ያልሰማ ይስማ የሰማ ላልሰማ ያሰማ❗‼️
ዛሬ መንገድ ዝግ ነው❌
ባንክ ቤት ዝግ ነው❌
የ መንግስት መስሪያ ቤት ዝግ ነው ❌
የ ግል ሱቅ ሳይቀር ዝግ ነው❌
ምክንያቱም ዛሬ የንግስቴ👸 ልደት ነው
🎂🎂🎉🎉🤗
የኔ ልዕልት 👸
የኔ ውብ 🥰
የኔ ልዩ 💞
ማራኪዬ😍
አበባዬ🌹
ትርታዬ❤️
ሳቂታዬ😁
አንቺን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል
ምን ያክል ምርጥ🥰 እና ልዩ 💞ሰው እንደሆንሽ ለመንገር የዛሬዋን ቀን እሚሆን ቀን የለም
የኔ ፍቅር ሁሌም ምርጥ ምርጡን እመኝልሻለው🤗
መልካም ልደት 🎂🎉🎂🎉🎂🎂🎉🎉🎂🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉