cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Saint George Sport Club Families የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፓርት ክለብ ቤተሰቦች

ይህ ቻናል የእኛ የፈረሰኞቹ ነው! እኛ ጊዮርጊስ አለ በተባለበት ቦታ ሁሉ የምንገኝ! https://www.facebook.com/StaintGeorgeSportClub/

Show more
Advertising posts
326
Subscribers
No data24 hours
+17 days
+430 days
Posts Archive
ላልን
Show all...
6.97 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እርስ በእርስ ግንኙነት – ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ 46 ጊዜ ተገናኝተዋል። በእነዚህ ግንኙነቶች ጊዮርጊስ 21 ጊዜ ድል ሲቀናው ቡና ደግሞ 7 ጊዜ አሸንፏል ፤ 18 ጊዜ ደግሞ አቻ ወጥተዋል። – በ46ቱ የሁለቱ ቡድኖች ግንኙነት በድምሩ 92 ጎሎች መረብ ላይ አርፈዋል። 62ውን ግብ በማስቆጠር ፈረሰኞቹ ቀዳሚ ሲሆኑ ቡናማዎቹ ደግሞ 30 ኳሶችን ከመረብ አዋህደዋል። እርስ በእርስ ግንኙነት – ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ 46 ጊዜ ተገናኝተዋል። በእነዚህ ግንኙነቶች ጊዮርጊስ 21 ጊዜ ድል ሲቀናው ቡና ደግሞ 7 ጊዜ አሸንፏል ፤ 18 ጊዜ ደግሞ አቻ ወጥተዋል። – በ46ቱ የሁለቱ ቡድኖች ግንኙነት በድምሩ 92 ጎሎች መረብ ላይ አርፈዋል። 62ውን ግብ በማስቆጠር ፈረሰኞቹ ቀዳሚ ሲሆኑ ቡናማዎቹ ደግሞ 30 ኳሶችን ከመረብ አዋህደዋል።
Show all...