cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Refuge Ministry

Christ in you, the hope of glory:” Colossians 1፥27 #ለወዳጅዎ_ሼር_በማድረግ_ያጋሩ @Refuge_Minister ይቀላቀሉን

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
202
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
መንፈስ ቅዱስ 😇ክርስትና ማለት መንፈስ ቅዱስ በሰው ልጆች ህይወት ራሱን የሚገለጥበት ህይወት ማለት ነው። 😒አንድ ሰው በህይወቱ ስኬታማ አይደለም ማለት ያለ መንፈስ ቅዱስ ህይወቱን እየመራ ማለት ነው። 💭መንፈስ ቅዱስ ህይወታችሁ ላይ ሲገለጥ፣ ➡️ወደ እውነት ይመራቹኋል ➡️ያስተምራቹኋል፣ ➡️እየሱስ ያለውንም ሁሉ ያስታዉሳቹኋል። ➡️መሪያችሁ ይሆናል ➡️ያጽናናቹኋል፣ ➡️በራሳችሁ መስራት ማትችሉትን ነገሮች መስራት እንድትችሉ ሃይል ይሆናቹኋል። ➡️ወዳጃችሁ ይሆናል፣ ከእግዚአብሄር የራቃችሁ ያህል ሲሰማችሁ ወደ እርሱ ይመልሳቹኋል፣ ➡️ወደ ሃጥያት እንዳትገቡ በልባችሁ የንሰሃ መንፈስ ይከታል። 🎁የሚያስፈልጋችሁ ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ተጠቃሎ አለ:: ደስታ ቢሆን, ሰላም ቢሆን, ቅባት ቢሆን... @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team @Beautifuljesuschannel
Show all...
ETHIOPIA GOSPEL SONGS Official Telegram Channel የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ዘማርያን
Show all...
🎲Ephrem Alemu Official🎲
🌹🌹Yitbarek Tamiru Official🌹🌹
🌼🌼Yossf Silesh Official🌼🌼
💽Yitbarek Alemu Official💽
🌹🌹Tekeste Getnet Official🌹🌹
💽Teddy Tadesse Official💽
🌹🌼Yisef Alemrem Official 🌹🌼
🌹🌹Kenean Abiy Official 🌹🌹
💽💽Yishak Sedik Official💽💽
✳Lealem(Lil) Tilahun Official✳
🎸Kidist Kassa Official🎸
🎲Bereket Tesfaye Official🎲
....More....
1. ዬሴፍ እና ማርያም ህፃኑን እየሱሰ ብለው የሰየሙት ከተወለደ በ___ኛው ቀን ላይ ነበር። 2. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ መቅደስ ሲመጡ ከስምኦን ቀጥላ ክርስቶስን አይታ እግዚአብሄርን ያመሰገነች ነብይት ማን ናት? A. አና B. ዲቦራ C. ሊድያ 3. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ ቤትልሄም ሲኸዱ ምን ያኸል ርቀት ተግዋዙ? 4. ቤተልሄም ምን ማለት ነው? 5. ሰባ ሰገሎች በቁጥር ስንት ነበሩ A. 3 B. 7 C. 70 D. አይታወቀም 6. ነብዩ ኢሳያስ እየሱስን ከጠራበት ስሞች 5ቱን ጥቀሱ JOIN @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team Send your answer to 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Show all...
CJYFam
1. ዬሴፍ እና ማርያም ህፃኑን እየሱሰ ብለው የሰየሙት ከተወለደ በ___ኛው ቀን ላይ ነበር። 2. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ መቅደስ ሲመጡ ከስምኦን ቀጥላ ክርስቶስን አይታ እግዚአብሄርን ያመሰገነች ነብይት ማን ናት? A. አና B. ዲቦራ C. ሊድያ 3. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ ቤትልሄም ሲኸዱ ምን ያኸል ርቀት ተግዋዙ? 4. ቤተልሄም ምን ማለት ነው? 5. ሰባ ሰገሎች በቁጥር ስንት ነበሩ A. 3 B. 7 C. 70 D. አይታወቀም 6. ነብዩ ኢሳያስ እየሱስን ከጠራበት ስሞች 5ቱን ጥቀሱ Send your answer to @CJYFam @God_Servant_Yonatan JOIN @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
ABEN
CJYfam
P.Bin
1. ዬሴፍ እና ማርያም ህፃኑን እየሱሰ ብለው የሰየሙት ከተወለደ በ___ኛው ቀን ላይ ነበር። 2. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ መቅደስ ሲመጡ ከስምኦን ቀጥላ ክርስቶስን አይታ እግዚአብሄርን ያመሰገነች ነብይት ማን ናት? A. አና B. ዲቦራ C. ሊድያ 3. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ ቤትልሄም ሲኸዱ ምን ያኸል ርቀት ተግዋዙ? 4. ቤተልሄም ምን ማለት ነው? 5. ሰባ ሰገሎች በቁጥር ስንት ነበሩ A. 3 B. 7 C. 70 D. አይታወቀም 6. ነብዩ ኢሳያስ እየሱስን ከጠራበት ስሞች 5ቱን ጥቀሱ Send your answer to @CJYFam @God_Servant_Yonatan JOIN @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
1. ዬሴፍ እና ማርያም ህፃኑን እየሱሰ ብለው የሰየሙት ከተወለደ በ___ኛው ቀን ላይ ነበር። 2. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ መቅደስ ሲመጡ ከስምኦን ቀጥላ ክርስቶስን አይታ እግዚአብሄርን ያመሰገነች ነብይት ማን ናት? A. አና B. ዲቦራ C. ሊድያ 3. ማርያም እና ዮሴፍ ወደ ቤትልሄም ሲኸዱ ምን ያኸል ርቀት ተግዋዙ? 4. ቤተልሄም ምን ማለት ነው? 5. ሰባ ሰገሎች በቁጥር ስንት ነበሩ A. 3 B. 7 C. 70 D. አይታወቀም 6. ነብዩ ኢሳያስ እየሱስን ከጠራበት ስሞች 5ቱን ጥቀሱ Send your answer to @CJYFam @God_Servant_Yonatan JOIN @CJfamilprayer_team @CJfamilprayer_team
Show all...
💎Church እንዴት ነበር?💒 🎄 እንኳን አደረሳችሁ! 🎄 ✍️ ቀጠልን. . . የክሪስማስ የጠለቀ ትርጉም (The deep meaning of Christmas) ◍ የጠለቀ የልደት በዓል ትርጉም መመልከት ቀጠልን. . . Christmas begin with the Christ child being born in Bethlehem. Continuing with the gift of eternal life and the indwelling of Christ in our heart. And Christian living in the continuing victory of the ever present grace of God in our lives. 💡 ትርጉሞቹ ❶ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር (God with us) ◍ ከጌታ ልደት 700 ዓመት በፊት ኢሳያስ ለይሁዳ ሕዝብ ድንቅ ትንቢት አመጣ ማቴዎስም በወንጌሉ ስለ ኢየሱስ መሆኑን አስረገጠ። (ኢሳ 7፥14፣ ማቴ 1፥23) ❷ እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ (God in us) ◍ እግዚአብሔር የሰማይና ምድር ፈጣሪ በሰማይ ከመሆን አልፎ ከእኛ ጋር ሆነ በተጨማሪም በእኛ ውስጥ አለ። (ቆላ 1፥27፣ ገላ 4፥4-5) ➾ God is in us in the person of His Holy Spirit. ❸ እግዚአብሔር ለእኛ (God for us) ሮሜ 8፥31-32 ◍ God for us is our guarantee and assurance of victory in our spiritual lives. This gives us confidence in every situation and struggle in life. (ኢሳ 41፥10፣ ሐጌ 1፥13) በመጨረሻም የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በምናከብርበት ጊዜ የምናደርጋቸውን ነገሮች ትክክለኛ ምንነት መረዳት እንዲሁም ኢየሱስ የተወለደው ለምን እንደሆነ መረዳት አሁን ለምንኖረው ህይወት መሠረት ነው። Church አይቀርም😂!
Show all...
. ልዑል ተወለደ Sami 🎄🎁Christmas song🎁🎄 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
. ልዑል ተወለደ Sami 🎄🎁Christmas song🎁🎄 sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
ስምህን ጠራው ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ስላንተ አወሩ ደስ አለኝ!! አብሬህ ዋልኩኝ ደስ አለኝ!! ካንተ ጋር ውዬ ለሌ መዋያ አላስፈለገኝ ካንተ ጋር ቆየሁ ሌላ መቆያም አላስፈለግኝ አንተን አግኝቼ ሌላ አመሄጃ አላስፈለገኝ ብቻዬን በቃህኝ !!! በጨለመው አለም ምንም በሌለበት ልቤን ያሞቀውል ያንተ መልካምነት . ስምህን ጠራው - ዘማሪት ጄሪ ልዩ የአምልኮ ጊዜ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
. ያየናል ኢየሱስ - ዘማሪ ጄሪ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
. ያየናል ኢየሱስ - ዘማሪ ጄሪ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Show all...
''በዚያን ቀን ደስ ይበላችሁ ዝለሉም'' ✍️ መቼም ሰው በሕይወት መሆን ከሚፈልገው በዋናነት ደስተኛ መሆን እና ሁሌ ተደስቶ መኖርን ነው። ደስተኛ ስንሆን ደስታ የምንገልጽበት መንገድ በሳቅ ሲሆን በእኛ በሰዎች አመለካከት ለመሳቅ የሚያስቅ ምክንያቶች ሊኖረን ወይም ሰው የሚያስቁ ነገሮች ሊነግሩን ይገባል ብለን እናስባለን ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስም መቼ ክርስቲያኖች መደሰት እንዳለባቸው ብዙ ስለ እኛ የደስታ ምክንያቶች አስቀምጧል። አንዱ ያለምክንያት በጌታ መደሰት ሲሆን ሌላኛው በሚገጥመን ስደት መደሰት ... ወዘተ እያለ መደሰት ያለብን ነገሮችን አስቀምጦልናል። ሉቃስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ሰዎች ስለ ሰው ልጅ ሲጠሉአችሁ ሲለዩአችሁም ሲነቅፉአችሁም ስማችሁንም እንደ ክፉ ሲያወጡ፥ ብፁዓን ናችሁ። ²³ እነሆ፥ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነውና በዚያን ቀን ደስ ይበላችሁ ዝለሉም፤ አባቶቻቸው ነቢያትን እንዲህ ያደርጉባቸው ነበርና። ስደት ለክርስቲያን የደስታ ምክንያት ነው ፤ የመጣው ነገር ላያስደስት ይችላል ነገር ግን ጌታ ሲሰድቧችሁ እና ሲያሳድዷችሁ ተደሰቱ አለን ስለዚህ ስደት ሲመጣብን አናዝንም እንደሰታለን ፤ ምንም እንኳን ዲያቢሎስ ስደትን የሚልከው እንዲከፋን አስቦ ቢሆንም እኛን ግን በቃሉ መሰረት ስለያዝን እንድንደሰት እና በደስታ እንድንዘል ያደርገናል። ይህቺ ዓለም ብዙ ሀዘን ስላላት ካላት ሀዘን ሰጥታ ሀዘንተኛ አድርጋ ሰዎችን ለማስቆም ትሰራለች ። ነገር ግን የእርሷን ሀዘን ለማምጣት የተላከው እኛ የደስታ ምክንያት የምንቀይረው ከሆነ ዓለም እኛን ማስቆም አትችልም። “ስለ ክርስቶስ በድካም፣ በስድብ፣ በመከራ፣ በስደትና በጭንቀት ደስ የምሰኘው ለዚህ ነው፤ ስደክም ያን ጊዜ ብርቱ ነኝና።” — 2ኛ ቆሮንቶስ 12፥10 (አዲሱ መ.ት) እንደ ክርስቲያን እየሰደቡን እና እያሳደዱን ሳንቆዝም ፤ ሳንተክዝ ፤ ምንም እንዳልሆነ ቆጥረን የምንደሰተው በሰማይ ያለንን ዋጋ እያሰብን ፤ ለእኛ ሐይል ስለሚሆንልንና ስደትን የደስታ ምክንያት ስለምናደርገው ነው። ሐዋርያት 5 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁰ እነርሱም ምክሩን ተቀብለው፤ ሐዋርያትን አስጠርተው አስገረፏቸው፤ ዳግመኛም በኢየሱስ ስም እንዳይናገሩ አዘው ለቀቋቸው። ⁴¹ ሐዋርያትም፣ ስለ ስሙ ውርደትን ለመቀበል በመብቃታቸው ደስ እያላቸው ከሸንጎው ወጥተው ሄዱ፤ በመጨረሻም የምንገባበት መንግስተ ሰማይ እንደዚህ አይነት ምሳሌ የሚሆኑ ሐዋርያት እና የእምነት አባቶች ያሉበት ነውና የእነርሱን ምስክርነት እያየን ስደት በሚመጣ ጊዜ ዋጋችን በሰማይ ታላቅ ነውና በዚያን ቀን ደስ ይበላችሁም ዝ.ለ.ሉ.ም....!! መልካም ቀን ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ
Show all...
የቤተ ክርስቲያን ንጥቀት ገለጣ (ዮሐ. 14፡1-3፤ 1ኛ ቆሮ. 15፡51-57፣ 1ኛ ተሰ. 4፡13-18)  tsegaewnet 10 months ago “መነጠቅ” [Rapture/ራፕቸር] የሚለው ቃል በ1ኛ ተሰሎንቄ 4፡17 ላይ ተጠቅሶ ይገኛል። እንዲሁም ፊልጶስ በሐዋርያት ሥራ 8፡39 እና ጳውሎስ በ2ኛ ቆሮንቶስ 12፡2 4 ስለመነጠቃቸው ተገልጧል። በመሆኑም የቤተ ከርስቲያን መነጠቅ፥ ወደ ላይ መውጣት ማለት ነው። በዮሐንስ 14፡1-3 ላይ በተሰጠው ተስፋ መሠረት ወደ መኖሪያ ስፍራ መምጠቅ ነው። ጳውሎስ በቆሮንቶስ መልዕክቱ ይህ ምስጢር ነው ይላል። “ምስጢር” የሚለው ቃል ትርጉም፣ ከዚህ በፊት ያልታወቀ፥ አሁን የተገለጠ ማለት መሆኑን ልብ ማለት ያሻል። ትንሣኤ ምስጢር አልነበረም፤ ምክንያቱም ብሉይ ኪዳን ሰዎች ከሞቱ በኋላ እንደሚነሱ በግልጥ አስተምሯል (ኢዮብ 19፡25፤ ኢሳ. 26፡19 ዳን. 12፡2)። የተወሰኑ ሰዎች ሞትን ሳይቀምሱ ወደ እግዚአብሔር እንደሚሄዱ ግን በምንባቦቹ ውስጥ አልተገለጠም። ለዚህ ነው ሁላችን “አናንቀላፋም” የሚለው ቃል ምስጢር የሆነው (1ኛ ቆሮ. 15፡51)። በመነጠቅ ጊዜ በሕይወት ያሉ ሰዎች የማይሞት አካል ይለብሳሉ። በሞት የበሰበሱትም በትንሣኤ የማይብስብስ አካል ይሰጣቸዋል። በሁለቱም መንገድ ወደ ሰማይ የሚደረግ ጉዞ ለውጥ ይሻል፤ ሕያዋን መለወጥ፥ ሙታንም መነሳት አለባቸው፤ የመጨረሻው የክርስቲያን ትውልድ ሞትን አይቀምስም፡፡ ይህ ለውጥና መነጠቅ የዓይን ሽፋን መርገብገብን ያህል ቅጽበታዊ” እንጂ አዝጋሚ ክንውን አይደለም። እንዲሁም መነጠቅ ሳይከፋፈል በአንድ ጊዜ ይሆናል። ጳውሎስም ሁላችን እንለወጣለን አለ እንጂ ስለተወሰኑ አማኞች አልተናገረም። 1ኛ ቆሮንቶስ 15፡51-58 ሦስት ነገሮች ያስተምራል።  1. መነጠቅ የሞቱ አማኞችን ብቻ ሳይሆን፥ በጊዚው ሕያው የሆኑ አማኞችንም የአካል ለውጥ ያመለክታል። 2. በቅፅበት ይፈጸማል። 3. አማኞችን ሁሉ ያካትታል እንጂ፥ ለተወሰኑ ብቻ አይደለም።  ከሌሎቹ ይልቅ በ1ኛ ተሰሎንቄ 4፡13-18 ያለው ጥቅስ ነው ጌታ ሲመጣ ምን እንደሚሆን የተብራራ አሳብ የሚሰጠን። በዚህ ክፍል አራት ነገሮች ተጠቅሰዋል።  1. ክርስቶስ ራሱ ይመለሳል (ቁ. 16)፣ በአካል መገለጡ የሚያስከትላቸው በኃይል የተሞሉ ክስተቶችም ይኖራሉ፤ ታላቅ የትእዛዝ ድምጽ፥ የሊቀ መላእከት ድምጽ፥ የእግዚአብሔር መለከት ድምጽ ይሰማሉ።  2. ትንሣኤ ይሆናል (ቁ. 16)። የሞቱት ይነሳሉ፥ ሕያዋንም ይለወጣሉ፥ ይህ ሁሉ በቅስበት የሚከናወን ይሆናል። የሰው ዘር በሙሉ ሳይሆን፥ የሞቱና ሕያዋን ክርስቲያኖች ብቻ ናቸው ይህን መነጠቅ የሚቀምሱት። ይህ አማኛችን ብቻ የሚመለከት ይሆናል፤ ምክንያቱም አንድ አጠቃላይ ትንሣኤ ሳይሆን የተለያዩ ትንሣኤዎች ናቸው ያሉት።  3. መነጠቅ ይሆናል (ቁ. 17)። የቃሉ ትርጉም፣ አንድን ሰው ከአንድ ስፍራ ወደ ሌላ መውሰድ ማለት ሲሆን ይህም ሕያዋን ሰዎችን ወደ መንግሥተ ሰማያት መውሰድ ማለትን በትክክል ያመለክታል (2ኛ ቆሮ. 12፡4)።  4. ከዚያም እንደገና መገናኘት ይኖራል (ቁ. 17)፤ በጌታ ከሞቱና ከምንወዳቸው ሰዎች፥ እንዲሁም ከጌታም ጋር እንገናኛለን። ግንኙነቱም ዘላለማዊ ይሆናል።  የመነጠቅ ጊዜ  መነጠቅ ከጌታ ዳግም ምጽአት የተለየ ስለመሆኑ ብዙ ሰዎች ይስማማሉ። የመጀመሪያው መነጠቅ፥ ከርስቶስ የራሱ የሆኑትን ለመውሰድ የሚመጣበት ጊዜ ሲሆን ሁለተኛው ግን ከነርሱ ጋር በድል አድራጊነትና በክብር የሚመለስበት ወቅት ነው። አከራካሪው ጉዳይ በነዚህ ሁለት ክንውኖች መካከል ምን ያህል የጊዜ ልዩነት አለ? የሚለው ጥያቄ ነው። አልቦ-ሺህ ዓመታውያን፥ ሁለቱም በፍዳው ዘመን መጨረሻ ላይ የሚከናወኑ ሲሆን፥ ንጥቀት ይቀድምና ወዲያውኑ ዳግም ምጽአት ይከተላል (ወዲያውኑ፥ ያለ ሺህ ዓመት አገዛዝ) ይላሉ። በቅድመ-ሺህ ዓመታውያን ዘንድ ስለመነጠቅ ጊዜያት አራት አመለካከቶች እንዳሉ ይታወቃል።  የድህረ–ፍዳ ዘመን አመለካከት። ይህ አመለካከት የመነጠቅንና የዳግም ምጽአትን የጊዜ ቅደም ተከተል አስመልክቶ የሚያሰራጨው ትምህርት ከአልቦ-ሺህ ዓመታውያን የተለየ አይደለም (የሺህ ዓመቱ አገዛዝ ከዳግም ምጽአት በኋላ ይከተላል በሚለው አመለካከቱ ግን ይለያል)። በዚህ አመለካከት መሠረት ቤተ ክርስቲያን በፍዳው ዘመን ሁሉ በምድር ላይ ትኖራለች። የክርስቶስ ለቅዱሳኑና ከነሱ ጋር መምጣት፥ በዚህ ዘመን ማብቂያ ላይ ወዲያውኑ የሚከሰቱ ድርጊቶች ናቸው።  ዋና ዋናዎቹ የመከራከሪያ ነጥቦቻቸው፡-  1. መነጠቅና ዳግም ምጽአት በመጽሐፍ ቅዱስ በተመሳሳይ ቃላት ነው የተገለጡት። ይህ ሁለቱም በአንድ ጊዜ የሚከናወኑ መሆናቸውን ያመለክታል (1ኛ ተሰ. 4፡15፤ ማቴ. 24፡27)።  2. በፍዳው ዘመን ቅዱሳን እንደሚኖሩ ስለተገለጠ፥ ቤተ ክርስቲያንም በዚያን ጊዜ በምድር ትኖራለች (ማቴ. 24፡22)።  3. ትንሣኤ በሺሁ ዓመት አገዛዝ መጀመሪያ ላይ የሚከሰት ነው ተብሎ ይታመናል። ይኽው ትንሣኤም በመነጠቅ ጊዜ የሚከናወነው ትንሣኤ መሆኑ ስለሚገመት፥ መነጠቅ ልክ ከሺሁ ዓመት አገዛዝ በፊት የሚፈጸም ይሆናል (ራእይ 20፡4)።  4. ቤተ ክርስቲያን ከፍዳው ዘመን ቁጣ በመለኮታዊ ኃይል ትጠበቃለች። ጥበቃው የሚከናወንላት በዚያው ዘመን እየኖረች እንጂ፥ ከዚያ ወጥታ ወይም ተነጥቃ አይደለም እስራኤላውያን በግብፅ እየኖሩ ከመቅሰፍት እንደተጠበቁ)።  5. መጽሐፍ ቅዱስ ከክርስቶስ ዳግም ምጽአት በፊት መፈጸም ያለባቸው ትንቢቶች እንዳሉ የሚያስተምር በመሆኑ፥ መነጠቅ ከታወቀው የፍዳ ዘመን ክንዋኔ በኋላ ይሆናል።  6. ይህ ድህረ-ፍዳ ዘመን አመላካከት የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ትምህርት ነበር።  ማዕከላዊ የፍዳ ዘመን። የዚህ አመለካከት አቀንቃኞች ክርስቶስ ለሕዝቡ የሚመጣው በፍዳው ዘመን አጋማሽ ላይ ነው፤ ማለትም የፍዳ ዘመን ከጀመረ ከሦስት ዓመት ተኩል በኋላና ሊያልቅም ሦስት ዓመት ተኩል ሲቀረው ነው፤ ያኔ ነው ክርስቶስ የሺህ ዓመቱን መንግሥት ለመመሥረት ከቅዱሳኑ ጋር የሚመጣው ይላሉ።  የዚህ አመለካከት መከራከሪያ ነጥቦች፡-  1. 1ኛ ቆሮንቶስ 15፡52 ላይ የተጠቀሰው የመጨረሻ መለከት” በዮሐንስ ራእይ 11፡15 ላይ ከተጠቀሰው “ሰባተኛ መለከት” ጋር አንድ ነው፤ ይህም የተሰማው በፍጻሜው ዘመን መካከል ላይ ነው።  2. እርግጥ ታላቁ የፍዳ ዘመን ከዳንኤል ሰባኛ ሳምንት ሱባኤ መጨረሻ የሳምንት አጋማሽ ሰለሆነ፥ ቤተ ክርስቲያን ከዚያ መከራ ነው የምትጠበቀው (ራእይ 11፡2፤ 12፡6)።  3. የሁለቱ ምስክሮች ትንሣኤም የቤተ ክርስቲያን መነጠቅ ያመለክታል፤ የነሱም ትንሣኤ የሚከናወነው በመከራው ዘመን አጋማሽ ላይ ነው (ራእይ 11፡11)።  ከፈል መነጠቅ። ይህ አመለካከት ያላቸው ወገኖች የሚያስተምሩት ደግሞ፥ ተገቢ የሆኑ አማኞች ብቻ የፍዳው ዘመን ከመጀመሩ በፊት ይነጠቃሉ፤ ሌሎች ግን ቁጣውን በትዕግሥት እንዲያልፉ ይተዋሉ ማለት ነው። በምድርም ለሚቀሩት ይህ ጊዜ የመጥራት ጊዜ ይሆንላቸዋል። አሳቡ የተወሰደው እንደ ዕብራውያን 9፡28 ካለው ጥቅስ ሲሆን፥ በዚህ ጥቅስ መሠረት ጌታን ለመገናኘት ቅድመ ዝግጅት ማስፈለጉ ግዴታ ይሆናል። ምንም እንኳን በዚህ አመለካከት መሠረት መልካም ሥራ አንድን ሰው ለመነጠቅ ያበቃዋል ሲባልም፥ ምን ያህል ጥሩ ሥራ ነው የሚያስፈልገው? ለሚለው ጥያቄ ግን የአሳቡ ደጋፊዎች መልስ አይሰጡም። እነዚህ ሰዎች በዚህ ሳይወሰኑ በ1ኛ ቆሮንቶስ 15፡51 ላይ “ሁላችንም እንለወጣለን” የሚለውን ግልጥ ቃል ወደ ጎን
Show all...
ይሉታል።  ቅድመ-ፍዳ ዘመን። ይህ አመለካከት ያላቸው ወገኖች ቤተ ክርስቲያን ሰባቱ የፍዳ ዘመን ከመጀመሩ በፊት ትነጠቃለች በማለት ያስተምራሉ። ከሰባቱ ዓመት በኋላ ማለት፥ የፍዳው ዘመን እንዳለቀ፣ የሺህ ዓመቱን መንግሥት ለመመሥረት ጌታ ከሕዝቡ ጋር ይመጣል ብለው ሲያምኑ፥ አሳባቸውን ለማጠናከር የሚከተሉትን ነጥቦች ይጠቅሳሉ።  1. የፍዳው ዘመን “ታላቁ የቁጣ ቀን” (ራእይ 6፡17) ተብሎ ተጠርቷ፡፡ ከሚመጣው ቁጣ የሚታደጋቸው አዳኝ እንዳላቸው ያወቁ አማኞች (1ኛ ተሰ. 1፡10) እግዚአብሔር ለቁጣ እንዳልመረጣቸው እርግጠኞች ይሆናሉ (1ኛ ተሰ. 5፡9)። በዚህ ጥቅስ ምንባብ ጳውሎስ በጌታ ቀን ወይም በፍዳው ዘመን መጀመሪያ ስለሚኖረው ነገር ነው የሚናገረው (1ኛ ተሰ. 5፡2)፤ ከርስቲያኖች በዚያን ጊዜ እንደማይገኙና የቁጣው ዘመን ከመጀመሩ በፊት እንደሚወሰዱ ግልጥ አድርጓል። ይህ እውን የሚሆነው ግን መነጠቅ ከፍዳው በፊት የተፈጸመ እንደሆነ ብቻ መሆኑን በማስታወስ ነው።  2. ከሞት የተነሣው ጌታ በፊላደልፊያ ላለችው ቤተ ክርስቲያን “በዓለም ሁሉ ላይ ሊመጣ ካለው የፈተና ሰዓት እጠብቅሃለሁ” (ራእይ 3፡10) በማለት ቃል ገብቷል። የቅድመ-ፍዳ ዘመን አመለካከት ተከታዮች ይሆን የተስፋ ቃል ለሌሎች አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ከተጻፉት የተስፋ ደብዳቤዎች ጋር ያዛምዱታል (እርግጥ ይህን እውነት የሚያዩት ክርስቶስ ሲመጣ የሚኖሩት አማኞች ብቻ ቢሆኑም)። በመቀጠልም “የፈተና ሰዓት” የተባለው ጊዚ ዓለምን በሙሉ የሚያዳርስ ስለሆነ የፍዳን ዘመን ያመለክታል ይላሉ። የድህረ-ፍዳ ዘመን አመለካከት ያላቸው ወገኖች ይህ ተስፋ (ከዳቶ ዘመን ጋርም ያዛምዱታል) ክርስቲያኖች ምንም እንኳን በፈተናው ዘመን ውስጥ መኖር ቢኖርባቸውም ከፍዳው ዘምን ፍርድ የሚጠበቁበት ነው ይላሉ። ይሁን እንጂ ተስፋው ከችግሩ ሳይሆን ከችግር ጊዚው እንደሚጠበቁ ነው የሚያረጋግጠው። ይህ ክርስቲያኖች በዚያን ጊዜ ፍጹም ይወገዳሉ ማለት ይመስላል። “ከ..እጠብቅሃለሁ” የሚል ቃል በአዲሰ ኪዳን ሁለት ጊዜ ብቻ የተጠቀሰ ሲሆን፥ እዚህ ቦታና ዮሐንስ 17፡15 ላይ ይገኛል። በሁለተኛው ጥቅስ፥ ጌታ አማኞች ከክፉ እንዲጠበቁ ጸልዮላቸዋል። ይህም ጸሎት ከጨለማው ሥልጣን ነጻ አውጥቶ ወደ ውድ ልጁ መንግሥት አስገብቶናል (ቈላ. 1፡13)። አንድ ነገር በሚከናወንበት አካባቢ ተገኝቶ ከዚያ ጊዜ ነጻ መሆን ይቻላል ተብሎ አይታሰብም። ስለሆነም በመጨረሻው ዘመን በዓለም ሁሉ ከሚደርሰው ዳ ለመዳን የግድ ከምድር መወሰድን ይጠይቃል።  እንግዲህ ይህ የቅድመ-ፍዳ ዘመን አመለካከት ተከታዮች አሳብ ትክክል ከሆነ፥ የተስፋ ቃል ሌላ ትርጉም ያሻዋል ማለት ነው። ምክንያቱም በፍዳው ዘመን የሚኖሩ ቅዱሳን ከመከራና ስደቱ ተካፋዮች ከመሆናቸውም ባሻገር ብዙዎች ስለ እምነታቸው ይሞታሉ (ራእይ 6፡9-11፥ 7፡9-14፥ 14፡1-3፣ 15፡1-3)።  3. 2ኛ ተሰሎንቄ 2፡1-12 ላይ ጠቃሚ የሆነ የቅደም ተከተሎች ዝርዝር ሰፍሯል። ጳውሎስ አንድ ነገር ሳይሆን የጌታ ቀን አይመጣም የፍዳው ዘመን አይጀመርም ይላል (ቁ. 3)። በመጀመሪያ የዓመፅ ሰው ይገለጣል (ቁ. 3)። ነገር ግን የዓመፅ ሰው አንድ ነገር (ቁ.6) እና አንድ ሰው (ቁ.7) ከመንገዱ እስኪወገዱ ድረስ ሊወገድ አይችልም። ከዚያ በኋላ ብቻ ነው የዓመፅ ሰው ለክፉ ሥራ የሚገለጠው። ከልካዩም ምንም ይሁን ማን፥ የዓመፃው ሰው ያን ጊዜ በሙላት እንዳይንቀሳቀስ ያግደዋል። ተሰሎንቄያውያን ግን ያ ከልካይ ማን፥ ወይም ምን እንደሆነ ያውቁ ነበር። ከዚህም በላይ የዓመጻው ሰው በሰይጣን ኃይል የተሞላ በመሆኑ፥ እርሱን የሚያግደው ከልካይ ከሰይጣን የበረታ መሆን አለበት። ብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ተንታኞች ይህ ከልካይ በጳውሎስ ዘመን የገነነውና የተራቀቁ የሕግ ሥርዓቶች የነበሩት የሮም መንግሥት ነው ይላሉ። ነገር ግን ከሰይጣን በኃይል የበለጠ ወይም የሚበልጥ መንግሥት አለ? እግዚአብሔር ብቻ ነው ኃይለኛው፤ ስለሆነም ዓመጻን ከሚከላከለው ነገር ጀርባ፥ የኃይል ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር መኖር አለበት። እግዚአብሔር ክፋትን ለማስወገድ ያለጥርጥር በመልካም መንግሥታት፥ በተመረጡ መላእክት፣ በመጽሐፍ ቅዱስና በተለያዩ መንገዶች ይጠቀማል። ነገር ግን ከዚህ ሁሉ በስተጀርባ የርሱ ኃይል ብቻ መኖር አለበት። ብዙ የቅድመ-ፍዳ ዘመን ደጋፊዎች ስለ ዓመጻ ከልካዩ ሲናገሩ፥ ያን የሚሠራው ከሥላሴዎች አንዱ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ነው ይላሉ (ዘፍጥ. 6፡3)። ይሁን እንጂ በዚህ ክፍል ጳውሎስ የሚያመለክተው በትክክል ስለ መንፈስ ቅዱስ ነው ማለት አይቻልም። ያም ሆነ ይህ ሁኔታዎችን በትክክል ለመግለጥ መቻል አለመቻላችን የቅድመ-ፍዳ ዘመን አመለካከት ደጋፊዎችን የዚህ ምንባብ ክርክር አይለውጠውም። ክርክሩ እንዲህ ነው፡-  የዓመጻው ከልካይ እግዚአብሔር፥ ዋና መሳሪያውም መኖሪያው የሆነችው ቤተ ክርስቲያን ናት (ኤፌ. 4፡6፤ ገላ. 2፡20፤ 1ኛ ቆሮ. 6፡19 ይመልከቱ)። ይህችን ጌታ የሚኖርባትንና መለኮታዊ ኃይል የሚሰጣትን ቤት ክርስቲያን “የገሃነም ደጆች አይቋቋማትም” (ማቴ. 16፡18) ሲል ራሱ ተናግሮላታል። ከልካዩ ደግሞ የዓመፅ ሰው ከመገለጡ በፊትና፥ የጌታ ቀን ከመጀመሩ በፊት ሊወገድ ይገባል። ግን ከልካዩ እግዚአብሔር ስለሆነና እርሱም በአማኞች ውስጥ ስለሚኖር፣ ወይ አማኞቹ በፍዳ-ዘመን ውስጥ እንዲያልፉ በምድር በተተዉበት ጊዜ እርሱ ከልባቸው መውጣት አለበት፤ አለዚያም እርሱ ከምድር በሚመጣበት ጊዜ አማኞች ሁሉ ከእርሱ ጋር መነጠቅ አለባቸው። መጽሐፍ ቅዱስ አንድም ቦታ ላይ ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር ይተዋቸዋል አይልም። ስለዚህ ያለው ብቸኛ አራጭ አማኞች የፍዳው ዘመን ከመጀመሩ በፊት ከዓለም ይወሰዳሉ የሚል ይሆናል። ይህ ማለት መንፈስ ቅዱስ በዚያን ዘመን አይሠራም ማለት አይደለም። መኖሪያው የሆነችው ቤተ ክርስቲያን ብትወሰድም ይሠራል። ዓመጻ ከልካይ ኃይል ይወገዳል ማለት፥ እግዚአብሔር ወይም ሥራው በምድር አይኖርም ማለት አይደለም። ብዙዎች በፍዳው ዘመን ይዋጃሉ፥ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ ነው (ራእይ 7፡14)። ስለዚህ ይህን ክፍል በአግባቡ ከተረጎምነው ቤተ ክርስቲያን ከፍዳው ለምን ቀድማ የምትነጠቅ መሆኗን ያረጋግጥልናል። ምንጭ፡- “የመጽሐፍ ቅዱስ ሥርዓተ ትምህርት ጥናት”፣ በዶክተር ቻርልስ ሲ. ራይሪ ተጽፎ፣ በሲሳይ ደሳለኝ የተተረጎመ እና በየላፕስሊ/ብሩክስ ፋውንዴሽን የታተመ ነው፡፡ ለዚህ ድንቅ አገልግሎታቸው እግዚአብሔር ይባርካቸው፡፡ ይህን ጽሁፍ ኮፒ እና ፕሪንት አድርጎ መጠቀም ይቻላል፤ ሆኖም ጽሁፉን መለወጥና ለሽያጭ ማዋል በሕግ የተከለከለ ነው፡፡
Show all...
Brand new and slightly laptops Call or text us 0926461064 TOSHIBA elite book brand new Core i5. 14 inch screen 8Gb ram...... Price ___ call me .0926461064 Free Delivery
Show all...
🔔ተለቀቀ🔔 🛑ራብከኝ! በአገልጋይ #መልካሙ #ሙልጌታ -------------------------------------------------- 📌ማነው ኢየሱስን ማየት ያማረው?🙇‍♂ በ youtube ቻናሌም ቤተሰብ በመሆን አገልግሎቴን በስፋት ይከፋፈሉ 👇 https://www.youtube.com/channel/UC7n0Mo4O54Dj66zdQafnilQ Holy Tube Ethiopia ........................………………………… #ራስዎን_በቤት_ይገንቡ ............▪️•°○.......................... ✔️ አስተያየት ካላችሁ 👇👇👇በዚ አናግሩኝ @melke121_bot @christ_mossion
Show all...
Show all...
ነገ የFinchawa Christian fellowship በሕይወት አብርሃን በተክርስቲያን የአምልኮ ፕሮግራም ስለ ተዘጋጀ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ነገ እሁድ ከሰዓት 10:30 ⌚ 21/2/2014 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Yeroo Waaqeffannaa Bor sanbata sa'at booda 10:30 21/2/2014 waldaa Hiwot Birihant Qophaa’e wan jiruf . Far.Fikruu Mulugetaa Wajjin yeroo Gaarii Wuddii kessaan Afferamtantu
Show all...
❤️
💙 1
ነገ የFinchawa Christian fellowship በሕይወት አብርሃን በተክርስቲያን የአምልኮ ፕሮግራም ስለ ተዘጋጀ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ነገ እሁድ ከሰዓት 10:30 ⌚ 21/2/2014 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Yeroo Waaqeffannaa Bor sanbata sa'at booda 10:30 21/2/2014 waldaa Hiwot Birihant Qophaa’e wan jiruf . Far.Fikruu Mulugetaa Wajjin yeroo Gaarii Wuddii kessaan Afferamtantu
Show all...
ይህች ገና የ20 አመት ወጣት ህታችን መጽናናት መልኬ ባጋጠማት ድንገተኛ የሆነ ከባድ ህመም በስቃይ ላይ የምትገኝ ሲሆን በ3ወራት ውስጥ ህክምናው የሚሰጥበት ህንድ ሀገር ሄዳ ካልታከመች ህይወቷንም ልታጣ እንደምትችል ዶክተሮቹ ተናግረዋል እባካችሁ በጸሎትና በቻልነው ሁሉ ለእህታችን እንድረስ የእግዚአብሔር ፈውስ ያግኝሽ እህቴ አካውንት ቁጥር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000014686596 መልኬ ታፈሰ/ውብእጅግ ሰሙ 0913715773 መልኬ ታፈሰ(አባት) 0910880380 ውብእጅግ ግሙ(እናት) 0922409466 ውብሸት ተካ ያዕ 1:27 ይህህንን በጎ ተግባራችሁን ንጹህ አምልኮ ብሎ ይገልጸዋል .... እንከን አልባውን አምልኮ በመስጠት በመርዳት በመለገስ በፍቅር አድርጉት @Markengeta
Show all...
ከላይ ላሉት የ12ተኛ ክፍል ሞዴል ፈተና መልሶች አንደሚከተለው ቀርበዋል። በቀጣይ ሌሎች የሞዴል ጥያቄዎችን አዘጋጅተን እንለቃለን። ለሁሉም ተማሪ ሼር በማድረግ ያግዙን። ሀሳብ አስተያየት እና ጥያቄ ካሎት በዚህ ያድርሱን 📩 @Students_Guidbot
Show all...
የ12ተኛ ክፍል ሞዴል ፈተና
CIVIC MODEL EXA
HISTORY MODEL EXAM
All
Open
All
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀ የ 12ኛ ክፍል ሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር ሞዴል ፈተና እንደሚከተለዉ የቀረበ ሲሆን ተማሪዎች እራሳችሁን እንድትፈትሹበትና ወላጆችም ተገቢዉን እገዛ እንድታደርጉላቸዉ እና በአግባቡ ፈተናዉን መውሰዳቸዉን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን፡፡ ለሁሉም ተማሪ #ሼር ማረግዎን አይርሱ። 📖📖@TIMIHIRT_MINISTER📖📖 📖📖@TIMIHIRT_MINISTER📖📖
Show all...
💙