፥24 (አ.መ.ት) #ካህናት_ለመሆን_ደም_ለምን_አስፈለገ? “አሮንን እንዲህ በለው፤ ‘በሚቀጥሉት ትውልዶች ከዘርህ እንከን ያለበት ማንኛውም ሰው የአምላኩን (ኤሎሂም) ምግብ ይሠዋ ዘንድ አይቅረብ።” — ዘሌዋውያን 21፥17 (አ.መ.ት) የእውነተኛ ድንኳን ምሳሌ ብቻ በሆነችው ድንኳን ለሚያገለግሉ ሰዎች እግዚአብሔር መመርያን ሰጥቶ ነበር። ይህም አንዳች እንከን ያለው ሰው ለመሰዋት እንዳይቀርብ የሚል ነው። በእውነተኛይቱ ድንኳን ሰው ቀርቦ እግዚአብሔር እንዳያመልክ ሊከለክለው የሚችለውን ለመናገር ይህ ተጽፏል። ይህም እንከን ኀጢአተኛነት ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር አንዲያ ልጁን ሲሰጠኝ ያለ ነውርና ያለ አንዳች እንከን ሊያደርገን ነው። (ኤፌ 1:3) ኢየሱስ ክርሰቶስ በደሙ እንከናችንን ሁሉ በማስወገድ ለክህነት ብቁዎች አደረገን። ይህ ብቻ ሳይሆን እነዚህ ካህናት ዘወትር በመስዋቱ አማካኝነት አገልግሎታቸውን እንደሚፈጽሙ አንድ ግዜ ለዘለዓለም በፈሰሰው ደም ዘወትር ወደ መቅደሱ እንድንገባ ያደርገናል። ጥላ የሆነችው ድንኳን በምድር በነበረችበት ግዜ ካህናት ስራቸው በየለቱ የሚደረገውን የመቅደሱን ስርዓት ከመጋረጃው ወዲህ ሆኖ መፈጸም ነበር። ወደ ውስጠኛው ክፍል መግባት የሚችለው ሊቀ ካሆናቱ ብቻ ነበር። ይህንንም ማድረግ የሚችለው በአመት አንድ ግዜ በስርየት ቀን ብቻ ነበር። ስለዚህ ስናገር ቃሉ እንድህ ይላል። “የመጀመሪያዪቱ ድንኳን ቆማ እስካለች ድረስ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የሚወስደው መንገድ ገና እንዳልተገለጠ መንፈስ ቅዱስ ያሳያል።” — ዕብራውያን 9፥8 (አ.መ.ት) በመጀመሪያው ኪዳን ስር ለነበሩ ካህናት የውስጠኛው ክፍል ዝግ ነበረ። ስለዚህ ካህናት በመጀመሪያው ክፍል ብቻ እንጂ ወደ ውስጠኛው ክፍል መግባት አይችሉም ነበር። በክርስቶስ ደም ክህነትን ለተቀበሉት የአዲሱ ኪዳን ካህናት ግን ይህ መጋረጃ ተቀዶላቸዋል። ስለዚህ ከሊቀ ካህናቱ ጋር አብረው ወደ ውስጠኛው ክፍል መግባት ሆኖላቸዋል። “እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ በኢየሱስ ደም ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለመግባት ድፍረት አግኝተናል፤” — ዕብራውያን 10፥19 (አ.መ.ት) #ርስት እስራኤላውያን ከግብጽ ወጥተው ወደ ከነዓን በሚሄዱበት ግዜ እግዚአብሔር ለሙሴ እንዲህ አለው። “በወንድሞቻቸው መካከል ርስት አይኖራቸውም፤ በሰጣቸው ተስፋ መሠረት እግዚአብሔር (ያህዌ) ርስታቸው ነው።” — ዘዳግም 18፥2 (አ.መ.ት) ይህም የተነገረው ለክህነት እግዚአብሔር ለመረጣቸው ለሌዋውያን ነበር። ሌዋውያን ርስትን ከወንድሞቻቸው ጋር አይካፈሉም ነበር። ምክንያቱም እግዚአብሔር ራሱ ርስታቸው ስለሆነ ነው። ክርሰቶስ በደሙ ካህናት አደረገን ብለን ስናይ እንደ እድለኝነት የምንቆጥረው ይህ ነው። እግዚአብሔር ካህናቶቹ ለሚያደርጋቸው የሚሰጠው ትልቁ ነገር ራሱን ነው። ስለዚህ በክርስቶስ ከሆነውና ከተቀበልነው ትልቁና ወደር የሌለው ክብር ውርሳችንና ርስታችን ራሱ እግዚአብሔር መሆኑ ነው። እግዚአብሔር ራሱ የሌለበትን ቁስና የዚህ አለም ነገር አልሰጠንም። ስለዚህ ስኬትና ውድቀታችን በዚህ ሊመዘን አይችልም። ርስታችን እግዚአብሔር ነውና። የስኬት መለኪያው እርሱን ማወቅና መኖር ነው። የውድቀትም መለክያው ይህን ርስት ብንጥለው ነው። In a purpose of praising our lord that made us (kings) and priests! #Henok_Aklilu @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
Repost from Grace Tube
07:51
Video unavailableShow in Telegram
📟 #ተቀብሎናል_የመዝሙር_ኮንሰርት 📇ርዕስ፦ #መደምደሚያዬ_ነህ 👤ዘማሪ፦ ጥበቡ ዘነበ 💾 35Mb 🈁 @gracecampaign 🈁 🈁 @gracecampaign 🈁
Show all...
#ተቀብሎናል_የመዝሙር_ኮንሰርት 📇ርዕስ፦ #መደምደሚያዬ_ነህ 👤ዘማሪ፦ ጥበቡ ዘነበ 💾 Audio Version 🈁 @gracecampaign 🈁 🈁 @gracecampaign 🈁
Show all...
. #አንተን_አለች Tori Kelly(Ps 42)-Orginal Singer Singer : #Tihun Guitar : #Amanuel_Asrat ▷ @gracecampaign ◁ ▷ @gracecampaign ◁ ▷Join Us◁
Show all...
. #ህይወት_ይሻልሀል ዶ/ር ደረጀ ከበደ - Orginal Singer Singer : #Tihun Guitar : #Amanuel_Asrat ▷ @gracecampaign ◁ ▷ @gracecampaign ◁ ▷Join Us◁
Show all...
. #ግጥም ከለቅሶዬ ደጃፍ ከብሶቴ መንደር ጨለማዬ ዉጦኝ ብርሃኔን ቀምቶኝ ማማረር አብዝቼ ተስፋዬን ቆርጬ መኖሬን ጠልቼ። አየሁት ያን አንድ ሰዉ መስቀል ላይ የተንጠለጠለዉን በጣር መሃል ባለ ፀዳል ግርፋት ያልያዘዉ ብርሃን ጨለማዬን ሊገፈዉ ወደእኔ ሚንደረደረዉን። ▷ @gracecampaign ◁ ▷ @gracecampaign ◁ ▷Join Us◁
Show all...
. #ሠዉን_አፍሬ_ነዉ ጓስቋላ ሰዉ - Orginal Singer Singer : #Tihun Guitar : #Amanuel_Asrat ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷Join Us◁
Show all...
Watch ""Bedenget Yemetal"Pastor Tesfaye Gabiso|በድንገት ይመጣል| by Liyunesh Muse" on YouTube https://youtu.be/Con4sviGwFM
Show all...
04:57
Video unavailableShow in Telegram
#Second_Time_Clip . ያድናል ኢየሱስ ያድናል ዘሪቱ ከበደ - New Clip ▷ @gracecampaign ◁ ▷ @gracecampaign ◁ ▷Join Us◁
Show all...
. ያድናል ኢየሱስ ያድናል ዘሪቱ ከበደ - New Clip @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷Join Us
Show all...
05:36
Video unavailableShow in Telegram
. ያድናል ኢየሱስ ያድናል ዘሪቱ ከበደ - New Clip @yedestaye_elilta ◁ ▷ @yedestaye_elilta ◁ ▷Join Us
Show all...
05:09
Video unavailableShow in Telegram
#Out_Now🎉🎉 📟 አዲስ የመዝሙር ክሊፕ 📟 📇ርዕስ፦ #የልመናዬን_ድምፅ 👤ዘማሪት፦ ልዩነሽ ሙሴ 💾 ሙዚቃ፦ ማሙሽ መንግስቱ @gracecampaign #Find_at 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/HLv-1mmzs_o
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#SocialMediaChallenge #JesusIsComingChallenge Join them 👇👇👇👇👇👇👇👇 Facebook: Soreti Moges Instagram: @soretimoges @gracecampaign @gracecampaign
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#SocialMediaChallenge #JesusIsComingChallenge Join them 👇👇👇👇👇👇👇👇 Facebook: Soreti Moges Instagram: @soretimoges @alifetube7 @alifetube7
Show all...
01:12
Video unavailableShow in Telegram
#Coming_Soon 🔜🔜 #Trailer 📟 አዲስ የመዝሙር ክሊፕ 📟 📇ርዕስ፦ #የልመናዬን_ድምፅ 👤ዘማሪት፦ ልዩነሽ ሙሴ 💾 ሙዚቃ፦ ማሙሽ መንግ 📷 Iso Pictures Production 📷 Find at 🈁 @gracecampaign 🈁 🈁 @gracecampaign 🈁
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
#Coming_Soon 🔜🔜 📟 አዲስ የመዝሙር ክሊፕ 📟 📇ርዕስ፦ #የልመናዬን_ድምፅ 👤ዘማሪት፦ ልዩነሽ ሙሴ 💾 ሙዚቃ፦ ማሙሽ መንግስቱ 🈁 @gracecampaign 🈁 🈁 @gracecampaign 🈁
Show all...
🎹🎸"FOCUS" TesfuMordecai🎸🎹 Tiktok link👉 https://vm.tiktok.com/ZMNL3J18S/?k=1 Youtube link👉 https://youtu.be/XVSXBAj7G-c
Show all...
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
Photo unavailableShow in Telegram
ለ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች #EvaSUE #New_Students ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት www.evasue.net https://t.me/EvaSUE58 https://youtube.com/c/EvaSUE
Show all...
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
Photo unavailableShow in Telegram
ለ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች #EvaSUE #New_Students ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት www.evasue.net https://t.me/EvaSUE58 https://youtube.com/c/EvaSUE
Show all...
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
ለ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች #EvaSUE #New_Students ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት www.evasue.net https://t.me/EvaSUE58 https://youtube.com/c/EvaSUE
Show all...
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
ለ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች #EvaSUE #New_Students ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት www.evasue.net https://t.me/EvaSUE58 https://youtube.com/c/EvaSUE
Show all...
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
Photo unavailableShow in Telegram
ለ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች #EvaSUE #New_Students ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት www.evasue.net https://t.me/EvaSUE58 https://youtube.com/c/EvaSUE
Show all...
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
Photo unavailableShow in Telegram
ለ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች #EvaSUE #New_Students ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት www.evasue.net https://t.me/EvaSUE58 https://youtube.com/c/EvaSUE
Show all...
Repost from EvaSUE |ኢቫሱ
Photo unavailableShow in Telegram
ለ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ! ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለምትሄዱ ተማሪዎች የሚቀበሏችሁ የካምፓስ ሕብረት መሪዎች እና አገልጋዮች አድራሻዎች #EvaSUE #New_Students ለበለጠ መረጃ እና ትምህርቶች ለማግኘት www.evasue.net https://t.me/EvaSUE58 https://youtube.com/c/EvaSUE
Show all...