cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
82 319Subscribers
-14224 hours
+2367 days
+88230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💔ከተከፋችሁ ፣ ህይወት ካስጠላችሁ ኢሆ ቻናል ለናንተ ነው የተከፈተው💔 😔 ተቀላቀሉን 😔
Show all...
😔በጣም ከፍቶኛል😔
💔ልቤ ተሰብሮል💔
😭ተቀላቀሉን😭
🚫🔞::::::ድንግል/ቢክራ አላገኘዉባትም::::::🔞🚫 ሰውየው ልጅ አገረድ አግብቶ ድንግል ሁና ካላገኛት ምን ማድረግ ነው ያለበት ? ይሄ ብዙ ምክኒያቶች ይኖሩታል ቢሆንም የብዙ ሰዎች ጥያቄ ነው?? ድንግሏ ምናልባት.......Read more ሀቂቃ ውሸት አይደለም ገብታቹ አንብቡት
Show all...
👍 1
🚫🔞 በምን ምክንያት?? 🔞🚫
😁ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ #ለፕሮፋይል የሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን 😘😘 💛💛💛💛💛💛💛💛💛👇
Show all...
JOIN🌌
!የአላህ ስሞች እና ትርጉማቸው!!!!! 1 አላህ ፦ አምላክ 2 እራህማን ፦ በጣም አዛኝ ። 3 እረሒም ፦ በጣም ሩህሩ 4 ? አል- ወሃቡ ፦ ሰጪ ። 5 አል- ጀዋዱ ፦ ቸር ። 6 አል- ሱቡሁ ፦ ንጹህ ። 7 አል -ዋሪሱ ፦ ወራሽ ቀሪ ። 8 አል- ረቡ ፦ ጌታ ። 9 አል- አእላ ፦ ከሁሉ በላይ ። 10 አል- ኢላሁ ፦ አምላክ ። 11 👉🏼አል- መሊክ ፦ ንጉስ ። 💞12💫👉🏼አል- ቁዱስ ፦ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ። 💞13💫👉🏼አሰላሙ ፦ የሰላም ባለቤት ። 💞14💫👉🏼አል- ሙእሚኑ ፦ ፀጥታን ደህንነትን ሠጪ ። 💞15💫👉🏼አል -ሙሀይሚኑ ፦ ባሮቹን ጠባቂ ። 💞16💫👉🏼አል- አዚዙ ፦ አሸናፊ ። 💞17💫👉🏼አል - ጀባሩ ፦ ሃያል ጠጋኝ ። 💞18💫👉🏼አል - ሙተ ከቢሩ ፦ ኩሩ ። 💞19💫👉🏼አል- ኻሊቁ ፦ ፈጣሪ ። 💞20💫👉🏼አል - ቃዲሩ ፦ ታጋሽ ። 💞21💫👉🏼 አል - ሙሰዊሩ ፦ ላሻው ነገር ያሻውን ቅርስ ሰጭ ። 💞22💫👉🏼አል - አወሉ ፦ ፊት ያለ ። 💞23💫👉🏼አል- አኺሩ ፦ ኅላ ቀር ። 💞24💫👉🏼አል ዟሂሩ ፦ ግልፅ ። 💞25💫👉🏼አል- ባጢኑ ፦ ስውር ። 💞26💫👉🏼አል - ሰሚዑ ፦ ሰሚ ። 💞27💫👉🏼አል - በሲሩ ፦ ተመልካች ። 💞28💫👉🏼አል - መውላ ፦ ወዳጅ/ረዳት ። 💞29💫👉🏼አል - ነስሩ ፦ ረዳት ። 💞30💫👉🏼አል - ዐፍው ፦ ይቅር ባይ ። 💞31💫👉🏼አል- ቀዲሩ ፦ ቻይ ። 💞32💫👉🏼አል- ለጢፍ ፦ ሩህሩህ ። 💞33💫👉🏼አል - ኸቢር ፦ ውስጥ አዋቂ ። 💞34💫👉🏼አል- ዊትሩ ፦ ብቸኛ ። 💞35💫👉🏼አል- ጀሚሉ ፦ መልካም ። 💞36💫👉🏼አል - ሀዩ ፦ አክባሪ/ትሁት ። 💞37💫👉🏼አል - ሲትር ፦ ሸፋኝ ። 💞38💫👉🏼አል - ከቢር ፦ ትልቅ ። 💞39💫👉🏼አል- ሙተአል ፦ የላቀ ። 💞40💫👉🏼አል - ዋሂድ ፦ ብቸኛው ። 💞41💫👉🏼አል - ቀሃሩ ፦ አሸናፊ ። 💞42💫👉🏼አል - ሃቁ ፦ እውነት ። 💞43💫👉🏼አል- አል ሙቢኑ ፦ ሁሉንግልጽ አድራጊ ። 💞44💫👉🏼አል - ቀዊዩ ፦ ብርቱ ። 💞45💫👉🏼አል - መቲኑ ፦ ብርቱ ። 💞46💫👉🏼አል - ሃዩ ፦ ህያው ። 💞47💫👉🏼አል - ቀዩም ፦ ራሱን ቻይ ። 💞48💫👉🏼አል - አልዩ ፦ የበላይ ። 💞49💫👉🏼አል- ዐዚሙ ፦ ታላቅ ። 💞50💫👉🏼አል - ሸኩር ፦ ውላታ መላሽ ። 💞51💫👉🏼አል- ሀሊሙ ፦ ታጋሽ ። 💞52💫👉🏼አል - ዋሲሁ ፦ ችሮታው ሰፊ ። 💞53💫👉🏼አል - አሊሙ ፦ አዋቂ ። 💞54💫👉🏼አል - ተዋቡ ፦ ፀፀትን ተቀባይ ። 💞55💫👉🏼አል - ሀኪሙ ፦ ጥበበኛ ። 💞56💫👉🏼አል - ገንዩ ፦ ሀብታም ። 💞57💫👉🏼አል - ከሪሙ ፦ ቸሩ ። 💞58💫👉🏼አል - አሃዱ ፦ ብቸኛ ። 💞59💫👉🏼አል - ሶመዱ ፦ እሱን አስጠጊ ። 💞60💫👉🏼አል -ቀሪብ ፦ ቅርብ ። 💞61💫👉🏼አል - መጂቡ ፦ ተቀባይ ። 💞62💫👉🏼አል - ገፋሩ ፦ መሀሪ ። 💞63💫👉🏼አል - ውዱዱ ፦ ወዳጅ/ወዳድ ። 💞64💫👉🏼አል - ወልዩ ፦ ውዳጅ ። 💞65💫👉🏼አል - ሐሚዱ ፦ ምስጉን ። 💞66💫👉🏼አል - ሀፊዙ ፦ ጠባቂ ። 💞67💫👉🏼አል - ሙጅድ ፦ ለጋስ ። 💞68💫👉🏼አል - ፈታሑ ፦ የሚከፈት /ድልን አጎናጻፊ ። 💞69💫👉🏼አል- ሸሂዱ ፦ አስቀዳሚ /የሚቀርብ ። 💞70💫👉🏼አል - ሙቀዲሙ ፦ አስቀዳሚ ። 💞71💫👉🏼አል - መአኪሩ ፦ አዘገይ /የሚያርቅ ። 💞72💫👉🏼አል - ሙአኪሩ ፦ የመጨረሻው ቀሪ ጌታ ። 💞73💫👉🏼አል - ሙስዒሩ ፦ ዋጋ አውጪ ። 💞74💫👉🏼አል - ቃቢዱ ፦ ሲሳይን የሚጨብጥ ። 💞75💫👉🏼አል - ባሊፋ ፦ ሲሳይን የሚዘረጋ ። 💞76💫👉🏼አል - ራዚቁ ፦ መጋቢ ። 💞77💫👉🏼አል - ቃሂሩ ፦ አሸናፊ ። 💞78💫👉🏼አል - ሐቁ ፦ በእውነት እውነተኛ ጋታ ። 💞79💫👉🏼አል - ሸኩሩ ፦ አመስጋኝ ። 💞80💫👉🏼አል - መናኑ ፦ ለጋስ /ችሮታውሰፊ /ሰጪ ። 💞81💫👉🏼አል - ቃዲር ፦ ቻይ ። 💞82💫👉🏼ማሊከል ሙልክ ፦ ሹም የዟሂሩ /የባጢ ። 💞83💫👉🏼ዙል ጀላሊ ወልኢክራም ፦ የልቅና/የልግስ ባለቤት ። 💞84💫👉🏼አል- ራዚቁ ፦ መጋቢ ። 💞85💫👉🏼አል - ወኪሉ ፦ ተወካይ ። 💞86💫👉🏼አል- ረቂቡ ፦ ተጠባባቂ ። 💞87💫👉🏼አል - ሙህሲነ ፦ ደግ ሰሪ ። 💞88💫👉🏼አል - ሀሲቡ ፦ ተሳሳቢ /ተቆጣጣሪ ። 💞89💫👉🏼አል - ሻፊ ፦ አዳኝ /ፈዋሽ ። 💞90💫👉🏼አል - ረፊቁ ፦ አዛኝ ። 💞91💫👉🏼አል - ሙዕጢ ፦ ሰጪ ። 💞92💫👉🏼አል - ሙቂቱ ፦ ቻይ ። 💞93💫👉🏼አል - ሠይዱ ፦ የበላይ ። 💞94💫👉🏼አል - ጦይቡ ፦ ጥሩ ። 💞95💫👉🏼አል - ሐከሙ ፦ ዳኛ ። 💞96 . አል - አክረሙ ፦ ሸፋኝ /ጠጋኝ ። 💞97💫👉🏼አል - በሩ ፦ ደግ ሠሪ ። 💞98💫👉🏼አል - ገፋሩ ፦ መሐሪ ። 💞99💫👉🏼አል - ረኡፍ ፦ አዛኝ 🍇 ከሙስሊሞች መሃል የገባውን የጥላቻን የምቀኝነትና የመናናቅን ነቀርሳን በሽታን ከመሀላችን ነቅለ አጥፋልን!!! አርቅልን!!! ያአላህ ያረብ♥♥♥♥♥♥♥ 🍇ያ አላህ በአለማችን ላይ ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ እየታሰሩ፣ እየተንገላቱ፣ እየተጨቆኑ ላሉት ሁላ እዝነትህን አውርድልን፣ አውርድላቸው!!! ♥♥♥♥♥♥♥ ። ያአላህ ያረብ የተሻለ ኑሮን ፈልጎ ሕይወቴን አሻሽላለው፣ ቤተሰቤን እረዳለው ብሎ ከሀገር የተሰደዱትን {የራቁትን} ሁሉ ወደ ቤተሰቦቻቸው በሰላምና በጤና መልሳቸው♥♥♥። እንዲሁም ውድ እና ተናፋቂ የአገራችን ኡስታዟቻችንንም እንዲሁም በአለም ላይ ያሉ አሊሞችን አንተው በያሉበት ጠብቅልን!!! ሰላምና ጤናቸውንም አብዛልን!!! ለሙስሊሙ ኡማ ሉሁ ሰላምና እዝነትህን አውርድልን!!! ♥♥♥ 🍇አላህ ተውበት ካላረጉ በስተቀር ከማይምረው ወንጀል ~~>ከሽር ክም አላህ ይጠብቀን!!! ይጠብቃቹ!!! አሚን ያረብ 🩵  ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ    🩵 ♡    @ikhlas_Post    ♡ ♡    @ikhlas_Post    ♡
Show all...
15👍 13🙏 3
የሂባዋ ናርዶስ ሊነበብ የሚገባ እጅግ ልብ የሚነካ አሳዛኝ እና እውነተኛ የተከሰተ  አስተማሪ የፍቅር ታሪክ ማንበብ ምትፈልጉ JOIN ምትለዋን መንካት ብቻ ታሪኩን አንብቦ ያላለቀሰ ካለ...👇👇
Show all...
📎የሂባዋ ናርዶስ📎
JOIN