cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Awtar

አውታር ፥ የኔ ምርጫ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ! ለማንኛውም አስተያየት +251977373737 ወይም 6294

Show more
Advertising posts
30 364
Subscribers
-1224 hours
-1167 days
-55830 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን 1445 ኛው የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!! ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
Show all...
የተወዳጁን እና አንጋፋው ዘማሪ ሙሉቀን መለሰ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል! አውታር ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመድ እና የሙዚቃ አድናቂዎቹ መፅናናትን ይመኛል! ነፍስ ይማር!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የ ጄሪ - 'የማነህ' የተሰኘውን ሙሉ አልበም ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ https://youtu.be/d2SsT6Vk30ohttps://youtu.be/d2SsT6Vk30o
Show all...
የ ጄሪ - 'የማነህ' የተሰኘውን ሙሉ አልበም ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ https://youtu.be/d2SsT6Vk30ohttps://youtu.be/d2SsT6Vk30o
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ፥ #Timket #Epiphany #HolidayVibes  #AwtarMusic #AwtarTv #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
Show all...
የ ጄሪ - 'ዞማ' የተሰኘውን ሙዚቃ ለመስማት ሊንኩን ይጫኑ https://www.youtube.com/watch?v=4pzmhv-nygk
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን!!! ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የገና በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!! መልካም የገና በዓል !!! ፥ #MerryChristmas #HolidayVibes  #AwtarMusic #AwtarTv #Awtar #Ethiopia #EthiopianMusic #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood #Musicians #musiclovers #picoftheday #musiclife
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🆕🔥🔥NEW ALBUM 🔥🔥    🔜🔥🔥🔥OUT NOW🔥🔥🔥 የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም  በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቋል!!! አውታር መልቲሚዲያ!                                      ሙሉ አልበሙን ለማዳመጥ ሊንኩን ይጫኑ 👉https://www.youtube.com/playlist?list=PLPj4IfqEBh1kbXP8xa6_jlFb1RQfirvuE                                                      #Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Outnow
Show all...
00:27
Video unavailableShow in Telegram
🆕🔥🔥NEW ALBUM 🔥🔥    🔜🔥🔥🔥Friday🔥🔥🔥 የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም አርብ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይጠብቁ!!! አውታር መልቲሚዲያ!                                      በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic                                                      #Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
Show all...
jerry.mp432.64 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🆕🔥🔥NEW ALBUM 🔥🔥    🔜🔥🔥🔥Friday🔥🔥🔥 የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም አርብ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይጠብቁ!!! አውታር መልቲሚዲያ!                                      በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic                                                      #Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
Show all...
00:42
Video unavailableShow in Telegram
🆕🔥🔥NEW ALBUM 🔥🔥    🔜🔥🔥🔥COMING SOON🔥🔥🔥 የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም በቅርብ ቀን በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይጠብቁ!!! አውታር መልቲሚዲያ!                                      በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic                                                      #Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Coming_Soon
Show all...
jere.mp452.16 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🆕🔥🔥NEW ALBUM 🔥🔥    🔜🔥🔥🔥COMING SOON🔥🔥🔥 የተወዳጇን አርቲስት የ እየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) ' የማነህ ' የተሰኘው ምርጥ አዲስ አልበም በቅርብ ቀን በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ይጠብቁ!!! አውታር መልቲሚዲያ!                                      በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic                                                      #Jerry #Yemaneh #New_Album #Awtar_Tv #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Coming_Soon
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጲያ ሙዚቃ ኢንዱስትሪ ላይ አሻራውን ጥሎ ያለፈው የተወዳጁ የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የግጥምና ዜማ ደራሲ እንዲሁም የአውታር አንዱ መስራች የሆነው የአርቲስት ኤልያስ መልካ የልደት ቀን ነው ዛሬ። ኤልያስ ከዚህ አለም በሞት የተለየና አጠገባችን ያለ ባይሆንም ሁሌም በማይጠገቡት  ስራዎቹ በመላው የሙዚቃ ቤተሰብና አድናቂዎቹ ልብ ውስጥ ለዘመናት አብሮን ይኖራል! ነፍሱን በአፀደ ገነት ያቆይልን እያልን የልደቱን ቀን በስራዎቹ እየተዝናናን እንድናሳልፍ አውታር ይጋብዛል! ፥ #EliasMelka #Legend #happybirthday #Ethiopia #EthiopianMusic #RIP #Awtar #AwtarMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!! Ayyaani Irreechaa bara 2016 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota keessan wajjin akka isiinif ta'uu haawinna. Awitaar malttii miidiyaa!!! እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳቹ!!! ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የኢሬቻ በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የወንድማችን የሙዚቃው ሊቅ የአርቲስት ኤልያስ መልካ ዕልፈት 4ተኛ ዓመት ታህሳስ 1970 - መስከረም 2012 ነፍስ ይማር
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!! ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመስቀል በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!! መልካም ዓመት በዓል!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የመውሊድ በዓል!                                                                                                                                 ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመውሊድ በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!! መልካም ዓመት በዓል!!!
Show all...
በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!! መጪው አዲስ ዓመት ቸር ወሬ የምንሰማበት፣ በአገራችን ሰላም የሚወርድበት፣ የደስታና የብልፅግና ያድርግልን! መልካም ዓመት በዓል!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎶 🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 🔥🔥 🎶     🆕 🎶ተለቀቀ🔥 የእየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) 'ሃሎ አዲስ አበባ (Remix)' ተደርጎ በአዲስ መልክ የተሰራው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ!! ሊንኩን በመጫን የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ!!! 👉https://youtu.be/IrTcYArH7gc በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic #Jerry #Hello_Addis_Ababa #Awtar_Tv #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Out_Now
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎶 🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 🔥🔥 🎶 🆕 🎶 አርብ ማታ🔥 የእየሩሳሌም አሰፋው(ጄሪ) 'ሃሎ አዲስ አበባ (Remix)' ተደርጎ በአዲስ መልክ የተሰራው ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ አርብ ይለቀቃል!! በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic #Jerry #Hallo_Addis_Ababa #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
Show all...
00:32
Video unavailableShow in Telegram
🎶 🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 🔥🔥 🎶     🆕 🎶ተለቀቀ🔥 የ ኃይሌ ሩት 'ውቤ'  የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ ተለቀቀ!! ሊንኩን በመጫን የሙዚቃ ቪድዮውን ይመልከቱ!!! 👉https://youtu.be/d_WzxTA8lDg በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic #Haile_Roots #Wube #Awtar_Tv #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Out_Now
Show all...
6.45 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🎶 🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 🔥🔥 🎶     🆕 🎶 አርብ ማታ🔥 የ ኃይሌ ሩት 'ውቤ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ አርብ ይለቀቃል!! በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic #Haile_Roots #Wube #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries #Friday
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🎶 🔥🔥 አዲስ የሙዚቃ ቪድዮ 🔥🔥 🎶     🆕 🎶 በቅርብ ቀን🔥 የተወዳጁ ኃይሌ ሩት 'ውቤ' የተሰኘው አዲስ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ በአውታር የዩቲዩብ ቻናል #አውታር_ቲቪ ላይ በቅርብ ቀን ይጠብቁ!! በየጊዜው የሚጫኑ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን እና የአውታር_ወግ ቃለመጠየቆችን ለመከታተል የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉ! 👉https://www.youtube.com/c/AwtarTVMusic #Haile_Roots #Wube #New_Music_Video #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #GetItOnAwtar #HomeofEthiopianMusic #Interview #Musician #EthiopianMusic #youtubeseries
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የተወዳጇን እና አንጋፋዋን ዘማሪት ሂሩት በቀለ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል! አውታር ለቤተሰቦቿ፣ ወዳጅ ዘመድ እና  አድናቂዎቿ መፅናናትን ከልብ ይመኛል። ነፍስ ይማር!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የተወዳጁን እና አንጋፋው  ዳዊት ፍሬው ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል! አውታር ለቤተሰቦቿ፣ ወዳጅ ዘመድ እና  አድናቂ ነፍስ ይማር!!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የዕስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! መልካም በዓል ከወዳጅ ዘመድ ጋር ይሁንልዎ!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!! ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የስቅለት በዓል! አውታር የኔ ምርጫ።
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የተወዳጇን እና አንጋፋዋ እማሆይ ፅጌማርያም ገብሩ ድንገተኛ ዕልፈት በመስማታችን በጣም አዝነናል! "የፒያኖዋ እመቤት" እማሆይ ፅጌማርያም በኢትዮጵያ ቀዳሚዋ የቫዮሊን እና ፒያኖ አቀናባሪ እንደነበሩ ይነገራል። እማሆይ ፅጌማርያም ከአባታቸው ከአቶ ገብሩ ደስታ እና እናታቸው ወይዘሮ ካሣዬ የለምቱ በ1916 ዓ.ም በአዲስ አበባ ውስጥ ነው የተወለዱት።በልጅነታቸው ለትምህርት በሄዱባት ስዊዘርላንድ ፒያኖን በደንብ ተምረዋል። ከትምህርት መልስም በ19 አመታቸው ነበር ወደ ወሎ ግሸን ማርያም ገዳም በመሄድ በ21 አመታቸው ምንኩስናን የተቀበሉት። ወላጆቻቸው ያወጡላቸው ስም የውብዳር ሲሆን በወጣትነታቸው ምንኩስናን ከተቀበሉ በኋላ መጠሪያቸው ወደ እማሆይ ፅጌማርያም ተቀይሯል። ከ19 84 ዓ.ም ጀምሮ ኑሯቸውን በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ "ቅድስቲቷ ከተማ" ተብላ በምትጠራው እየሩሳሌም አድርገዋል። አውታር ለቤተሰቦቿ፣ ወዳጅ ዘመድ እና አድናቂዎቿ መፅናናትን ይመኛል! ነፍስ ይማር!!!
Show all...
የግጥምና ዜማ ደራሲ ሰኢድ መሐመድ ፥ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል አዲስ የሚለቀቁ ዘፈኖችን ፣ የአውታር ወግ አንዲሁም በየጊዜው የሚጫኑ የ አውታር የድምፅ ማሰመሪያዎችን ይከታተሉ 👉 https://bit.ly/3jQK4xR ፥ #Seid_Mohammed #PeopleBehindTheMusic #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #MusicLovers #Musician #Musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
Show all...
የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋች፣ አቀናባሪ እንዲሁም የሙዚቃ መምህር ግሩም መዝሙር ፥ የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል አዲስ የሚለቀቁ ዘፈኖችን ፣ የአውታር ወግ አንዲሁም በየጊዜው የሚጫኑ የ አውታር የድምፅ ማሰመሪያዎችን ይከታተሉ 👉 https://bit.ly/3jQK4xR ፥ #Girum_Mezmur #PeopleBehindTheMusic #Awtar #AwtarMusic #Ethiopia #EthiopianMusic #AwtarApp #MusicLovers #Musician #Musiclife #HomeofEthiopianMusic #GetItOnAwtar #MusicForEveryMood
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.